@makiyezerihun27: Replying to @sifan222222222 ነቃ በይ እህቴ የምን መዝረክረክ ነው አሰተውዪ

maki (ፋሲካ)💎💎💎
maki (ፋሲካ)💎💎💎
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 September 2025 05:23:18 GMT
79862
1970
178
71

Music

Download

Comments

selam78701
selam :
እነሱ ዝሙትን ገጠር በልጅነታቸው ነው የሚጀምሩት አዲስ አበባ ስራ ሲቀጠሩ አይደለም
2025-09-17 11:13:32
110
user7573940863561
ትርሲት :
የሰው ባል እሚያማልሉ ሴቶች ቢሰቀሉ አላዝንም እኔማ ባሌን እምታሽኮረምም ሴት ካዬሁ እገላታለሁ😁
2025-09-17 07:09:45
41
mekdes5812
Amarawit :
የባልየው አክት ጉድ አላገባም😁😁
2025-09-17 05:34:47
29
etebikihalehu
selam :
ሰራተኛሽ ፍቅረኛዋ ጋር እረፍት ብላ የማትሄድ ከሆነ ፍቅረኛዋ ያለው ቤት ውስጥ ነው።
2025-09-17 05:52:38
22
kal312191
ቃለ ማኛ እንጀራ :
ኧረኧረ ይመችሽ ፖሰቶችሽ 80% እውነት ናቸዉ
2025-09-17 16:06:57
20
t612718
T ነኝ : የድንግል ማርያም ልጅ :
ሲጀመር ባልየው ነው ልክስክስ🥰🥰🥰🥰
2025-09-17 13:18:02
16
merkeb138
ዘመኑን ዋጁ :
ኧረ ዉይ እንደዉ የነሱ ጉድ አያልቅም ስራቸዉን በደንብ ነዉ ያወቅሽልኝ እኔ ግን ምኔ ሞኝ ሴራዋ ከገባኝ ድርሽም አላደርጋት ደግሞ እኮ ባሎች አጉል አዛኝ እሚሆኑት ነገር
2025-09-18 03:10:07
11
mekdes.bya
Mekdes♥️ :
ባልየዉ ግን ትርንጎን ወዷታል😂
2025-09-17 07:40:42
7
smret665
👸strong woman 🦅 :
የባልሺ እና የሰራተኛሺ ነገር ምናቸዉም ደስ አላለኝም ሰራተኛዋን አባራት😂😂😂
2025-09-17 06:48:32
7
user7311184687678
Beza :
ወንድ ስትሆኚ ሲያምርብሽ😅
2025-09-17 12:50:34
6
selamabera18
Selina :
የምር ጀግና ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-18 16:42:54
5
user6719100070744
❤የማርያም❤ :
ድምፃቸውን ሚቀይሩት ነገርስ😏
2025-09-17 15:26:09
5
hiwot25
Hiwot Ye Askale :
ወየው የኔዋማ እኔ ልቀይስ ስገባ እሳም ትሽቀዳደማለች ፀጉራን በሹካ ታለሰልሳለች ውጥርጥር ያለ ልብስ ቅጣ ውስጥ የተቀረቀረ ቀሚስ በስተቀር አትለብስም ነበር ከዛ እናቴ መነቀረችልኝ ጎረኔት ራሱ ታዝቦኝ ነበር
2025-09-17 11:42:58
5
user43306571970996
user43306571970996 :
አስቀድሜ ይሄን ስለማውቅ ሰራተኛኤን ባሌ ፊት እንዳትቀርብ ነው ማረጋት
2025-09-17 22:38:17
5
philianioti
Phili :
አረ አንቺ ትለያለሽ ልደትዬን😂😂😂
2025-09-18 14:48:06
3
r8505834
R :
እኔም አክስቴ ቤት አጋጥሞኛል
2025-09-17 05:31:27
3
bertieda
ከሳቅ ጀርባ የማይጠፋ ሀዘን😭😭 :
እኔ ሰራተኛ ብሆን ግን ዝንጥ ብየ እለብሳለው እታጠባለው የሷን ባልግን ማርያምን ወርቅየፈለገ ታሪክ ቢመጣ አላስበውም አላደርገውም እሱእራሱ በድብቅ አላስቀምጠኝ ቢል ወይ እወጣለው ወይም ደግሞ ለሴትዮዋ እናገራለው ማርያምን
2025-09-17 08:44:16
3
zhabahmed8
𝗭𝗲𝙝𝑎𝘣🍂 :
ወላሂእኔደግሞ ወዶቹንሳይ ድብርብሬነውየሚወጣው😁
2025-09-17 07:17:24
3
addistibo
addistibo :
በጌታ በእየሱስ ስም የምር ነው የደነገጥቁት
2025-09-29 14:53:09
3
user4383536518488
kuku :
አንቺ ግን ትለያለሽ🥰 አንድ ውሸት የለውም
2025-10-20 06:57:00
3
a5429387
𝓐𝓲𝓼𝓱𝓪 :
የምር ትችያለሽ
2025-09-17 05:53:16
3
.6.7.8.94399
ነኝ የመዳም ሽቅርቅር :
ወይ ጉድ ማሪያምን አንዳንድ አሰሪዎች አላቹ ቅናታቹ መከራ ቆንጆ ሰራተኛ ስታዩ በቅናት ድብን ትላላቹ የኔ አሰሪ አለች አይደል ባሏን አቅፋ አድራ በነጋታው እኔን የምትገላምጠኝ ከስራ ውሎ ሲመለስም እንን አይን አይኔን ታያለች🤣🤣🤣
2025-09-17 16:42:08
2
barkon98
Adi epoxy :
ባልሽ ግን😂😂😂😂😂
