@sadaabdlla: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹Information about medication for back pain

Sada merkato
Sada merkato
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 16 September 2025 10:35:02 GMT
862563
28228
888
12625

Music

Download

Comments

a7441714
ለሁሉም ግዜአለው🥹 :
ለማህፀን እፌክሽን ንገሪኝ💔ልሞትነው
2025-09-19 09:30:59
14
mekiya101
M ነኝ የሀይቋ :
በወገብ ህመም እደኔ የተሰቃየ አለ ግን😭አብሹን ተቀብተን እፀሀይ ላይ ስንሆን ምች አይመታንም ወይ😭
2025-09-16 19:13:09
176
fethi1325
Feti123 :
እህቴ በጣም ተቸግሬያለው ዲስክ ተብዬ ያልሄድኩበት የለም አሁን ያልሻቸው ቦታ በሙሉ ጎንበስ ቀና በስቃይ ነው አላህ ይርዳኝ በጣም ከሰው በታች ሚያደርግ ህመም
2025-09-17 08:38:49
6
user8666559741953
user8666559741953 :
አህቲ ለ ድካም ስሚት ለለንስ ምን ላድርግ ደከመኝ ስራ መስራት አልቻልኩም
2025-09-16 12:26:04
10
ayeleligekdisit2222
ቅድስት strong women 👑 :
የኔ ዉድ ያልሹ ሁሉ አዘጋጀው ግን የምይሸን ሰው ከት ላገኝ ማዳም ደፍር ልጠይቃት እንድ
2025-09-24 19:18:22
17
mengeson688
mengeman :
selam sada ጉሮሮየን በጣም እያነቀኝ እየተቸገርኩ ነው እና ke anchi video ayiche neber kebercho yet new ማግኘት እምችለው
2025-11-06 05:22:48
1
elhuelhu
ⒺⓁⓊ🌺🇪🇷 :
አይ ማን ያሸኛል በዛላይ ሰውቤት😭
2025-09-16 19:53:13
5
user99021184520136
ግዜመልሥይሰጣል :
ሥደትላለነዉሣእህቴ
2026-05-11 09:30:24
1
sosana.a0
Sosana A :
እሺ ግን ፀሃይ ማግኘት ካልቻልንስ
2026-03-03 21:10:06
1
kedir.asfaw2
Kedir Asfaw :
አድራሻሽ የት ይገኛል
2025-12-07 02:22:06
1
ya.selam8
𝖘𝖛𝖘𝖛🦋 :
ኧረ እህትዋ ለእራስ ምታት ንገሪኝ መሞቴ ነዉ 🥺😭
2025-11-17 21:44:29
0
etagegnassefa
Tig :
እንሞክራለን መደሃኒት ያሪግልን እህታችን ተሰቃየሁ
2025-09-17 09:43:35
8
zufantadess
ጣፋጭ :
ታጥበን ነዉ ሣንታጠብ ፀሐይ የሚመታን😳😳😳
2025-09-17 03:01:39
6
abdulkerimhayired
Abdulkerimhayired :
next part
2026-01-19 03:23:34
1
user1188125849797
tIgist :
እኔ በጣምያመኛል እስእሞክረዋለሁ
2026-02-20 19:23:59
1
ppse2025
😎 :
ይህን እናደርገዋለን። ቀጣይ ይዘጋጅልን
2025-09-17 17:53:25
5
ats4439
ስውሯ ማሪያም አደራ የልቦናየን አንች ታውቂዋለሽ :
እኔ በጣም ያመኛል እሲኪ ልሞክረው
2026-02-19 09:12:08
1
user8009830847701
mesi mesi :
በየቀኑ ነዉ የሚቀባዉ
2025-11-13 20:00:59
2
user1844254460024
ሜላት :
የወይራ ዘይት ለሌለንስ በሌላ በቅባት አይሆንም?
2025-09-17 08:24:27
1
shalelen1
ማርያም ❤😘እናቴ❤😘🙏 :
ለጥርስ ቁርጥማትስ ምዲነውመፍቴው ልሞትነው በፈጠረሽ እምታቂተሆነ መልሽልኝ 😢😢😢
2025-09-17 20:59:23
1
zahra.zahra7751
Zahra Zahra :
አብሹን የት አገኛለሑኝ አይ ስደት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2025-10-12 07:53:13
1
bu02792
bu/apo :
አዋ ኢሱ ጋ ነዉ ከመቀመጫ ትንሽ ከፋ ብሎ ነዉ ምያመን እና ስን ተኛ ነዉ ዋይስ በቀን ነዉ🥰🥰🥰
2025-09-16 12:59:47
2
yenelijiyeabbelay1619
ናታኔም❤️16❤️19❤️21❤️27❤️👑 :
ለ ስንት ሰዓት ነው የምናሸው አብሹስ ለ ስሰዓት ነው የምናቆየው ገላየላይ ፕሊስ መልሺልኝ
2025-09-22 16:47:10
2
mph086
@@@@168 :
አብሹ የተፈጨ ነዎ
2025-09-16 19:08:46
1
user619795113983
መኖር ደጉ :
በፈጠረሽ ለስንት ቀን
2025-09-26 19:09:00
4
To see more videos from user @sadaabdlla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About