@beau_neale: @Mia <3 #luckybaywesternaustralia #n70sofaustralia #wa #beach#sunset

beau_neale
beau_neale
Open In TikTok:
Region: AU
Monday 15 September 2025 11:20:38 GMT
2765
297
11
15

Music

Download

Comments

miacolley13
Mia <3 :
Favourite Luxy x
2025-09-15 12:28:35
1
mpfishing0
mpfishing :
Looks mint
2025-09-15 11:24:41
0
angus7099
Angus7099 :
Powar
2025-09-15 11:54:59
0
lmuir.y
LoganMuir :
2025-09-15 12:16:35
2
logan_swainy
𝓛𝓸𝓰𝓪𝓷 𝓼𝔀𝓪𝓲𝓷 :
Sitting pretty
2025-09-15 14:33:13
1
cams4j
cams4j :
wicked set up 😋
2025-09-15 11:34:41
0
jake_drummond106
Jake Drummond :
Hell yeah bruz
2025-09-15 11:53:24
0
finn_muzza
Finn Muzza :
Rig 😍
2025-09-15 12:01:29
0
jol.ward
jol_ward :
perla
2025-09-15 14:14:39
0
To see more videos from user @beau_neale, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የባቱ ዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ፭፪ (52) አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ተተኪ መምህራነ ወንጌልን አስመረቀ። ጳጉሜን ፩ ቀን ፪ሺ፲፰ ዓ.ም #ሐመረ_ተዋሕዶ_ሚዲያ #ባቱ — በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሥር በሚገኙ ፲፪ ወረዳ ቤተ ክህነቶች ከሚገኙ የገጠር አብያተ ክርስቲያናት የተወጣጡ ፭፪ (52) አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ተተኪ መምህራነ ወንጌል (ኮርሰኞች) በባቱ ዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በብፁዕነታቸው አባታዊ ቡራኬ ተጀምሮ ከሐምሌ ፴ ቀን ጀምሮ ለ፴ ቀናት (ለአንድ ወር) ሲሰጥ የነበረውን ይህንን የክረምት ሥልጠና ያጠናቀቁት ተተኪ መምህራን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሣሕል ቀሲስ ነጋሽ ሀብተ ወልድ፣ የሀገረ ስብከቱ ምክትል  ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበባት ቀሲስ ጌቱ ሞቲ፣ የገዳሙ አበምኔት ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ፣ የመንፈሳዊ ኮሌጁ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የገዳሙ አበው መነኮሳትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት  በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት ተመርቀዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሣሕል ቀሲስ ነጋሽ ሀብተ ወልድ፦ «በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው» (፩ኛ ጢሞ. ፬፥፲፫) በሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል መነሻነት ለተመራቂዎቹ አባታዊ ቃለ ምዕዳን የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።  