@yohannes_fikade: ምን ብዬ ልፀልይ? acting @yuadan actres camera:- @@fitsum #ዮሐንስ_ፍቃዴ #acting #drama #ድራማ #ትወና #ግጥም #poetry #ገጣሚ_ዮሐንስ_ፍቃዴ #yohannes_fikade #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharicmovies #ethiopian_drama #shortfilm # #ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን • • • • #creatorsearchinsights #creatersearchinsights2025 #ceator #creatorsearchinsights2025
Yohannes Fikade °ዐይነኩሉ
Region: ET
Thursday 18 September 2025 17:07:31 GMT
3051422
249734
7095
43001
Music
Download
Comments
Rome art :
በጣም ጀግና ተዋናይ ናት በርቱ ጆ
2025-09-19 03:47:53
1634
It’s IBRO 🎶 :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ እስኪ🥺🤗
2025-09-19 06:25:14
383
The ñóřţĥ🌍ሰሜናዊው🦅 :
😌💔 ቤተክርስቲያን ሄጀ የምለው ጠፍቶኝ ብዙ ቀን ተመልሸልሁ አሁንስ የምር ከፈኝ 💔😭
2025-09-18 19:42:18
912
𝕗𝕜𝕣💚 :
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛 ማርያም አማላጅ ናት 💛
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
2025-09-19 08:14:31
679
yasu :
ሰውን በፈጣሪው ላይ ተስፋ መቁረጥ የለበትም:: የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም🙏🙏alhamdulillah😘
2025-09-19 12:15:45
759
Jemal liverpool :
ምነው በኔ ቦታ ሆነሽ ሰራሽው፡፡ሁሉም ሰው ላይ
ይህን ድርጊት አለ ማለት ነው?አደማሽኝ ቁስሌን ነካካሽው፡፡😭😭😭😭😭
2025-09-19 04:40:34
138
Liya Zewdu136 :
ምርያምን እያለቅስኩ ነው ያየሁት 😭😭😭
2025-09-18 20:23:15
158
Adey yemaryam :
የጥበብ አስተማሪዎችን አብዛልን
2025-09-18 19:11:46
251
Yasin ወሎ❤አርሰናል :
በጣም ምርጥ እና ብዙ የተለፋበት ስራ ነው like comment ena ripost .አድርጉት
2025-09-20 06:16:42
223
teddy_Shewa :
የኔ ጀግኖች 🙏🙌🙏🏻🥰
2025-09-18 20:03:40
191
Sisay,/Gonfa,1 :
እግዜር አንድ ቀን አንድ ቀን መልስ ይሰጠናል አምናለው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 06:53:44
130
[ + ክርስቲያን + ] :
የእግዚአብሔር ቸርነቱና ደግነቱ በምን ቃል ሊገለጽ ይችላል ?! ያልሰጠን ምን አለ ?
2025-10-02 11:35:50
23
ASHU 🔱 ❤️🩹 :
♥️ማርያም ሆይ እንወዲሻለን♥️🙏💖
2025-09-25 11:41:08
22
Fike Flexo :
የአሜቱ ምርጥ post 💪😥
2025-09-20 17:47:46
9
Mhiretab :
እኔስ ማልቀስ ሆነ 😪😪😭😭
2025-09-27 16:31:45
6
የጾረናው ታጋይ የአይሞከር ምሽግ ጠባቂ1989 :
የኔማር አይዞሽ ታርኩ ከኔ አንድም የተተወ የለም
😢😢😢😢😢 ክረምት ሲደርስ እናቴ ጋር ሆነን ይርበናል 😢😢😢😢😢
2025-09-27 15:03:16
6
mirye :
ያለ እግዝአብሔር ሕወት የለም እረፉ
2025-10-08 20:47:44
5
ميمنا🧕🦋 :
ሰጭውም ነሽውም አላህ ብቻ ነው ወላሂ
2025-09-23 12:09:03
7
abeba mulat2016 :
እንደእኔ ያለቀሰ ሰው🥰🥰🥰
2025-09-18 21:52:26
9
MIŁ@988 :
ያልተከፈለበት ምርጥ ስራ👌👌
2025-09-18 20:21:34
28
Mairege Yeshitla :
ተስፋ መቁረጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ሲደርስ
2025-09-24 04:52:40
6
Rome :
ወይኔ አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭
2025-09-18 20:41:30
14
ታሬዬ እዬብ :
በእዉነት ለታመኑት ታማኝ አምላክ ነዉ
2025-09-25 01:50:16
8
Geni2249 :
የሁሉንም ኮሜት ሳነብ ተስፋ የቆረጠ ነዉ እግዛብሄር ቢዘገየም አይቀርም ተስፍችሁን በእግዛብሄር ጣሉ እሚመካ ቢኖር በእግዛብሄር ይመካ የጠየቅንዉ እማይጠቅመን ካሆነ አይስጠንም ለመንከለከለን በለን ማማርረ የለብንም አመስገኝ ሁኑ ስታመሰግኑ የጎደለዉ ይምላል
2025-09-19 07:51:57
47
betemariyam bethel21 :
ቃል የለኝም በቃ ትችላላቹህ🥰👏👏
2025-09-20 17:31:17
9
To see more videos from user @yohannes_fikade, please go to the Tikwm
homepage.