@musictube369: ማን ነው?😍🙌 ✨ኃይሌ ሩት ጎበዝ ሙዚቀኛ ብኛ አይደልም ቀሳል ግጥሞችን የሚፅፍና ጥዑም ዜማዎችን የሚፈጥር የሙዚቃ መሳሪያ የሚጫወት በተሰጥኦ የተሞላ ተወዳጅ የሬጌ ዘፋኝ ነው እኔ በበኩሌ በጣም የማደንቀው የማከብረው ሰው ነው የሱ ሙዚቃ ወጣ ከተባለ ማንም አይቀድመኝም😁 ታዲያ ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ ከእሱ ጋርም ሆነ ከሌሎች ወጣት እና አንጋፋ አርቲስቶች ጋር በጣም ድንቅ ሙዚቃዎችን ያጀቡትን የሰሩትን እነ ኤልያስ መልካንም🥺🙏 አካቶ ስለነበረው ስለ ዜማ ላስታስ ጥቂት ነገር ልላቹ ፈለኩኝ🥰 የዜማ ላስታስ የሙዚቃ ባንድ የተመሰረተዉ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1992 ዓ.ም ሲሆን የሙዚቃ ባንዱን የተመሰረተዉና በስሙ የተመዘገበዉ በባንዱ የድራም ተጫዋች ሁን አንተ ሙሉ ነዉ። ሁንአንተ ሙሉ በያሬድ ሙዚቃ ት/ት ቤት በቫዮላ የሙዚቃ መሳሪያ ሚጀሩን በማድረግና ማይነሩን ፒያኖ በማድርግ የተመረቀ ሲሆን ድራም በራሱ ነዉ የተማረዉ። የባንዱ ስያሜ የወጣዉ "ላስታስ" የሚለዉ የቡድኑ አባላት ተመካክረዉ ሲሆን "ዜማ " የምትለዋን ቃል የጨመረበት ደግሞ በኢትዮጵያ ዲጄ ታሪክ ዉስጥ ፈር የቀደደዉ ዲጄ ዚ ነዉ ። ዲጄ ዚ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ሬዲዮ ላይ ይሰራ የነበረ ሲሆን የተለያዩ የኮንሰርት ዝግጅቶችም ላይ ተሳታፊ ነበር። አሁን በሕይወት የለም። የዜማ ላስታስ የቡድን አባላት የተወሰኑት አፍሮ ሳዉንድ የሙዚቃ ባንድ ይጫወቱ የነበሩት ናቸዉ። ለአብነት ያህል ሊድ ጊታር ተጨዋቹ ኤልያስ መልካን፣ የቤዝ ጊታር ተጨዋቹን ምስጋናዉ ሙላትንና፣ ፣ሁናንተ ሙሉ ን ማንሳት ይቻላል። ሚካኤል መላኩ ደግሞ ከክላሲክ ባንድ ነዉ ዜማ ላስታስን የተቀላቀለዉ። ዜማ ላስታስ የሰሯቸዉ ሥራዎች ፡- ዜማ ላስታዎች የመድረክ ሥራዎች፣ ኮንሰርቶች ፣በማሳሪያ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች ተጫዉተዋል። በባንዱ መስራች ሁን አንተ ሙሉ አማካኝነትም የተቀናበሩ ሙዚቃዎች ተጫዉተዋል። በያሬድ ሙዚቃ ት/ት ቤት መምህርና አሁን ላይ የከኪነጥበባት ኮሌጅ ዲን የሆኑት ዕዝራ አባተ ባገቡ ወቅት ለሠርጋቸዉ ማስታወሻ የሚሆን በሁንአንተ ሙሉ አማካኝነት ተቀናብሮ ተጫዉተዋል። የዜማ ላስታ ባንድ በ1990ዎቹ ብዙ ሥራዉን በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ያስቀረፀ ባንድ ነዉ። እንደ 1970ዎቹና 1980ዎቹ የኢትዮጵያ ባንዶች በርከት ያለ በመሳሪያ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችም ተጫዉተዋል። ድምፃዉያንን ከማጀብ ባለፈ። ከዜማ ላስታስ ጋር በቋሚነት የሰሩ ድምፃዉያን ፡- ዓለማየሁ እሸቴ፣ በዓታ ገ/ሕይወት፣ እንዳለ አድምቄ፣ ሰይፈ ሥላሴ ሙላቱ፣ ፍሬዉ መንግስቴ፣ መዝሙር ዮሐንስ፣ ሚካኢል በላይነህ፣ ኃይሌ ሩት፣ እዮብ መኮንን፣ ትዕግስት በቀለ፣ ዮዲት ዘለቀ፣ ጆኒ ራጋ፣ ሚኪ ኩልና ሌሎችም ያሉ ሲሆን ቴዲ አፍሮ ያቀረበዉ የመጀመሪያ የኮካኮላ ኮንሰርት ላይ ኮንሰርቱን አጅበዋል። ABC የመድረክ መብራቶች ዜማ ላስታስን ያጅቡ ነበር በተለይ የትዕግስት በቀለ የላፎንቴኖች የባህታ ገብረ ህይወት አለማየሁ እሸቴና የሌሎችም አርቲስቶች የሙዚቃ ቪድዮች የ90ዎቹ ትዝታዎቻችን ናቸው። ክብር ይገባቸዋል🙌🙏 ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ቀን ከሌት ለለፋው የከተማው መናኝ ኤልያስ መልካ ነፍስህን በአፀደ ገነት ከቅዱሳን ጋር ያቁምልን🙏🥺 ነፍስ ይማር ለዛሬ አበቃሁ🙌 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #ኃይሌሩትስ #ማንነው #musictube369 #ethiopianmusic

