@thefittalkpodcast: @Ashu

Fittalk Podcast
Fittalk Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 03:01:20 GMT
1001773
129307
1174
26836

Music

Download

Comments

tigistmulat606
✨💒✨ :
ችርስ🍻 የአባት ፍቅር ለማናቀው በህይወት እያለ
2025-09-22 06:19:36
647
deshet13
ዮሐንስ ሽፈራው :
ዛሬም እሄን እናገራለሁ አሹ ሰውነቱ ብቻ ሳይሆን አምሮውም በበቂ ሁኔታ የተገነባ ልጅ ነው ለወጣቱ በዚጊዜ የሚያስፈልግ ሰው ነው!
2025-09-22 08:24:42
4214
abelbirhanu
Abel Birhanu Baye :
በትክክል 🙏
2025-09-22 07:52:51
3880
zereyaw
ሰርሳሪው 🗽 🇺🇸 🦂 :
ዮሀንስ ስለተናገረ ትክክል ነው እያላቹ ባልሆነ🤔 2 ልጆች አሉኝ ሁል ጊዜ ስገባ የሆነ ነገር ይዤ ነበር የምገባው 1 ቀን ባልይዝ እንዴት እንዳኮረፉኝ እኔ ነው ማውቀው so ከኔ ይልቅ ቦርሳዬን ነበር ቀድመው የሚቀበሉኝ ከ ልምድ ነው የማወራው ከዛ በኋላ ይዤ መሄድ አቆምኩ እኔን በጉጉት መጠበቅ ጀመሩ እውነተኛ የልጅ ፍቅር የምታገኙት በባዶ ስትገቡ ነው ( አንዳንዴ ግን ይመከራል👍
2025-09-22 12:05:06
236
kasachewmitiku
kass Ⓚ🍊⚽️ :
በስመአብ ምን አይነት እይታ ነው 🤔 🙏🙏🙏
2025-09-22 08:10:07
398
eyujehu888
Eyu Jehu :
ይሀው jambo በሃይላንድ ይዤ እየገባው ነው
2025-09-22 09:03:14
108
yema_hanik
yema_hanik🌸 :
አሹ ማርያምን ልቤን ነው የነካኸኝ🥰🥰
2025-09-22 11:03:51
12
.style73
አሊስታው ጠቢቡ የሶፋና የመጂሊስ :
Please 🙏ጓደኛህን ሌላም አንድ ምክር ጨምርልኝ በለው
2025-09-22 07:23:59
220
bereketaddisu4
Bereket Rg :
የ አመቱ ምርጥ ንግግር
2025-09-22 08:19:36
96
muller_respect
Ĭ'M ĐĨFF€Ř€ŊŤ🤐👨‍💻 :
የሚገርም እይታ ነውያለው ጓደኛህ🙏🥰
2025-09-22 07:06:33
772
teddyhome5
@Teddy#home :
በዚ መልኩ ተረድቼዉ አለዉቅም ነበር ምን አይነት ምጡቅ እይታ ነዉ ገንዘብ የለኝም ብዬ ያለወኩበት ዘመኔ ለካ በረከቴን ስገፋ ሳርቅ ነበር
2025-09-23 06:39:55
5
mebratu1917
Lij mebratu :
እዉነት ነው 🥰
2025-09-25 16:51:57
0
ruta21miku
Ruth :
አሹ አስተማሪያችን ያንተ ተማሪ በመሆኔ እኮራለሁ 🥰🥰🥰
2025-09-23 07:22:40
4
user7025540830690
Ricksy :
wowŵww
2025-09-25 16:03:13
0
bemnettesfaye655
በእምነት :
ፈላስፋው ብዛቱ🙄
2025-09-22 20:49:04
1
sky705406
sky705406 :
ደስ እንዲልህስምተንሃል ሌላ ቦታ ግን እንዳትደግመው
2025-09-22 16:00:25
4
samri2412
samrawit T :
exactly 👌
2025-09-25 15:05:01
0
amentarik
Dagi :
ምርጥ ትምህርት 🙏🙏🙏🙏
2025-09-22 08:49:09
5
fitnesalene
Fitness-Alene :
ዋውውው በጣም የሚገርመው ለካሰ ከጀርባዬ እንዲህም አለ ግሩም ንግግር ..መውለዴ ጠቀመኝ አንድም ቀን ባዶ እጄን ገብቼ አላውቅም ባይኖረኝም እንኳን 🥰🥰🥰ፀሎታቸው ነው ለካ
2025-09-22 05:27:54
137
tseganeh.girma
Tseganeh Girma :
ማርያምን በጣም ነው የነዘረኝ እውነት ነው ❤️❤️❤️🙏
2025-09-22 09:07:07
22
soliyana711
gech tefera :
የሚገርመኝ ሊያኖረኝ ሲፈልግ ልጄን ሰጠን
2025-09-22 19:05:47
19
davusha2022
DawitMiresa :
What a message 👏
2025-09-25 14:43:29
1
selamjejaw2
sara Jorje yemni :
ይህ ማለት ደሃ አባት አይጸለይለትም ነው 🤔
2025-09-22 08:40:48
14
sofinyaswegene0
𝘚𝘖𝘍𝘪 1% 🐺 :
አሹ 3ዓመት ሰርቼ ያመጣሁትን ሰውኔት በሳምንት ህመም አጣው ምን ይሻለኛል
2025-09-22 03:44:40
18
habteshe08
HABTESHE ŠOCCER :
አምላኬ እጄን አታጉለዉ ሁሌም ይዤ እንድገባ 🙏
2025-09-23 08:37:10
4
To see more videos from user @thefittalkpodcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About