@kiloletones: Tesfaye Gebre Sport #Kiloletones #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #oromomusic #oromomusic_oromo_tiktok #oromomusic🖤❤️🤍 #musicvideo #musically #vairal #voiceeffects #videoviral #video #oldmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopiamusic #oldmusicallysounds #oldmusic #jambo #hacaaluu_hundeessaa #hachaluhundessa #bale#FYP #ForYouPage #Viral #TrendingNow #TikTokTrend #ExploreMore #MustWatch #TikTokChallenge.#teachers #teacherlife #teachersoftiktok @KiloleeTones #oldschool #musicallym #Amharic #amharicmusic #Drama #commedy
KiloleTones
Region: ER
Wednesday 17 September 2025 10:00:00 GMT
Music
Download
Comments
Get Debero :
ልጅነቴን አስታወሰኝ የኢትዮጵያ ሬድዮ ስፖርት ዜና መግብያ ነበረ ድሮ ዘፈኑ
2025-09-17 11:50:32
59
ዜድ ኮሞቦልቻ :
ኢትዮጲያ ሀገሬ ይወድሻል ተስፋየ ገብሬ የሚል ሙዚቃ አለዉ ሀገሩን ያስተዋወቀበት .ሀገሩን የሚወድ ምርጥ ኢትዮጲያወ ነበር
2025-09-18 11:54:20
4
Mesele Ethioypian Traditioal :
ነብሱን ይማረው ጣሊያን ቦሎኛ የቀረ ሰው ነው
2025-09-18 06:55:59
13
yimenu :
በጣም ድንቅ የሆነ ስራ፣ በ1975 ለማመን የሚከብድ ስራ። ደምሴ ዳምጤም ትዝ አለኝ
ተስፋዬ ገብሬ ገና በጎልማሳ እድሜው በጣሊያን ሀገር ሲያልፍ ባለቤቱ በክብር ቦታ ላይ አሳርፈዋለች።
2025-09-20 17:18:57
4
user50104723482 A.razak :
ምርጡን ጋዜጠኛ ዳምሴ ደምጣውን እና ኢትዮ ሬድዮ የስፖርት ፕሮግራም ልዩ አቀራረብ ....
2025-11-12 08:54:59
2
Andinet Geletaw :
ሰኞ እሮብ እና ዐርብ ቀን 6 : 30 ላይ በኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ ።
ደምሴ ዳምጤ ፣ ጎርፍነህ ይመር....
2025-09-20 19:22:44
5
哈立德 :
የ ውጪ ዘፈን ነበር ሚመስለኝ
2025-09-19 19:22:09
9
yareda21 :
2018ዓ/ም ላይ ሆነው የኢትዮጵያን ሙዚቃ አሳደግን ለሚሉ 1975ዓ/ም እንዲህ ያለ መግቢያ/intro ይሰራ ነበረ በልልኝ።
2025-09-19 17:23:51
6
አለም ሽፈራው :
የዘጠናዎቹ ትዝታዎች እነ ደምሴ ዳምጤ የዘጠናዎቹ ልጆች እድለኞች ነን
2025-09-18 18:05:09
4
0933562888mekuria :
ደምሴ ደምጤ ተውስይለኛል
2025-09-18 03:53:41
9
Isu :
Ayle is the only son he had. He lived in Kera kebele 19 kefetanga 21 behind old Kerchella. Fact.
2025-09-20 03:27:35
2
12AbrehamAk :
በናትህ save እንዲሆን አድርግልኝ
2025-09-23 19:28:17
1
BLUE STAR👑 :
ተውኝ ራዲዮ ልገዛ ነው
2025-09-19 13:05:38
3
Berhanu Elfu :
Went to my childhood
2025-09-19 10:18:58
2
Wisdom :
ይህንን ተከትለው እነ ይንበርበሩ, ደምሴ ዳምጤ, ሶሎሞን,...በዘገባ ዝርዝር ላይ ይሰየሙ ነበረ...
2025-09-18 21:19:54
3
mekdi የabe 🌸💝 :
በጊዜው ያልደነሰበት የለምኮ ይሄኔ😂😂🙈🙈
2025-09-20 20:11:18
3
The Marley Dynasty :
Sweet funk music
2025-10-12 10:53:46
1
Eyob :
sport
2025-12-01 10:44:04
1
Araya Kiflu Berhe :
ተስፋየ ገብሬ
2025-09-19 17:39:19
2
Ayeleergicho :
wow
2025-09-20 05:58:23
1
jan majestys :
ደምሴ ዳምጤ ልጅ ሆኜ ትዝታችን
2025-10-03 02:22:43
1
Zman Ethio :
ውዲቷ አገሬ በጣም ይወድሻል ተስፋዬ ገብሬ በልጅነት ትዝታ
2025-09-22 18:58:28
1
Àfrø twīns :
sirba baaleho karaan baalehoo .. jedhu fidaamee sila sirbi isin biraa hin dhibuu
2025-09-18 11:09:08
2
ንስሯ ከሸዋ ሰማይ ስር🦅🦅🦁🦁 :
ትዝታችን የልጅነታችን😍😍😍😁90
2025-09-21 22:53:14
1
kedir Nigussa :
የእስፖር ፐሮግራም ማጀቢያ ይመስለኝ ነበር እራሱን የቻለ አንድ ሙዚቃ ነው።
2025-09-18 14:49:35
2
To see more videos from user @kiloletones, please go to the Tikwm
homepage.