@flightmode105:

Flight ሙድ
Flight ሙድ
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 17 September 2025 09:33:28 GMT
3222130
131696
1229
24308

Music

Download

Comments

fikir_a22
⛦⃕𝄟 𝕗𝕜𝕣 ⛦⃕ Aschenaki ঔৣ꧂ :
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛  ማርያም አማላጅ ናት  💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
2025-09-17 12:40:54
930
userbekibeki1229
የነገን ማን ያዉቃል :
ሓቀኛ ሲንግል Hi ይበለኒ
2025-09-20 06:51:13
30
zalalemyanurharashu
ጭቅጭቅ :
ለጁላ ነው አሲስት ያደረገን
2025-09-30 18:01:55
0
user2976102707078
mesii :
ኢየሱስ አማላጅ ነው በማስረጃ ነው
2025-09-19 12:09:45
168
user57687013849557
mule 💚💛❤️ ፍቅር ብቻ :
እሄን ኮሜንት እምታነበዉ ልጅ የእናትህን ደስታ ያሳይህ
2025-09-20 16:16:20
219
user4061248411881
ኤቀይ አትከነ :
ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም
2025-09-19 15:08:13
209
user8561068688726
የኢየሱስ ክርስቶስ ባርያ :
ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞተ
2025-09-18 06:28:15
130
hulu.melkam6
Hulu Melkam :
AI አክሰንቱ ምንኛ ነው?😂
2025-09-17 15:52:30
395
user4793257832618
jer zinabe :
ክክክክክክክክክ😁😁😁😁😁
2025-09-26 12:07:31
0
user2688280099209
my Love Jesus :
Eyesus Geta new Eyesus yadanal ameeen
2025-09-17 17:16:18
49
esmiz515
የበረሀዉ እርግብ :
እዚህኮ እስለሀይማኖት ያወራ የለምኮ ወገን 🤔
2025-09-19 19:44:30
33
bazii67847407534258
Baziiii :
እየሱስ ፈራጅ ነው ማርያም አማላጅ ናት አለቀ ማን ፅፎ ማን ይቀራል 😁
2025-09-21 16:30:22
5
iloveyu041
MF.HTE🤝_٠٥🗿🦁 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 አና አከውንቱን Followo ያረጋቹ ሁሉ እበካቹን 1ወር 20k ከስጋበቹኝ በቪድዮ ታርኬን እምነግረቹ ይሆነል ለስራ ስለም ፈልጋው አርጉልኝ 2ቪድዮ አለ ለሰ❤ ቤቴንጋብታቹ ፎሎኣርጉኝ በቪድዮ አስራደችኋለሁ 👏👏
2025-09-25 12:21:28
1
user3057212981970
የጎጃሟ ቀበጥ :
የድግል ማርያም ልጂ ሳትሆኑ አትሙቱ
2025-09-19 12:22:36
23
user7599986174776
ሩማን :
እስልምና ሳትቀበሉ እዳትሞቱ ያናስ
2025-09-20 10:10:58
4
yasso.baracle.2
YASSO BARACLE 🤝 🙋 :
ወረኛ መሆኔን በዚ video ነው ያወኩት 😫🤣🤣🤣
2025-09-17 13:25:27
179
ictmobileictmobile
💚💛❤️ICT MobilE✍️✍️👩‍💻👩‍💻 :
እዉነትነዉ እሱ እራሱ ትምርት ያስፈልጋዋል
2025-09-17 13:27:20
39
laifis.short
የፓሶዋ🥰እርግብ🅰️🥰 :
አይሀበሻ🤣🤣🤣እንለያልኮ
2025-09-17 09:43:47
93
weldebirhanabates
weldebirhanabates :
በሳቅ ገደሉኝ
2025-09-27 08:17:25
1
adugnawworkneh1
adugnawworkneh1 :
በትክክል🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 18:36:23
7
ethfoods
Samrawit Teshome :
መትሪክ😂😂
2025-09-17 12:25:42
39
user6900126819024
ፈት :
መላጣው አዳለጣቸው😂😂😂ጉድ እኮ ነው
2025-09-17 14:11:31
17
sweet56120
sweet🍬🍬 :
እኔ sweet ነኝ🤗🍩🍩
2025-09-20 16:20:53
3
fetiii96
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ :
አዎ አንዳልጧቸው ነው
2025-09-17 10:23:14
13
jonsina875
Jonsina :
ቆይ ግን አማረኛው የዬት አገር ነው እስኪ ንገሩኝ
2025-09-25 18:30:36
0
To see more videos from user @flightmode105, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About