@kiloletones: ከመፅሐፍት አለም #Kiloletones #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #oromomusic #oromomusic_oromo_tiktok #oromomusic🖤❤️🤍 #musicvideo #musically #vairal #voiceeffects #videoviral #video #oldmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiamusic #oldmusicallysounds #oldmusic #jambo #hacaaluu_hundeessaa #hachaluhundessa #bale#FYP #ForYouPage #Viral #TrendingNow #TikTokTrend #ExploreMore #MustWatch #TikTokChallenge.#teachers #teacherlife #teachersoftiktok @KiloleeTones #oldschool #musicallym #Amharic #amharicmusic #Drama #commedy
KiloleTones
Region: ER
Tuesday 16 September 2025 12:20:00 GMT
Music
Download
Comments
እሳቱ ሰ :
ለምን ትበጠብጡናላቹ። ግን ምን አይነት ወርቃማ ጌዜ ነው ያሳለፍነው ስንት ሚሊየን ሰው1አይነት ትዝታ
2025-09-19 19:28:39
315
Yared :
ሆድ ባሰኝ
2025-09-19 20:49:25
73
👸KIᖇᑎᖴᑌᗪ 🐟🐟 :
የዛኔ 10 11 አመቴ ነበር ይገርማል🙏
2025-09-19 17:06:10
52
Sasay :
ብርቅርቅታ
ቆንጆዎቹ
ሰንሰለት
🙏🏾♥️😌
2025-09-19 17:58:43
81
abdijmawu :
በ90ዎቹ እሁድ ምሽት ከ3 ሰዓት ብዃላ ኩራዜን አጥፍቼ ሬዲዎኔን ድምጹን ቀንሽ ተኝቼ ስሰማው የትረካው ተዋናዮች በሃሳ ልክ የማያቸው ይመስለኝ ነበር
2025-09-19 12:03:10
51
መሆን አለ መሆን :
ዣን ቫልቫ (ምንዱባን)
2025-09-17 18:47:49
51
Love Mulugeta :
ሳቤላ 🥰🥰🥰 ዧንቨዧ😍😍😍😍😍 ብርቅርታ 😍😍😍😍 የቨኑሱ ነጋዴ😍😍😍😍 ኸረ ብዙ ናቸው በኛ ጊዜ የማይጠቅም ነገር በቲቨም በሬድዬንም አይተላለፍም🥰😍 90ዎቹ ምርጥ ዘመን
2025-09-19 21:24:40
37
Fre Tila :
ልጅነቴን🥺🙏🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 12:17:02
44
Me :
አባቴ ሬድዮ ከፍቶ እናቴ ትምህርት ቤት ልንሄድ ለእኔና ለእህቴ ምሳና ቁርስ ልትሰራ ተፍ ተፍ እያለች እኛ አልጋ ላይ ተኝተን ስንሰማ😭😭😭😭
2025-09-20 19:08:07
23
Mamush Getnet :
ያኔ ሰው ❤ ❤ ሰው በነበረበት ጊዜ
2025-09-19 20:28:22
14
hyate🇪🇹🇱🇧🇹🇷💕💕💕 :
ጣፋጭ ግዜ ምርጥ ትዝታዎች አስለቀስከኝ🥺🥺🥺🥺
2025-09-20 05:09:10
7
kalbekal92 :
ይሄ ግዜ ይናፍቃል ጌታን ,,,,,,በፍቅር ነበር ምንሰማው
2025-09-19 12:19:38
64
Amann :
የሆነ በጣም ሆድ የሚረብሽ ነገር አለው ትዝታ በጣም ከባድ ነገር ነው ባልሰማውት ሁላ ነው የሚያስብለው ምን አይነት ልዩ ጊዜ ነበር ግን ወደ ኀላ መመለስ ቢቻል 😁😁😁
2025-09-21 02:07:30
10
user ESHNA SAME :
እንደዚህ ጊዜ ውስጤን ሰላም ተሰምቶኝ አያውቅም ፍቅር የነበረው ማህበረሰብ ሁሉም የሚከባበርበት ጊዜ
2025-09-19 14:55:06
53
cuba jr :
የደጀኔ ጥላሁን ድምፅ መቼም ከጆሮዬ አይጠፋም። ያቺ ኢትዮጲያ ብትመለስ ምኞቴ ነበር
2025-09-19 19:35:47
20
Tef :
ምንድ ነው ድብልቅልቅ ያለ ነገር ተሰማኝ ናፈቀኝ ያ ጊዜ ይሄን ጊዜ የነበረ ሰው ነው ፊሊንጎ ሚረዳው ለመግለፅ የሚከብድ ነገር😔😔😔😔
2025-09-20 14:48:17
8
Yared :
ኦዲዮ ያለው ይላክልኝ
2025-09-19 20:12:22
8
time :
family የነበርን ስላም አሰባቹሁታል
2025-09-19 01:22:03
41
ፍቅር እደ :
ሆዴ ተረበሸ ምኑን አስታወስከኝ አለቀስኩ
2025-09-20 07:31:21
8
MoM🌙💓 :
ምፅ ልጅነቴ ስሰማው ልቤን አመመኝ😪 አባቱን ጨምሮ ስንቶቹ ሞቱ😪
2025-09-19 21:55:02
16
🌷 Lemlem 🌷 :
ወይኔ ልጅነት ተመልሶ አይመጣም 🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 15:10:22
15
tesfu :
እንደገና ብተርክልን ደስ ይለናል ብዙ ነገር ያስታውሰናል ልጅነታችን😂😂😂😂😂
2025-09-19 20:58:22
10
Rosie :
ደጀኔ ጥላሁን የሁላችንም ትዝታ በልባች የታተመ ገና ስሰማው ነዘረኝ ትምህርት ቤት እረፈደ ትረካ ጀመረ ቶሉበይ እየተባልኩ የተጣደፍንበት ጊዜ የማይገኝ ምርጥ ዘመን ለኛ ለዛ ትውልዶች ባለንበት ሰላማችን ይብዛ🥰🥰🥰
2025-09-19 20:17:40
14
sol beauty salon Jimma :
ዣንቫልዣን ደግሜ ብሰማዉ
2025-09-20 21:16:10
6
To see more videos from user @kiloletones, please go to the Tikwm
homepage.