Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ofif_22: ቅምጥል ሰራሽልኝ😱💗😎@Has_Jo @ethio ፌመስ💪 @blackangeleth #blackangel2018 #blackangelnewyearpromotion #foryoupage #viral #tahirhasjo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
One offy
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 07:17:27 GMT
4023856
159774
1252
5372
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.63MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.63MB
)
Watermark .mp4 (
10.07MB
)
Music .mp3
Comments
ብሬማን 23 :
የሆነ part ላይ ኡፉ ደስ ስትል ይመችሽ👌
2025-09-22 08:31:29
517
helu12 :
ይቺ ልጅ እደኔ የሚወዳት ካለ እስኪ ላይክ አርጉ
2025-09-22 13:49:14
369
亗 𝐀𝐚𝐫𝐨𝐧×͜× :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 አና አከውንቱን Followo ያረጋቹ ሁሉ እበካቹን 1ወር 20k ከስጋበቹኝ በቪድዮ ታርኬን እምነግረቹ ይሆነል ለስራ ስለም ፈልጋው አርጉልኝ 2ቪድዮ አለ ለሰ👏
2025-09-27 06:27:03
65
Tamirat jalataa :
qimixil bareeduu koo 💯💯💯
2025-09-22 07:35:36
20
GOD is my first :
sent mew
2025-09-22 14:02:52
5
Aman :
er offy 1gna🥰
2025-09-22 08:56:24
7
ኢክሩ የኢዙ :
ኸረ ስልክህን ወስዳብሀለች 😁ልንገርህ ብዬ ነው😜🤣🤣
2025-09-28 20:49:30
37
Sami_Fikre :
ምርጧ
2025-09-22 07:45:56
69
user92152738886083 :
የአዳማ ልጅ ነሽ እንዴ
2025-09-22 17:51:37
6
kal :
ere part 2
2025-09-22 08:15:58
5
mahi :
ዋው 🤣☺️🤣🤣🤣🤣
2025-09-23 14:11:22
3
Meki y :
አረ እኔ ገዛ ሻለው☺️☺
2025-09-26 19:02:30
2
Clay walker :
አቺ🥰🥰
2025-09-22 09:16:17
5
tame mannn የጉመሩ :
2025-09-22 09:11:00
15
Makiba🌸 :
ልተኛ ነው አይደብራቹማ😫
2025-09-22 19:17:45
2
ለማጅ በሚለው :
berteshal🤔🤔🤔
2025-09-22 10:05:17
8
meri ye kidye :
swedsh yene konjo
2025-09-22 16:05:53
3
mahammed Ahmed :
3000
2025-09-23 20:05:03
1
R,,turkawiw :
the enve,t manager
2025-09-22 10:34:25
2
hayu :
kemem❤
2025-09-22 11:28:23
1
abusheabu5 :
ስንት
2025-10-03 11:36:49
1
No name 📛⚔️💥 :
Betam new Des mtyiw demo stamri ❤️❤️❤️😁😁👍👍
2025-09-23 20:35:12
2
@ elu :
yene konjo 🥰
2025-09-22 11:08:57
1
Tadelech Tadu :
dessity
2025-09-28 13:41:28
1
To see more videos from user @ofif_22, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
[ready stock]CHICMORE Celana Wanita Kulot Yamamoto Kasual Panjang Ramping Pinggang Tinggi Bawahan Stylish#kulot#celanawanita#creatorsearchinsights
#cinn_clothes #outfitideas #phoidonu #setvayxinh #review #lacongaiphaixinh
kim ryul the MANNNN YOU ARE 😫😫 | soc lngsh0tscp | #fyp #kimryul #ryul #lngshotedit #lngshot kimryul lngshot ryul lngshotryul ryuledit ryullngshot fyp foryoupage kpop
Gỗ khuếch tán hương#tiktok #diffusiondstick #perfume
Năm mới mở hàng cái là thấy có lộc liền 😆 Khách đông, nước chạy không kịp thở Do đông khách,quán bị quá tải ko kịp trả lời tin nhắn của khách, mn thông cảm giúp em ạ huhu #CheoBéo #tienlang_haiphong #tràsữa #xuhuong #LearnOnTikTok
#dehya #genshin #GenshinImpact #genshinimpactcosplay #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy