@thequeenmesi12: #የቤተክርስቲያን-ክፍላት@ንግስቲቱ The queen @Hani @ቤተ ሠናያተ (መልካም መልካሙን) 💚💛❤️

ንግስቲቱ The queen
ንግስቲቱ The queen
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 September 2025 16:10:16 GMT
403160
47471
957
10522

Music

Download

Comments

keren02912
እንደ ገሊላ.....😍❤ :
ታድለሽ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው 🥰🥰🥰🙏🙏
2025-09-15 04:21:29
427
user83736879485160
መሐሪኒ ድንግል :
በሮች ግን የየደብሩ አንድ አይደለም አራት ያላቸው አሉና ቢብራራ
2025-09-14 19:18:51
52
yman1421
ጃንሆይ :
የጴንጤዎች አምላክ ግን ማነው?
2025-09-16 10:08:28
13
atronsthesolomon
አትሮንስ ዘሰሎሞን :
ቃለህይወት ያሰማልን
2025-09-14 16:23:35
41
user5620422570871
M yemaram :
እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን
2025-09-15 05:40:50
40
yelfign1992
የልፍኝ አዳራሹ :
ወይ መታደልሽ ላንች ያደለዉን ለኛም ለተመኘን የተባረከ ትዳር ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-09-16 19:01:22
25
wubetie.love09
ሽኮሪናየ :
አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን እጅግ ደሥ ትላላችሁ!
2025-09-15 19:19:51
16
user7067131048582
ፍቅር ይበልጣል :
ቃለሕይወት ያሰማልን
2025-09-24 04:23:17
5
user1619612433061
ወለተ ማርያም ሜጢ :
እንደዚህ ቁጭ አርጎ የማስተምረኝ ወዳንተ የማቀርበኝ ሰው ስጠኝ መታደል ነው
2025-09-18 07:01:22
8
adi.yemedihaniale
adi yemedihanialem :
ጌታ ሆይ እንደርስዎ እግዚአብሔርን የሚያሳውቅ አጋር ይስጠን አሜን
2025-09-17 14:12:33
9
haymi213y
✝️ haymi ዘ ሰዓሊተ ምህረት ✝️💒💒 :
ቃለህ ሕይወት ያሰማልን
2025-09-15 04:04:35
6
lushevana
ለም❤️ኢቫ❤️ኖቫ :
እኔን ነው ያወራህኝ የመሰለኝ🙊🙊🙊🙊🙊
2025-09-15 08:40:48
8
sintayehu306
sintayehu306 :
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🥰🥰🥰
2025-09-15 17:30:49
5
dreampj1
arsema :
እሠይ ጥሩ ትምህርት
2025-09-15 18:03:43
8
wudye.yemaryam
Wudye Yemaryam :
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት 🙏ወደ ቤቱ የሚያቀርበንን ሠው ይሥጠን አሜን🙏
2025-09-15 04:03:37
9
mekdiyee.tawaahid
mekdiye እህተ ማርያም የተዋህዶ ልጅ21✝️ :
ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰💗💗💗💐💐💐
2025-09-15 03:45:09
6
wasehun.asemare
WASEHUN ASEMARE :
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በስም ክርስቲያን ነነ በተግባር ግን ባዶ
2025-09-15 01:31:19
7
ha121627
Hailu :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-10-10 08:41:11
1
belay844
Belaya :
በጣም ታምራላችሁ በትህትና ከባል ስር ቁጭ ብሎ መማር
2025-10-09 11:48:13
1
almi8816
almi :
በውነቱ መታደል ነው
2025-10-08 20:00:46
0
user97616309tize
Tizazu .H :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ደስ ትላላቹ
2025-10-11 05:59:44
0
alphamale859
ኣባ ጃኖ ራያ-☦️ኦርቶዶክስ☦️ :
በእውነቱም እድለኛ ነሽ🙏🙏🙏
2025-10-09 20:14:20
0
tsega.keneni
Tsega Keneni :
በእውነት መታደል ነው ባልም መምህርሞነው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-12 16:44:17
0
hayedi02
hayedi :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-09-18 14:32:19
1
user5072426699285
እዉነት ዋናዉ ጤና ነዉ።ለሑሉም ጊዜ አለዉ :
ለምሳሌ እኔ አለሁ መመላለስ ጭቅላቴ ባዶ 🥺🥺ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ 🥰🥰🥰እደዚህ ከኔ በላይ አዉቆ የእግዚአብሄር ቃል ሚመግበኝ በማለት ለዚህ ነዉ ቆሜ የቀረሁት😢ሚስቅ አይጠፋዉ እዳትስቁብኝ☺
2025-10-13 18:01:26
2
To see more videos from user @thequeenmesi12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About