@niko62698: ተልሚድ ሰዓት ሰዓቴን ለተልሚድ ሰዓት። ገበርኩት ሳላውቅ በድንገት። ሰዓቴን ነገውን ለሚያውቅ። ስሸጠው ልክ እንደመብረቅ(?)። ሰዓቴ ቆምዋል ካለበት ቦታ። ለሚሄድ ሰዓት ሲያደርግ ውለታ። እየመሰለው ጥሩ ደግነት። ለሚሄድ ሰዓት በህልም መቅረት። ለተልሚድ ሰዓት ሰዓትን መሸጥ። ቆሞ ለማየት የራስን ውድቀት። . . . . ሰዓታችንን አንሽጥ ሰዓት ተጓዠ ነውና!!! ✍️✍️✍️ ኒቆዲ............. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopoem #ግጥምለምትወዱ #poem #fy

ኒቆዲ | ቃላት ሰፊ
ኒቆዲ | ቃላት ሰፊ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 September 2025 13:31:11 GMT
679
47
4
113

Music

Download

Comments

user6740397661652
ፍሬሂውት አያሌው :
🥰🥰🥰
2025-09-15 13:50:50
1
nebiyu125
ሉቃስ :
🥰🥰🥰
2025-09-18 14:53:21
1
kidus_562
kidus_24 :
W poem
2025-10-06 18:49:46
1
To see more videos from user @niko62698, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About