@nebyuwaka_kemaryam: መምህር መዝገበ ቃል#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #vira @ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ @ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ @ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ

ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ
ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 September 2025 16:57:31 GMT
307390
30242
370
12521

Music

Download

Comments

selam_soli
SOLI :
እኔ ልጄ አንድ አመት ሲሞላው ልደቱን በቤተክርስቲያን አስቆርቤው ጸበል ጻዲቅ አዘጋጅቼ ከካህናት ጋራ ነበር ያከበርኩት በጣም ደስ ይል ነበር በሳምንቱ ከህጻናት ጋር 🎂እንዲቆርስ የልደት መንፈሳዊ መዝሙር እየዘመሩ እንዲያከብሩ አደረኩ ልጄ ተባርኮልኛል አሁን የ አስራሁለት ዓመት አመለ ሸጋ ጎበዝ ተማሪ ልጅ ሆኖልኛል ነገር ግን ከቤተክርስቲያን አስተምሮ አንጻር ልደትን ማክበር እንዴት ይታያል?!
2025-09-22 10:44:46
54
.2109380
ትንሳኤ የማርያም 21 :
ወይኔ ከሶስት ቀን በፊት ሰምቼ ቢሆን ኖሮ
2025-09-20 20:17:24
57
eyeruschamo
እየሩስ የተክልዬ የ24ቷ :
ማርያምን 2ቱንም አስቆርባለወ
2025-10-01 19:18:39
0
ethionesther4
ነጽር አንተ ውስተ ጽባሕ :
ድህነት ጠሪዎቹም እኛው ድሀ የሆንን እኛው 😀
2025-09-19 18:39:53
56
nirantharam.illa.v
ትስፈኛዋ ነኝ :
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 17:42:43
187
nebyuwaka_kemaryam
ዋካ ብርሃን ሚዲያ ነቢዩ :
የዋካ ብርሃን ሚድያን በዩቱቭ ሰብስክራይብ ያድርጉ ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁ
2025-09-24 05:07:19
1
zgondarteshale
tedy ዘ ጎንደር :
ከአስተምህሮ አንፃር እንዴት ይታያል ?
2025-09-19 20:46:44
5
batemesekele
ቤተ-መስቀል :
በትክክል👌👌👌ከድግሱ አከልፉ የተጠራ ሰው ከቀረ ወላጆች ያኮርፋሉኮ
2025-09-19 17:03:17
18
degitu10
Degitu ዘ ማኅበረ ሥላሴ💚💛❤ :
ድዊት ይከፈት መምህርየ🥰🥰🥰🥰
2025-09-19 17:23:22
9
fke907
fke👉 ባለማህተቡ✝️ :
የዘመናችን ጀግና ብርቱ አባት🥰🥰🥰🥰
2025-09-20 04:44:33
10
user1674371379634
መሢ የተዋህዶ ልጅ✝️ :
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህየምትመሰገነዉ አባቴ ልዑል እግዝአብሔር ሆይ እደቸርነትህ እደምህረትህ ጠብቀን🌺👏👏👏👏👏✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻🤲🌻🤲🌻🤲🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻✝️🌻🤲🌻
2025-09-19 17:22:32
10
yenebet67
YeNebet :
እንኩዋን መፀሀፍ ቅዱስ ይከለክላል አላሉ
2025-09-20 09:15:41
8
user88720685214272
Jon :
የህፃናት ልደት ማክበር እንደሃይማኖት አስምሮ ልክ ነው አደለም አከባበሩን እነደአቅማን እናደርገዋለን
2025-09-20 00:20:18
18
kiya11215
Alemtsehay hailu :
እኔም በልደታቸው ቀን አቁርቤ ዘክሬ በሌላ ቀን ቀለል ያለ ማስታወሻ ፎቶ አስነሳቸዋለሁ
2025-09-21 08:06:56
6
ammamahlet
Mahlet 12 :
እኔም ይሄንን ነው ማደርገው ለልጄም ለኔም
2025-09-20 10:05:28
10
9421fishman
ዘጸአት :
www የንታ እኮ እይታቸው 🙏
2025-09-19 17:13:41
8
www.tity.com
tity :
ትክክል እናመሰግናለን🙏🙏
2025-09-20 09:16:42
5
mahideredawit1
ዜማ ሕይወት :
ወይኔ መምህር ግሩም እንዴት እንደ ምወዳቸው❤❤❤
2025-09-20 04:59:49
8
hanafekede2
"ከንቱ የከንቱ ከንቱ" :
በጣም ጥሩ አሳቤ ነው እኔ የሦስቱንም ልጆቼን ልደት አላከበርኩም ማለትም አልደገስኩም!
2025-09-21 13:32:48
3
mamy6776635780437
ወለተ ስላሴ :
በእዉነት ደንቅ ትምህረት ነው ለአሁኑ ትዉልደ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልን ለመምሮቻችን🥰🥰🥰
2025-09-19 18:12:49
9
babita9519
babita :
ደስ የሚል ሃሳብ ነው ዋው በዚ መልኩ አስቤው አላውቅም🥰
2025-09-19 21:10:19
6
aklalu0
aklalu0 :
የኔ አባት ልክ ነሆት
2025-09-25 15:14:29
3
user3384041215062
yonas :
እዉነት ነዉ
2025-09-20 01:41:04
2
zimta.naw.malisa
zimta naw malisa :
ለማን ሳያቁት እናቆርባቸዋለን
2025-09-20 16:49:48
1
sainthope7
BBARTOS TRAINING CENTER :
ልጆች የልደታቸው ቀን መቁረብ አለባቸው የምትለዋ ሀሳብ ሸጋ ብትሆንም ልደት ማክበር የለባቸውም ማለት ግን በምንም አመክንዮ ትክክል ሊሆን አይችልም!! ባይሆን የኑሮ ውድነቱን ያማከል ወጪ ላይ ትኩረት አድርጉ ቢሆን ጥሩ ነው!
2025-09-21 06:03:13
2
To see more videos from user @nebyuwaka_kemaryam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About