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 20 September 2025 21:26:16 GMT
165708
15893
68
736

Music

Download

Comments

nafiyad_nk3
Nk :
esti fun yonachu
2025-09-21 09:18:49
52
vxbxhhgsuud
xhdhd :
bro ሁለተኛው አልበም ግን አይነፋም
2025-09-22 20:24:54
4
tewodros183
Tewodros183tedy!!!! :
እናመሰግናለን ትለያለህ👍👍🙏!
2025-09-26 00:14:25
0
ermiyas_t
Ermiyas_t :
👑ela
2025-09-20 21:45:55
7
aman_fire
Aman🥏 :
ሀይሌ ሩት 🥶🔝
2025-09-21 06:32:23
18
ketsela.bisrat
ketsela Bisrat :
ይህ አልበም የጆሮ እስታይላችንን 100% የቀየረ ነው።
2025-09-21 04:40:50
21
danielgetahun2
Daniel :
አባቴ ነህ እኮ
2025-09-24 16:57:38
1
erma.tenat
erma :
መፅሀፍ
2025-09-22 08:09:28
3
segno.5.macksegno
sw mawodad :
ደጋግሜ ሰማሁት ሁለተኛው አልበሙ እንደመጀመሪያው ሊመጣልኝ አልቻለም ፖለቲካ እና የቸኮለ ይመስለኛል 😭
2025-09-23 17:03:34
2
juice__wrlld
Juice Wrld :
the underrated one 👑
2025-09-21 19:41:46
2
ephremnegassa8
ᡕᠵデ气亠 Ak47 :
wow 🙏
2025-09-25 13:33:00
0
alwaysontiktok11
የታየኝን በእኔ ዕይታ :
H.R 👌
2025-09-21 14:35:31
1
endris102
Endris andualem :
root😍😍😍
2025-09-22 14:25:02
1
esayas.gebrehiwot4
Esayas Gebrehiwot :
ይመችሽ ዋው
2025-09-21 17:08:43
1
rfkwithsu
Sued_Wrld ♠️ :
next sami berhane
2025-09-21 14:03:08
1
user546696321
𝖔𝖓𝖊 𝖍𝖊𝖆𝖗𝖙 :
ሀይሌ ሩት😍
2025-09-22 12:04:17
1
groza843
🅡𝕒𝕞𝕠𝕤 :
1111
2025-09-22 13:11:03
1
habtelove827
Habtla :
King 👑 of rage💚💛❤️👏
2025-09-21 09:23:28
1
bita11121
𝓫🧜‍♀️➻🧞‍♀️ :
❣💜💜
2025-09-22 07:45:22
1
nahom.nahi40
Nahom Nahi :
👍👍👍
2025-09-21 18:31:59
1
tizitanegash
Luuna🌙✨ :
🥰🥰🥰
2025-09-21 14:11:45
1
user6187743408176
@አሊ ሁሴን :
❤❤❤
2025-09-21 14:04:23
1
life_life707
life_life :
🥰🥰🥰
2025-09-21 13:48:32
1
indalkachewtefesegmail
Dawit Tafese :
🥰🥰🥰
2025-09-21 13:47:21
1
tofik.nuradin
Tofik Nuradin :
✌✌✌
2025-09-21 10:36:16
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About