@kida_yegeter_lij: ማደጋችን ከሚነግረን መርዶ መካከል ሞት የሚባል ነገር ተሸክመን እንደምንዞር ነው። አዝለነው እሹሩሩ ብንለውም የመሞቻችን ቀን መቼ እንደሆነ ግን አይነግረንም። ድንገት ይወስደናል_ድንገት!!! ስማማ ቅዱስዬ የሆንክ እኮ ነፍስ ነገር ነህ የምር! - ደሞ ስታምር 😁 ይህን መኪና ቃሊቲ/ገነት መናፈሻ/ ውስጥ እንደጉድ ነዳነው። ያኔ ወጥቶልኝ ነው መሰለኝ እስካሁን መንጃ ፈቃድ የለኝም🙈 መኪናን ድሮ ነዳናት ፍሬን ፍሪሲዮን _ ፍሬን ፍሪሲዮን 😂😂😂

Kida Yegeter Lij
Kida Yegeter Lij
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 18 September 2025 18:52:14 GMT
143310
13145
166
204

Music

Download

Comments

kemekem_goferie
ከመከም :
ኪዳ ፂም ብቻ ነው ልዩነቱ🤭
2025-09-19 05:59:52
72
.boss111
ytbu boss :
ጲጲ እየነዳሽ👌
2025-10-20 15:45:29
1
malik_jemal
Malik Jemal :
ዛሬ ጁሙኣ ነው🥰🥰
2025-09-19 11:59:52
6
usrername9911
Ibnu su :
ዛሬ ጁሙኣ ነው🥰🥰
2025-09-19 06:47:43
70
rebia.yassin2
rebia yassin :
የኔ ወንድም አሁን ላይ ቢቻል የሁላችንም ምርጫ ነበር ግን አይሆን ሁሉም በአላህ እጅ ነው አብሽር💪💪💪
2025-10-11 19:05:57
3
vn_087
Yeki☄️ :
መኪናህን ግን ሸጥካት🙄
2025-09-19 19:33:59
3
8254hmft
miftah 87838612 :
kidaye enwedhalen wellahi🥰🥰🥰
2025-09-20 15:50:42
1
leulsolomon54
𝓹𝓻𝓲𝓷𝓬𝓮 :
kida 🤟 ma blood...
2025-09-18 21:52:15
1
abrsh_music
Abrshi《☆》 :
እባክህ ወደ ልጂነቴ መልሰኝ 😌
2025-09-18 19:01:58
2
sebahdinnasre
80 :
ዛሬ ጁማ ነው እኮ
2025-09-19 08:41:47
3
nurgebajb
skarigo :
ልብህ አሁን እንደህፃንነትህ ንፁህ ነው እንወድሀለን🥰🥰
2025-09-19 18:39:46
7
tofa.tofik40
መዘንኳቸው ቀለው ተገኙ :
ነጌ ጁማ ነው
2025-09-18 18:58:16
16
belaybike
Belay :
ቅምጥል የቦስ ልጅ 💯ያበደ ማንታወሻ
2025-09-18 20:01:57
2
sabrinalove60
sabrina sabu sab sol :
ህመሙ የሚከፋዉ የሚያዉቁህ በዚህ ሁኔታ መሆንህን አናምንም ይህ ላንተ አይገባም ለብዙ ነገር ስንጠብቅህ ስትባል ኡፍፍፍፍ😔
2025-09-19 14:50:09
1
tinsaeamour
S @mour Tinsae Ethiopian💚💛❤️ :
የምር አሁን ላይ የሚሰማኝን ተናገርክ
2025-09-19 15:46:28
1
addisababatools
Addis Ababa Machinery & Tools :
juma nw 🥰🔥
2025-09-19 05:38:40
3
x.epoxy
Baby Comfort Ethiopia 🛏️ :
yetsufun hasabe end ene yeterdaw 😢
2025-09-19 06:24:30
1
torres.mitku
Torres :
ምርጥ ሰዉ ነህ❤❤❤
2025-09-18 23:29:40
1
halzz_mistre
Mistre :
brother endatega
2025-10-25 12:33:24
0
muki6188602228685
muki ኢቲዮ ኮማንዶ :
ድሮ መኪና አለህ ሊያውም ቱታ ከለበስክ ኧረ ይሄ የባለ ሀፍት ልጅ ነው በሚባል ሰአት ሚገርም ነው
2025-11-05 18:46:33
0
neta8056
neta :
እውነትም ቆንጆ👌👌👌👌
2026-01-09 16:03:55
0
mercyeyoye2
mercyeyoye2 :
liji eyalehi habetam neberki a??
2025-10-25 20:33:05
0
ahlam.abdulaziz
Ahlu Scarface 🦁 :
yemwkeh gn yemesellegnal
2025-10-28 01:53:32
0
wabii3048
🐝Wabii 🐝 :
garraami 🥰
2025-09-18 19:55:58
0
To see more videos from user @kida_yegeter_lij, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About