@makihh23: Replying to @ማርታ💔 ሲጨንቃችሁ ይህን መዝሙር አዳምጡት🙏💕#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Maki maki H 🤫➡️🏆
Maki maki H 🤫➡️🏆
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 14 September 2025 17:16:25 GMT
852542
64613
1285
4145

Music

Download

Comments

user87548675887237
bereket tenaw :
ነጠላ ልበሽ መዝሙር ስታቀርቢ
2025-09-15 06:02:32
41
yitbarek.ega
yitbarek ega :
አለባበስሽ አስተካክዪ እህቴ
2025-09-16 05:46:43
29
mebratueshetu0
mebre🤩✔️ :
እንደ እህት ወይም እንደወንድም ልምከርሽ ነጠላሽን ብታመሳቅይ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ በደንብ ዘምሪሪሪ
2025-10-01 06:24:25
6
user67868322381213
QUEEN 🤔🤔 :
እስኪ በእመቤቴ ለእኔም የቅዱስ ሚካኤልን መዝሙር ዘምሬልኝ
2025-09-14 17:22:44
31
s85631000621605346fs
አልሀምዱሊላህ🌹 አለኩለሀል :
😭😭😭😭 አይይይይይ ዘርፌ ከበደ የሄ መዝሙር ሊገለኝ ነው እሥኪ አሥተማሪ ክርሥቲያን ካለ በውሥጥ አውሩኝ ጠይቄ የምረዳው ነገር አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-14 22:43:53
24
emutube73
Ⓔ ህልመኛዋ💞 :
ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባየ ነው የሚቀድመኝ
2025-09-15 16:51:22
16
seyoumdessiye
Seyoum Dessiye :
የዘርፌን መዝሙር ኦርቶዶክሳዊያን መስማት አይገባም ! አሁን በጥፋት መንገድ ላይ ናትና !
2025-09-16 23:06:29
21
edilebisu25
ልኑር በትዝታሽ❤️ :
በተለይ ነጠላዋን ለብሰሽ ቢሆን
2025-09-16 07:07:53
16
haymanotaweke312
Haymanot Aweke312 :
ቤተክርስቲያን ያወገዘችዉን መዝሙር ኧረ ተዉ ባይ ጠፋ እኮ😌😌😌😌😌
2025-09-14 18:23:53
6
alellgn19abate26
Alellgn 19 Abate :
በመሾም ለኔ ቀን አለ🙏🙏🙏🙏🥰
2025-09-15 05:13:08
15
martii.yemane
✝️Marti💞 :
የኔ እህት አመሰግናለሁ በጣም እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን 🥰🥰🙏🙏
2025-09-14 19:02:17
18
r650724
💌የደሴዋ💌ፍቅር ከወሎልጅ💘 :
አለባብስ ይቀርሻል ተገላልጠው አይዘምሩም
2025-09-16 15:46:47
10
falmii.dajanee
shuguxii shirkaa :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️eeee
2025-09-15 04:41:12
5
aminahas36
መሰከረም ጎንደሬዋ :
እሰኪለኔም❤️❤️❤️❤️🥺🥺ከፍቶነው ልምጣ ከደጂሸ በሚለ ማዝምር❤️❤️❤️❤️ልኝ
2025-09-14 21:40:46
5
user5630668841376
አፍሬም እብናት ጎንደር በለሳ :
አንች ያገባ ልጅ ታድሎ ትለያለሽ ማማየ
2025-09-15 23:41:16
7
akilesiya.qidusmikael12
አቅሌስያ((እህተ ማርያም)) :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለተጨነቀች እህታችን ዘምረሽ ስለአጽናናሻት ግን መዝሙር ስንዘምር በማስተዋል ቢሆን ማለቴ የተወገዘ መዝሙር ባንዘምር ።ከአጠፋው ይቅርታ
2025-09-14 17:56:10
7
geni0406
𝔾𝕖𝕟𝕚 ዘ orthodox🧑‍🚀☦️ :
አለው ነገር እግዜብሄር እንዲህ አብዝቶት ዝም ካለ😢❤️🙏
2025-09-14 17:21:26
14
useryordi929
@y.o.r.d.i🍫🍫🍫🍫🍫 :
ከእህቴ የኦሮቶዶክስ ነኝ ግን በስለ አድኖ እንዳምን እርጅኝ በሂወቴም መከራዬ ብዙ ነው በእምነቴ እድፀና ይህንንም መከራ እንዳልፍ የእግዛብሄር ቃል
2025-09-14 17:49:46
8
asrat456
asrat456 :
ውይ ነጠላ ብትለብሺ አቤት ሲያምር
2025-10-04 14:14:05
3
sisay4607
Ses :
እፉፉፉ አምላኪ ሆይ ለኔ ያረክልኝን አተ ታቀዋለህ አምላኪ ተመስገንልኝኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔
2025-10-04 19:10:07
3
user3352139726243
Davo yeMesi abat :
ነጠላ ብትለብሺ ደሞ ከዚህ የበለጠ ታምሪ ነበር በቀጣይ ቪዲዬ ላይ ነጠላው እንዳይረሳ እሺ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ
2025-09-16 17:42:27
4
kalu2591
kalu🦋🦅 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2025-10-25 14:49:31
2
masterelfaz0
master elfaz :
አሜን
2025-10-02 17:06:23
1
awieda7
awieda :
ሴት እንዲህ ነው ሚያምርባት በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
2025-12-11 13:44:10
1
aschalew.gashaw
አምላኬ ሆይ እንደፈቃድህ አዉለኝ :
የኔ እናት ዉይ ነጠላ ልበሽ እንጅ አሪፍ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-04 07:43:29
3
To see more videos from user @makihh23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About