ዋና ሥራ አስኪያጁ በትምህርታቸው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በቅንነትና በትጋት እንዲያገለግሉ አደራ ብለው፤ የጌታችንን የሐዋርያት መመረጥና ወደ ዓለም ሲልካቸው «ምንም አትያዙ» በማለት የሰጣቸውን መመሪያ አብራርተዋል። አያይዘውም ሐዋርያዊ ተልእኳቸውን በድል ሲያጠናቅቁ በፍርድ ቀን ከጌታ ጋር የሚፈርዱበት ታላቅ ክብር እንደተዘጋጀላቸው በመግለጽ አባታዊ አደራቸውን አጽንተዋል። ​የሀገረ ስብከቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበባት ቀሲስ ጌቱ ሞቲ «ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር» በሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል መነሻነት ትምህርተ ወንጌል አስተምረዋል ። ጌታችን ሐዋርያቱን አስተምሮና አብሯቸው ውሎ አድሮ ወደ ዓለም እንደላካቸው ሁሉ፣ ተመራቂዎችም ወደ ዓለም ሲሰማሩ «እንደ ርግብ የዋሃን እንደ እባብም ብልሆች» መሆን እንዳለባቸው አሳስበዋል። በተለይም በዚህ የተዘበራረቀ ዘመን አገልግሎትን ለማደናቀፍ ከሚመጡ ፈተናዎች መንፈሳዊ ጥበብ እንደሚያስፈልግ ገልጸው፤ «ከአርያም ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ቆዩ» የተባለውም በዝምታና በጸሎት መንፈስ ቅዱስን የመጠበቅ ምሥጢር እንደሆነ አብራርተዋል። በ፶ኛው ቀን መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ሐዋርያት በሁሉም ቋንቋ እንዲያስተምሩ ኃይል እንደሰጣቸው ሁሉ፣ ተመራቂዎችም መንፈስ ቅዱስ የሚገልጥላቸውን እውቀት በመያዝ አንዲቷን ቤተ ክርስቲያን በአንድነት እንዲያገለግሉና እንዲያስቀጥሉና ገዳሙ ሕዝቡ ወንጌልን በቋንቋው እንዲማር የሚያደርገው ጥረት ይህ የመጀመሪያው አለመሆኑንና በክረምትም ሆነ በበጋ በቋንቋ ማስተማሩን አጠናክሮ መቀጠሉን በማድነቅ ምክራቸውንና አባታዊ መልእክታቸውን  ሰጥተዋል። ​በዕለቱ በተመራቂ ደቀ መዛሙርት ያሬዳዊ ዝማሬና መንፈሳዊ ግጥም የቀረበ ሲሆን፤ ተመራቂዎቹ በተወካያቸው በኩል ባደረጉት ንግግር፦ «ይህንን እድል አግኝተን ከዚህ አንጋፋ ገዳም ተምረንና ሠልጥነን ለዚህ በመብቃታችን የብፁዕ አባታችን መልካም ፈቃድና ቡራኬ ነው፤ እኛ ልጆችዎ የተሰጠንን ሐዋርያዊና አባታዊ አደራ በመቀበል ለቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎት እንተጋለን» ብለዋል። አክለውም ከተለያዩ የገጠር አብያተ ክርስቲያናት የተወጣጡ በመሆናቸው የገጠሪቷን ቤተ ክርስቲያን በሰፊው እንደሚያገለግሉ ገልጸው፣ ይህ የትምህርት እድል ለሌሎችም ወንድሞቻቸው እንዲቀጥል ጥያቄ አቅርበዋል። ​በሥነ ሥርዓቱ ማጠቃለያ ላይ ተመራቂዎች በገዳሙ ቆይታቸው ላከናወኑት ትምህርት የእውቅና ሠርተፊኬት የተረከቡ ሲሆን፤ ከ፩ኛ እስከ ፫ኛ ለወጡ የደረጃ ተማሪዎች ልዩ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በመጨረሻም የገዳሙ አበምኔት ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ ባስተላለፉት የመጨረሻ ቃለ ምዕዳን፦ «የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትና የገጠሪቷ ቤተ ክርስቲያን «እኛ አለን!» ለማለት ነው እዚህ የመጣችሁት» በማለት የሥልጠናውን ታላቅ ሐዋርያዊ ዓላማ ገልጸዋል። አበምኔቱ አያይዘውም ተመራቂዎች አንድ ሆነው መጥተው ፭፪ የትምህርት ጓደኛ አፍርተው፣ ተምረውና አውቀው በመመለሳቸው ደስ ሊላቸው እንደሚገባ ገልጸው፤ ቀደም ሲል ወልደ ዱካ ቡኦታ (Wolde Duka Bu'ota) የነበሩትን በማስታወስ አሁን ግን ፭፪ ተተኪ መምህራነ ወንጌል ሆነው በመውጣታቸው የተሰጣቸውን የቤተ ክርስቲያን አደራ በታማኝነትና በጥራት እንዲወጡ አባታዊ አደራቸውን በማለት በጸሎት ተጠናቋል። ​የባቱ ዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ተተኪ መምህራነ ወንጌልን የማፍራት ሥልጠና በየዓመቱ እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን፤ የቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ለሕዝቡ በቋንቋው ተደራሽ ለማድረግና ወንጌልን በሰፊው ለማስፋፋት በሚደረገው ጥረት በክረምት ወራት ከሚሰጠው በተጨማሪ፣ በበጋ ወራት ዐቢይ ጾም ወቅት በተመሳሳይ ለሦስት ወራት የካህናት ኮርስ በመስጠት ተተኪዎችን በማፍራት ላይ የሚገኝ አንጋፋ የመንፈሳዊ ትምህርት ተቋም ነው። ​የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ ​ዘገባና ፎቶ፦ ዲ/ን አየለ #ባቱ_ዝዋይ #ሐመረ_ብርሃን  #ምሥራቅ_ሸዋ

About