@leul_haylu_esatu_seate: #leulhailu#teddyafro #wechewgood #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #creatorsearchinsights

leul haylu
leul haylu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 September 2025 13:51:04 GMT
2158735
148697
1104
9203

Music

Download

Comments

ethioa6
Dallas mavrics :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር
2025-09-21 18:54:25
117
topop25
King plus :
Ine Oromo negn gin zim bihe Teddy Afro btm wadalew
2025-09-21 22:50:20
44
yeabisiniya
ማማ የሩ :
የቴዲ ዘፈን በዩኒቨርስቲ አንድ ኮርስ መሠጠት አለበት
2025-09-22 03:40:36
2468
mesfin.getachewu
ዘማርያም :
ቴዲ እራሱ ቅኔ ነው ቴዲ ይችላል የጥበብ ልክ በሱነው ያየነው
2025-09-21 15:31:47
1838
sammy4_real
ŝ@mì :
who is here after the new album
2026-04-16 16:36:53
615
abrhamweelchair
Abrham♿️ :
ሙዚቃ ተፈትላ ጥበብ ሰትሸመን በቴዎድሮስ ካሣሁን አየሁ በኔ ዘመን
2025-09-21 18:35:40
909
gech2721.1
g yazie :
አይገርምም እኔ እራሡ አሁን ነው የገባኝ
2025-09-21 15:51:04
334
seidmehari1
Seya :
እንኩዋን የቴዲ ሙዚቃ ሊገባን ሂወታችንም አልገባን
2025-09-22 16:42:38
58
samisewasew1
Sami :
ከፔንጤ መዝሙር መሳይ ዘፈን🤨 የቴዲ ዘፈን ይፈዉሳል% ያልከዉ ልጅ👌
2025-09-22 13:17:17
76
212112122929287rhd
122129 :
ቴድ ዛሬም ነገም ንጉስነው🥰🥰🥰
2025-09-21 18:18:21
130
andi_candy2
Creator.Search.insight :
አንዱ አኔው ነኝ
2026-04-16 05:32:24
7
hafte240
Lij Dawud⚡️ :
ሚስቴ እርጉዝ ናት ላይክ አማረኝ አለቺኝ ተባበሩኝ🙏
2026-02-07 19:17:44
6
habtamu4978
habtata :
ከማንም በላይ እወደዋለሁ ግን በዚ መልኩ አልተረዳሁትም እናመሰግንሀለን
2025-09-21 16:22:55
19
tadelekeledekeled
ወልደ ማርያም :
እኔ ደግሞ ነፍሴንያስደሰተው ግጥም በአስራ ሰባት መርፌ በጠቀመው ቁምጣ ለለውጥ ያጎፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ እንዳምና ካቻምናው ሌላዉን ከቀጣ አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ጃ ያስተሰርያል
2025-09-22 05:46:17
11
alemayehutemesgen3
alex :
የቴዲ አፍሮ ቅኔ ብቻ ሳይሆን ትንቢትም ነው🙏🙏🙏❤❤❤❤ክብር ለቴዲ አፍሮ🙏
2025-09-22 14:19:20
5
wq9680
Seid :
ስጀምር ቴድን ተነገሮም የማያልቅ ቅኔ አለው ቴድያችን ይለያል እረጅም እድሜናጤናይስጠው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-22 05:47:42
8
yeshu226
Nihon :
ችርስ ቴዲ ሲዘፍን የዱሮ መንግስታት ሚታወሱ👌👌
2025-09-22 12:39:36
7
jaku29
Jaku :
አቤት እውቀት.....
2025-09-21 20:07:41
8
shitujemal
Shitu Jemal :
wow🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-21 14:31:51
6
santa.meklit
𝖘𝖆𝖓𝖙𝖆 💎 :
እኔ የቴዲን ዘፈን ስሰማ ሙዚቃ አይመስለኝም እንዲያውም በውስጡ ሚታየኝ በዘፈኑ ፍቅር ሲሰብክ : ታሪክ ሲያስተምር: ሉሉዓላዊነታችን ሲያሰከብር ብቻ ምን ልበልህ ቴዲን ዘፋኝ ሲባል ይከፋኛል ክብሩን ያሳንስብኛል። ብርቅየ እንቁአችን ነው!!!
2025-09-24 11:06:33
5
user9420302527614
dese zomba :
እውነት ለመናገር አንዳንድ የቴዲ ሙዚቃዎች ለምሳሌ ሙዚቃ ህይወቴ ፣ ባልደራሱ፣ ናዕት ፣ አናኛቱ፣ ኡኡታዬ፣ ፊዮሪናን ወዘተ.. የመሳሰሉ ሙዚቃዎችን በደንብ ጊዜ ወስደን ቢተነተኑ ጥሩ ይመስለኛል።
2025-09-22 01:21:49
5
ofelixnqab3
Elchapo :
wow u r super
2026-09-23 17:05:10
1
dagikiya
Dagi Kiya :
I'm the one I'm still trying to figure out what he wanted to say like in most of the song but still he his my #1 artist in Ethiopia forever 💯🥰
2026-09-17 20:30:58
1
user30243110454348
ĵø :
እንደኔ ገና አሁን ገና ገብቶት ቁሞ 👏👏
2025-09-27 18:44:10
4
To see more videos from user @leul_haylu_esatu_seate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About