@mariyam12162: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

የኔ እናት፲፮ ፳፩(𝚑𝚒𝚠𝚒)🧕☦️
የኔ እናት፲፮ ፳፩(𝚑𝚒𝚠𝚒)🧕☦️
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 21 September 2025 07:00:30 GMT
1200700
127876
1884
24452

Music

Download

Comments

sanjorj1919
ኢትኤል 1919 :
ሳቅ ያለችው ልጅ በድንገት ልቤ ውስጥ ገባች ማሪያምን
2025-09-23 08:45:24
246
mymotherismyfirstlove
M ነኝ የአባቴ ብርቅዬ :
የወደፊት ህይወታችንን እግዚአብሔር ይባርክልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍፃሜዉ ያማረ ትዳር ስጠኝ
2025-10-08 10:32:11
106
elsabetabate
elsabetabate :
1 እባካቹ ሴቶች ከማግባታቹ በፊት ብዙዙ ከራሳቹ ጋር ተማከሩ ምክንያቱም ሁላችንም ከመግባታችን በፊት ብዙ ማሰብ አለብን ስናገባ ሁሉም ነገር ይቀየራል 2 አግብታቹ ወዲያውኑ አትውለዱ ቢያንስ 1አመት አብራቹ ስትኖሩ ያን ሰው ልታውቁት ይገባል ምክንያቱም ከወለድሽ በዋላ ሌላ ችግር ካለበት ለልጅሽ ስትይ ትጎጃለሽ ይሄን ከግምት ውስጥ አስገቡት
2025-09-23 06:48:57
97
blenoa4
Blenoa ✝️ :
የኔ አባት ቃልለ ህይወት ይሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2025-09-22 12:19:26
163
siphonmyson1
ፍሪta ☕🤎 :
ማነዉ ጥፋተኛ ግን እኔ ወይስ እሱ የማይሆኑትን ሆኜለት አገባዉት ወለድኩለት ከዛ ተለወጠብኝ ያረገዝኳትንም እንዳስወርዳት ነገረኝ ግን ፈራዉ ሞትን ሆዴ ዉስ ያለ መግደል ፈርቼ ወለድኳት ሂወቴን መሰቃቀለዉ ዛሬ ድረስ ይጨንቀኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-09-25 08:34:49
48
yeshiworke5
yeshi worke ያንዳቤቷ :
የኔ አባት ኑሩልን መካሪ አያጣን
2025-09-21 10:03:23
61
alexzeethiopia1
ሺ 80 :
ካሜራ ማኑ ግን ምን አስቦ ነው አንዷ ልጅ ላይ ያነጣጠረው?
2025-09-24 15:17:54
77
hijabshagizsbro0
fikir 👸✨ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏
2025-10-17 12:51:04
10
alem.k64
alem :
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
2025-09-28 18:07:14
15
hanadera19
Hana ♡♡♡21&23%%% :
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-07 12:53:46
18
fkrfkr494
❤️መኖር በናት ሆድ ነው 🤰👸 :
ሰወችየ ወደባሌ ሸር ላደርግለት ነው አበረታቱኝ እዳታልፉኝ 🙏🙏🙏
2025-10-15 17:06:52
11
user9925791600736
ጎጃሜዋ :
እዉነትነዉአባታችንቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-01 22:17:27
7
msxhhxxbj
እሮሚ ሙሉ ሸዋ💚💛❤️☕️🦋 :
መቼ ነው ግን ታማኝና ፈጣሪውን ፈሪ ወንድ የማገኘው ልክ እንደተሰበረ ብርጭቆ ነኝኮ እኔ🥺😭😔💔🖤
2025-10-13 00:33:55
8
user7128362219115
ራዩመይቲ ልእልቲ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥺🥰
2025-09-26 17:31:50
9
mulukenabraraw6
yegunaw tadagi :
እግዚ አብሔር ምስክሬ ነዉ ታማኝ ከሆነች ሣላገባት ከምገልፅላት በላይ እንከባከባት ነበር
2025-09-28 20:02:45
6
azemeraya
azme raya :
ቃለህይወት ያሳማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-09 06:30:19
6
one.day7478
One Day :
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
2025-09-29 17:58:07
7
alehegnengda
alex :
ኣይ ኣባ ከወለድን በሃላ ለተቀየሩብንሰ ምን እንበል
2025-10-08 12:22:52
5
haymisha1221
ማርያም❤️ እናቴ 21 :
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🥰🥰🥰
2025-09-25 07:56:37
14
lekenesh_yalew
Lekenesh :
2025-09-26 10:12:47
6
adime970
© ተመስገን አምላኬ🌻🌾~ :
ሚስት የለለን ሰዎች አግብተን ስለማናቀው እግዚያብሄር ይመስገን ለአባታችን ግን ቃለ ህወትን ያሰማልን ለባለትዳሮችም የሰሙትን በልቦናቸው ያሳድርባቸው።
2025-09-26 04:27:03
10
dese6907
fanose :
ጥሩ ምክር ነው ቃሌህዎት ያሰማልን
2025-09-28 03:18:39
6
www.yabe.211206
🥰ታነች ማርያም❷❶😍 :
የሕይወትን ቃል ያሰማልን
2025-10-08 11:08:04
6
tsi__tsi
🦅ፅጌሬዳ🔱24 :
😂😂ያሁሉ ውሸት😂 እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ
2025-09-26 06:51:21
7
To see more videos from user @mariyam12162, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About