@henokeseyuome5: #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ተጓዡጋዜጠኛ #ሄኖክስዩም #balemountain_national_park

ተጓዡ ጋዜጠኛ Henoke Seyuome
ተጓዡ ጋዜጠኛ Henoke Seyuome
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 September 2025 15:39:13 GMT
261724
22466
648
3927

Music

Download

Comments

yayake29
Yaya ke 29 :
Warri baalee jirtuu ✌✌
2025-09-15 08:23:28
328
solomon.taye.gash
Solomon Taye Gashe :
የባሌ ልጅ ነኝ አነባዬን አመጣኸው በደንብ ነው የገለፅከው
2025-09-15 02:56:54
317
no_body_none12
No-One :
ኦሮሞን ሲለምን የማታየዉ ለዚህ እኮ ነዉ። ተፈጥሮ ሁሉንም ሰቶታል🥰🥰🥰🥰
2025-09-15 03:33:02
139
reflection.of.rea
Reflection of reality :
ወረ ባሌ! ኣላችሁ? 🥰🥰🥰
2025-09-15 07:03:23
178
dawit.dawit68
dawit dawit 68 :
አንደበትክ እራሱ ሲጥም ወንድሜ
2025-09-14 16:14:53
69
fendeqawit369
ፍንድቅ😁🌹🌷😉 :
በአንተ ምክንያት ባሌን ለማየት እጓጓለው በጣም🥰
2025-09-15 05:51:42
142
abraham.kiret.19
Abraham kiret 19 :
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ የመጡ የውጪ ሃገር ዜጎችን የዤ ከሄደኩባቸው በጣም የወደድኩትና እጄን በአፌ ያስጫነኝ ሃገር ባሌ ነው በሚደንቅ አገላለፅ ወንድማችን ተጓዡ ጋዜጠኛ ገልፆታል ።🙏🙏🙏
2025-09-15 19:24:18
58
bamlakbirhan
Bamelak birhan@ :
ሚገርም አገላለፅ ነው🥰 እኔ ሳላውቀው ናፈቀኝ እባካችሁ ወሰዱኝ 🙏
2025-09-15 05:20:29
54
hiwet5089
hiwet :
Wera bal yet alche🥰
2025-09-15 09:24:47
48
binyman1
Biny Man :
ቺርስ የባሌ ልጆች ለሆንን
2025-09-15 20:23:05
34
bisre_barefoot1
Bisrat ባዶ እግር :
ዋዉዉዉዉ ሄኒ እናመሰግናለን እዛ ነኝ
2025-09-15 02:56:22
35
asme214
Asme Gunners🔴💫 :
ባሌ የአማራ እርስት ነው
2025-09-15 18:31:14
7
ochikoki
Ochikoki :
ለመጀመሪያ ጊዜ ባሌ ስሄድ የተሰማኝን አድናቆት ጥሩ አድርጎ ገልፆታል❤
2025-09-19 18:21:26
9
fuadomer2
Fuad Omer :
ወረ ባሌ ኣላችሁ🥰 Baaliyyoo🔥🔥
2025-09-15 10:10:57
17
solan_kumaph
Solan :
ሰላማችንን ነስተው ኑሮዉን ጣራ አስነክተው...ሁሌ ስለ ዳቦ ብቻ እንድናስብ አርገው በየት በኩል ሀገራችንን እንወቅ...
2025-09-19 11:58:22
18
asegedech48
asu :
ለመሄድ ጓጓዉ አገላለፅህ ደስ ይላል🥰🥰🥰
2025-09-19 19:35:32
7
seble.eshetu36
Seble H/michael :
የትውልድ ሀገሬ በዚህ ልክ ስትወደስ በመስማቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ🥰🥰🥰
2025-09-22 06:14:43
5
kassamare
Kass :
በ1977 ዓ.ም ባሌ ላይ የተመረተው ምርት ሙሉ ኢትዮጵያን ይመግብ ነበር። አሁንም ከፍተኛ የስንዴ ምርት የሚገኝበት ቦታ ነው።
2025-09-20 03:12:14
7
fuadomer2
Fuad Omer :
ባሌን በአምስቱም የስሜት ሕዋሳትን sense ታደርጋታለህ🥰🔥
2025-09-15 10:09:14
8
logouttt2
log out :
ሀገሬ ስትወደስ ሰማው🥰
2025-09-15 07:29:31
12
tedovichz
Tedovichz :
እናመሰግናለን ሄኖክ ባሌ ረቂቅ ነው
2025-09-14 21:39:17
9
minaawel
Mina Awel :
Bale tiyyaa baredduu 🥰 biyaa too
2025-09-19 18:35:29
6
vacationetour
VacationToEthiopiaTour&CarRent :
ምናለ ሰው እንዳንተ ሀገሩን ቢያውቃት
2025-09-14 19:46:05
11
tewahedo42
kokeb semay👂 :
ለምን እንዳንተ ሁሉም ሰዉ ኢትዮጲያዊ ቢሆን👍👍👍
2025-09-14 20:05:34
10
user1547859435306t
tuti dani :
አቦ ረዠም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ባሌን ስላወካት እዉነተኛን ምስክርነትን ስለሰጠህን
2025-09-19 20:16:30
6
To see more videos from user @henokeseyuome5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About