@lattuusaccos: የጊዜ ገደብ ቁጠባ(Time Deposit) እስከ 1 ዓመትና ከዛ በላይ እንደ ሚቆጥቡት የገንዘብ መጠን ከ10% - 20% እና ከዚያም በላይ የሚሆን ዳጎስ ያለ ወለድ በየወሩ እንሰጣለን። ገንዘብዎን ወርሃዊ ገቢ የሚያስገባ ሰራተኛ ያድርጉት! አድራሻ፦ ቁ-1: ከአያት አደባባይ ወደ ሰሚት 72 በሚወስደው መንገድ ላይ ከኦል ማርት ሱፐርማርኬት አለፍ ብሎ ባለው ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቁ-2: ጎሮ አደባባይ ጓርየ የገበያ ማዕከል 6ኛ ፎቅ 📞 ጎሮ ቅርንጫፍ፡- 0986110055 አያት ቅርንጫፍ፡- 0986110033 - 0116390172 በህብረት ወደ ፊት! Lattuu Saving and Credit Cooperative Society #lattuusacco #lattuusaccos #cooperative #addisababa #Ethiopia
LATTUUSACCOS
Region: ET
Tuesday 16 September 2025 15:57:59 GMT
Music
Download
Comments
Getahun Regasa :
ዘንድሮ በአፍ በማሰታወቂያ ይባላል ተግባር ላይ ዜሮ እየሆነ ነው የተቸገር ነው
2025-09-17 06:26:17
58
ab :
bwer nw. 130,000 migegnew?
2025-09-17 07:18:38
4
Tamrat merga :
13%ወለድ ማለት ነው ባንክ 7% ነው የሚከፍለው ሕጋዊ ነው ወይ ዋስትና አለው ወይ?
2025-09-17 04:47:42
4
Ararso :
የትኛውም ባንክ እና Micro Finance የሚሰጠው አገልግሎተደ አይደል እንዴ? ምንድን ነው ልዩነቱ?
2025-09-17 20:17:41
0
Akka salphaatti as hin geenye :
10%-20% ወለድ ያልሽው በወር ወይስ በዓመት ነው እህቴ?
2025-09-17 07:56:36
2
asefa :
2,000,000 sent naw,beware naw
2025-09-17 17:05:04
0
Fitsum Ye enate 19 :
ዋሰትናችን ምንድን ነው
2025-09-17 19:09:02
2
Tsad the red :
በየወሩ ያላችሁትን ብታብራሩት😁
2025-09-17 09:27:12
7
jossy5454 :
600 000 bikotib bewer sinit birr bewer agegnalehu?
2025-09-17 14:23:30
0
One LLLLove :
ሌላዉ ጋር እሥከ 24% dires newu
2026-05-10 17:46:06
0
king :
ባንክ ነው ወይስ ልሰርቁን ነው
2025-09-18 01:49:21
1
Asche :
5,000,000 መቆጠብ እፈልጋለሁ ።የት ነው ቢሯችሁ
2025-09-19 07:57:14
1
Habari :
10% እና 20% ወለድ ኢንፍለሽንን ይሸፍናል??
2025-09-17 15:16:33
0
user3827709515947 :
አናቅም
2025-09-17 15:42:18
0
ወፌ ላላ :
ብበላስ ማነው ዋስትናዬ🤔?
2025-09-18 22:00:53
0
Nigussie :
በጣም ትንሽ ነዉ ወለዱ በወር 10000 ማለት ነዉ
2025-09-18 06:54:54
0
ስለእውነት :
3ሚሌየን በብቆጥብ በወር ስት አገኛለሁ
2025-09-17 17:04:55
0
Miseter Amare :
በወር ነው? አምስት መቶ ሽ ይቻላል ወይ?
2025-09-18 19:56:08
0
ፈለቀ :
በምን እመነት
2025-09-19 04:22:41
0
Dfg37 :
where is ur location
2025-09-18 17:54:15
0
lucky man ♥ :
አራጣ ማለት ነው እኮ ውሸት
2025-09-17 17:48:14
0
Ethiopia :
ምን ዋስትና አለን ጠራርጋችሁ ብጠፉስ
2025-09-17 11:52:14
3
AZARIA :
በወለድ ልትጨርሱን
2025-09-17 09:12:53
4
Jordan W :
የአመቱን ወለድ በሙሉ በቅድሚያ መውሰድ ከፈለግሁ ስንት % ይሠጠኛል?
2025-09-17 13:07:11
0
TAWAKAL WHOLESALER JIGJIGA :
am in USA can you tell me Interest rate if I Save 30,000$ USD? is it monthly & Annually year
2025-09-17 00:08:40
0
To see more videos from user @lattuusaccos, please go to the Tikwm
homepage.