@relief_corner: #12ኛክፍል_ተማሪዎች

Teme Fellow(ፌሎ)
Teme Fellow(ፌሎ)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 September 2025 16:05:50 GMT
452117
41988
545
10777

Music

Download

Comments

aboza41
Abrar Redi :
እንዲያዳምጡ ምታደርግበት መንገድ ሚደነቅ ነዉ ወደ ማስታወቂያም ስትገቢ በስረአት ነዉ ፍሬንቻ አበራርሽም በትራፍክ አያስቀጣሽም tik tok ስሩ የወደቃቹ ተማሪወች።
2025-09-19 16:16:08
1045
user6534669916094
serka.y :
እኔ ዶክተር ብርሀኑ ምርጥ ሰው ነው 1997 ዓ.ም ተመራጭ ነበረ ከዛ በፊት የዬኒቨርስቲ መምህር ነበር ደሞዙን ለችግረኛ ተማሪዎች ይሰጣል እንጂ ደሞዝ አይከፈለውም ዶክተር ለኔ ምርጥ ሰው ነው .
2025-09-19 18:58:12
15
naolg257
N :
ኩረጃም ስለቀረ ነው
2025-09-20 04:54:59
457
desta0507
Desta / ሩት❤️ :
mareyamen betam kefetognal betam bezu lefeche neber gn demo hulum le bego nw temesegen 🥺
2025-09-20 11:59:32
29
lil__xau
" "LIL,"♟️ :
ያለፍኩት እኔ💀
2025-09-19 16:25:20
126
ermi22234
🫆ᴇʀᴍɪ🫆 :
indirectly private college gebtew graduate miaderguts ??? 🤔
2025-09-20 04:18:28
11
bilen.abate21
Bilen Abate💙💎🍒 :
ምንም አዉራ ምንም ተናገር እንሰማሀለን 😇
2025-09-19 20:40:02
8
aleyabe_21
𝓵𝓵𝓵 𝓰𝓮𝓵𝓲𝓵𝓪 :
ስለዚህ የራሱን ችግር ለማስተካከል ማሰብ መሞከር ነዉ እንጂ በተማሪ ሞራል መጫወት አይደለም እንደ ሀገር የተማረን ሰዉ መጠቀም እንዴት የስራ እድል መፈጠር እንዳለበት አስቦ ሀገር ከፈ ማረግ ነው እንጂ እንደዚ የወደቀ አስተሳሰብ ይዞ ቁልቁል መሄድ አይደለም 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀
2025-09-20 08:18:23
12
motiaklilu
Moti Aklilu :
በጣም ስህተት የተማረውም ያልተማረውም ሰው እኩል ለመንግስት ሸክም ነው እንድያውም የተማረ ሰው ስራ መፍጠር ላይ የተሻለ ነው
2025-09-19 19:52:58
66
play_boi_david
xdAVIDz 𖣂メ𝟶 :
Aha 💔
2025-09-20 00:29:22
5
crowndoorfficial
Crow Door :
ይሄ ህዝብ አብይ እየዞረ ካልደከለው አይገባውም😏
2025-09-20 04:22:51
21
tenager_wushetun
ቀለሜ አይተንፍሱ :
ብርሃኑ ነጋ ሲጥል... ብርሃኑ ጀላ ደግሞ ያነሳል
2025-09-22 04:32:23
8
kibur.digital
KIBUR DIGITAL :
ያልተማረ ስራ አጥ ከሚሆን ተምሮ ስራ አጥ ቢሆን አይሻልም ታድያ ? ቢያንስ ስለተማረ ስራ ሊፈጥር እና የነቃ ትውልድን ሊፈጥር ይችላል. ተማሪ እንዲወድቅ ማድረግ መፍትሄ አደለም
2025-09-20 12:47:23
9
abijosi3
Abi_Josi :
fact🔥100%
2025-09-19 17:07:02
5
yab4kg
Yabsra Fisha :
ታዲያ እኛ የላብራቶሪ አይጥ ነን እንዴ ሆይ?
2025-09-20 16:19:43
7
tahiraman1794
Tahir Aman :
አንተ ከእውቀት ነፃ ነህ
2025-09-20 09:02:10
6
kuzi.667
KUZi ⁶⁶⁷ 💵⚔️ :
ማርያምን እንደውም ገላገሉን
2025-09-19 16:23:28
20
4554miki
ሚልኪያስ🤕 :
እና ኣሁንምኮ ስራ ኣጥ ኣለ🤔
2025-09-19 20:58:03
8
thequickbrownfox4720
user829173456 :
ዝም በል ባክህ እኝደዛ ቢሆንማ ሪሚዲያል ባልኖረ ነበረ። ኩረጃ በደንብ ስለቀነሰ ነው
2025-09-23 07:30:17
0
rahaa_o
𝓡𝓪𝓱𝓪🗯 :
💯 what i thought
2025-09-21 05:02:37
1
user3661962318146
Ewunetu :
ተፈትዉ እንጂ የወደቁት እንዲወድቁ ተደርጎ አይደለም
2025-09-21 17:36:32
0
kebron483
kebron :
በትክክል ።ብዙ ተማሪ እንዲያልፍ ቢፈለግ መግቢያ ነጥቡ ዝቅ ማድረግ ይቻል ነበር።
2025-09-20 09:09:24
4
usmane7080
usman :
ለብራኑ ሲነጋ ለኛ ጨለመብን😩
2025-09-20 20:46:47
2
user6615550961025
www.abu&mulle man :
ታዲያ ለምን ዉጤታችንን @በዘረኝነት ያርሙታል
2025-09-22 12:06:26
2
To see more videos from user @relief_corner, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About