2025-09-18 05:02:03
2
neima.e
N ወሎየዋ :
ውይ እንድህ አይንት ስራትኛ አለ ግን ካለ አስሮ ነበር በርበሬ ማጥን ቱ ይህን ያክል የስው ባል ለማማለል ዝሙትኛ 😁😁😁
2025-09-17 15:46:28
2
user73049405601434
Yeni የእናቷ ናፋቂ :
እሳቸው ምን ሆነው ነው
2025-09-17 15:42:04
2
sefi1122
soli :
yederesebet yawukewal
2025-09-17 18:35:44
2
nigsti.kasahun
Ùm Qũėęŋ :
ማሪያምን እኔም አጎቴ ቤት አለች ልክ መምጫው ስደርስ ፏ ብላ ትጠብቃለች ሽቶ ሳይቀራት😁😁
2025-09-17 19:11:11
2
bezagizachew2
beza Gizachew :
እውነቷንያሥተላፍሽው ነገር እኔም አጋጥሞኛል ድግልማርያም ትዳሬን ጠብቃልኝ ነው እንጂ የትንኛዋን ብናመጣ እደሚሻል ግራነው ልቦና ይሥጣቸው
2025-09-18 19:58:03
2
nafkota8
Nafkota :
እውነት ነው እኔም አይቼ ታዝቢያለሁ🥰🥰
2025-09-17 12:51:33
2
user5626926039536
الحامد الله :
😂አሳቅሽኝ ።ግን የባል ጥፋት ነው ብዬ ነው የማምነው ከሚስቱ ውጭ ምን ያልከሰክሰዋል።እቤትሽ እሽ እናያለን የውጭንስ ጠብቀን እንዘልቀዋለን ወይ ነው
2025-09-17 21:27:25
2
workuagebeyehu
ኪዳነምህረት እናቴ :
እረትወና የባልየው አክት ያበደነው
2025-09-17 12:24:44
2
merry9838
ቅዱስ የሚካኤል ልጅ :
ትችያለሽ
2025-10-20 07:39:13
2
.kidanemihret.enat
እግዚአብሔር ይመስገን ☦️💒 :
እረ አምላኬ ከሰው ቤት አውጣን ይህ ሁሉ ስቃይ ምን አደረግን አይይይ 😭😥🥺
2025-09-17 09:09:12
2
rozayeezebebaleji
Roza Awel🌹🌹 :
Unat maselong minadadhu nagres🤔🤔🤭🤭😡😡😃😃😃
2025-09-26 12:25:09
2
ui467488
🫰🫰 :
እረጎበዝ አጨብጭብ😂😂🥰
2025-10-03 11:11:04
2
yeabkalayele797
የአብ ቃል :
እውይ ጀግና ነሺ የኔዋ ሸቶ እየተቀባች ትተኛ ነበር በሰወሰት ቀኖ አባርርኮት ወንበር ገጣጥማ እግሮን ትሰቅላለች እሰኪ ተውት ፍጣሪን የፍራች ካልተገኛች ለትዳር ሲኦል ናቸው
2025-09-17 10:12:45
2
elsho0701
elshu :
😂😂😂😂😅
2025-09-18 10:12:17
1
hawi7700
Hawi :
እነከፍ ወንድ ዘመን ላይ ለደረስን አንዴ የህሊና ፀሎት። እዛው በየሜዳው ይርመጥመጥ የምችለውን አየራሁ ልጆቼን እራሴ አሳድጋለሁ
2025-09-27 03:53:00
1
tgelduhab
Tigistseyfu :
ere gobez nesh
2025-09-28 11:21:49
1
johnny15373
john :
እመቤቴን የኔሰራተኛ የነበሰችዉ ልክባሌሲመጣ ልብስ ለመቀየር ልክ ፕሮግራም እደነበረበትሰዉ አጭር ቢጃማ ለመፈለግ 2ሰአት ይፈጅባታል አድቀን አጭርቀሚስ ለብሳ ከባሌፊለፊትቆመች እባብ ልቡን አይቶ እግርነሳዉ ከዚህ ዘወርበይ አልኳት ስታስጠላ
2025-09-18 07:27:08
1
amy159028
Amy :
ብዙ የቤት ሰራተኞች ጉዳቸው ስለወጣ እየተንጫጩ ነው 🤣 ዳይ ወደ ኩሽና😜😜😜
2025-09-18 07:20:16
1
banchwubie
Banch🌺💚 banchfkir :
ቱ @የራስሽባልነውልክስክስአያንዳንድሽ
2025-09-29 04:14:12
1
milikit.mengestu
Milikit Mengestu :
አያምርብሽም ሁሉም ነገርሽ
2025-09-18 01:35:28
1
fase295
@Fasika✨ Ethiopia ♥️🇪🇹 :
yezarew yileyal😂
2025-10-03 16:06:41
1
helu33670
helu :
ሁሉም እኮ ልክ ነሸ ጌታን
2025-10-19 18:38:09
1
userjo119
JHON MAN :
ደስ የሚል ትምህርት ነው የምሰጪው በርቺ አሪቭ ነው
2025-10-22 16:54:26
1
.winta3
🦋 winta 🦋 :
የዛሬው ያስቃል😂😂😂
2025-09-17 16:58:58
1
user9324399844261
user9324399844261 :
ባልየው ግን 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ይመቸው
2025-09-18 10:16:33
1
To see more videos from user @makiyezerihun27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About