@saviolazeki: በቀዝቃዛ ለሊት ፥ ውድህን አቅፈሃል በኮኮብ ታጅበህ ፥ ከንፈሯን ስመሃል ጨረቃዋን አይተህ ፥ አለም ነው ብለሃል ፀሐይ ወጣች ቀረች ምን ያደርግልሃል ? በገባዖን ሰማይ እምነቱን ተጠቅሞ ፥ ፀሐይዋን አስቁሞ ተዋግቷል ኢያሱ እስኪ ተሻል ከ'ሱ ! ጭር ባለው ለሊት ከፍቅረኛህ ጋራ ተነሱ ደንሱ ! ሰማይና ምድር ለዛሬ ባይነጉም ዘላለም ነውና ፥ የአንዲት ቅፅበት ትርጉም ይቺን ጨረቃ አስቁም ! @Habtamu Hadera ✍🏽 . . #viraltiktok #fyp #cinematic #videography #addisababa
Zeki Saviola
Region: ET
Tuesday 16 September 2025 05:26:48 GMT
Music
Download
Comments
adey gift and flower :
Phone or camera?
2025-09-16 15:33:50
4
Abd_Pogba 6🔥 :
አንተ ትልያለህ👑
2025-09-16 10:49:39
4
Dag.T⚖️ :
ዳንስ እና ጨረቃ
2025-09-16 05:37:38
2
Eka :
we are back 🔥🔥🔥
2025-09-16 23:04:25
1
mama miya :
❤❤
2025-09-16 05:46:57
1
fozi_Riyadel🥀 :
🔥🤎
2025-09-16 12:45:06
1
𝐀𝐁𝐔_𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍 :
🔥🔥🔥
2025-09-16 05:54:15
1
fuye :
🖤🖤🖤
2025-09-16 06:11:05
1
tsi warga❤ :
❤
2025-09-16 05:32:50
1
amani :
🤩🤩🤩
2025-09-16 06:41:33
1
Habtamu Hadera :
🖤🖤🖤
2025-09-16 05:29:57
2
RUmi :
🥰
2025-09-21 13:52:08
0
enuti 🦅 :
❤❤❤
2025-11-09 14:15:27
0
ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🧣 :
. አንገትዎን አቀርቅራ…በያዘቺው እንጨት መሬቱን እየጫረች… " ስማኝማ በህይወታችን ማምሻ ላይ እርጅና ተጫጭኖን ዳግም ብንገናኝ ና ቁጭ ብለን ብናወራ…ስለ እኛ ምን ትዝ እሚልህ ይመስልሀል?…ወደፊትስ ምን አይነት ሰው እምንሆን ይመስልሀል?…እንዲሁ ነፃ እና ለፍላፊ ሆነን እምንቀጥል ይመስልሀል ወይስ ህይወት ዝምተኞች እምታደርገን ይመስልሀል?…ብቻ እኔጃ!…ግን ፈጣሪ ብሎ አርጅተን ለማውራት ያብቃን…
.
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
Telegram@filimonhappy
2025-09-16 18:15:27
4
amurdii :
arnold techiyalsh
2025-09-16 18:27:01
1
ማኪባ🪐 :
I’m obsessed with your posts 🫠❤️🩹
2025-09-16 08:55:58
17
Sinu😻 :
Caption 💯❤
2025-09-16 22:44:33
3
N M :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-16 14:37:31
1
YOSEPH :
so beautiful.
2025-09-18 06:33:30
0
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm
homepage.