Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bella_133211: #fyyyyyyyyyyyyyyyy #foryoupage #fyp #fypシ゚ #viraltiktok #music #bellalyricssss #fypシ゚
@Bella ❶❸❷❶
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 September 2025 15:18:29 GMT
1628037
50889
311
5460
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.27MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.27MB
)
Watermark .mp4 (
2.28MB
)
Music .mp3
Comments
ቢንያም የእስቴዉ︻デ═一 :
:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ግን ባለትድር ናት😥😥😥
2025-09-26 23:06:43
22
የልቤን ማን ያቃል። :
የዘፋኙን ስም ንገሩን
2025-09-16 03:35:32
10
Abelmequanent :
ስሙ ማን ነዉ ሙሉውን እንዲወርድ ሁኖ
2025-09-17 18:31:53
2
yosef :
ይድረስ እንደዛ እያፈቀርኳት በሌላ ወንድ ለቀየረችኝ. ሙዚቃውን በጣም ነው የምወደው
2025-10-02 18:27:29
0
B.....M :
ዘፋኙ ማን ነበር 😏😏😏
2025-09-15 16:16:28
7
aman :
ሙሉውን ለቀቀዉ🥰🥰
2025-09-17 16:31:18
1
ውሸታም አልወድም 😔🇨🇬👉🇺🇸🙏 :
ስሙ ማነዉ❤
2025-09-17 05:47:08
1
user87293549301540 :
ሙሉውን
2025-09-16 18:43:38
0
user44295496356936 :
ሙሉውን
2025-09-16 13:13:28
0
ጫላ፡ተሸታ :
ስሙንንገሩኝእሰኪ
2025-09-16 01:02:25
0
gach 122 :
ሰሙ ማነው
2025-09-16 04:15:04
4
መሌ ብቸኛው 🤔🤔 :
ኧረ ሙሉውን ወየበሉኝ
2025-09-16 13:43:41
0
selam :
ስሙ ማነዉ
2025-09-16 17:44:36
0
21/24/27🙏🙏🙏 :
ሙሉውን🙏🙏🙏
2025-09-16 11:19:59
0
እስኪ አዉቀን እንረዳ :
የለቀቀዉ ስሙን አያዉቀዉም
2025-09-16 06:23:04
1
tsga@ :
ስሙ ማነዉ
2025-09-16 15:57:11
0
የደብረ፡ወርቁ :
ስሙ፡ማነው፡በፈጣሪ
2025-09-16 05:10:38
0
natan :
mariyamn eyalekeskunew😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-10-03 19:39:25
1
ባይኖርህም ትኖራለህ ቢኖርህም ትሞታለህ። :
በናትህ ሙሉውን
2025-09-16 16:03:37
0
Semu :
ወላሂዉስጤነዉ
2025-09-17 03:28:52
2
emuye,tamru :
በናትህ ሙሉውን
2025-09-16 09:19:54
0
muluabebe31 :
ሥወደው አረ ሙሉን ጥሩ ነበር ❤❤❤
2025-09-16 04:26:19
0
ሰላም :
እረ ስሞን በናታቺዉ በጣም ነዉ የምወደዉ
2025-09-15 21:28:48
1
Selam 🎤🎧💊 :
እኔን መሣይ ወዳጅ ካጣሽማ ታዲያ ምን ተረፈሽ🥺🥺
2025-09-16 17:31:00
1
በ 09-66-37-95-59 ውሸት ነው ትበላላቹ :
muluwun☺
2025-09-16 14:52:03
1
To see more videos from user @bella_133211, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Um motivo bom para você está aqui. #vidasimples #meninadaroça #agrogirl #taro #cartomante
#creatorsearchinsights #حسين_تقريبًا
kana6 is so peak 🥹 #kanadeyoisaki #kanade #projectsekai #projectsekaiedit #kana6
Refroidisseur de téléphone PIVA X30 27W Don't play 😎 #phonecooler #codm #pubgmobile
Nhóm ở hồ sơ#xh #viral #fyp
#thematic app promo @thematic app
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy