@makybu_: 🥚ጃክትሊ 😝💀 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #makybu

Ma😊ky
Ma😊ky
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 13:04:38 GMT
2064961
156190
1150
13715

Music

Download

Comments

geze.jgenawu
ሜርሲ :
ብር ግን የት ነው ያለው
2025-09-22 16:06:32
497
666sa15
❤❤❤ :
ችርስ ምንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር 😔😔😔
2025-09-22 13:09:18
1323
kaleb_editor32
SHÃDY_KALEẞ :
እንደዚህ አይነት ስልክ አለ እንዴ?
2025-09-22 18:37:14
2049
alazarmamo
Alaz 💎🇪🇹 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰follow argugn✌
2025-09-25 04:40:39
197
amen.21270
amen.21270 :
copy paste😂😂 and also ኤግጃክትሊ 😂
2025-09-22 13:13:35
133
itsmewesenb.2
J°eseph`^ :
በዳቦ ይዤሻለው Hi በይኝ
2025-09-22 13:12:02
162
musba126
m i s b h🥂 :
እርግጠኛ ነኝ ቀንተሻል😂🤣
2025-09-22 13:49:21
644
umeks9673
umeks :
ኤግጃክትሊ🤣🤣🤣
2025-09-22 15:26:09
100
susii9995
💥𝒂𝒚𝒍𝒂 🌚💫🥀 :
🥇first
2025-09-22 13:08:56
79
seni0064
𝕄𝕖𝕣𝕖𝕞𝕒✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
ሸለምጥማጥ የመሰልክ ሰውዬ በሳቅ😂😁
2025-09-22 14:54:37
111
usegps0
Daniel :
ይሄማ የናንተ ስራ ነው በወንዶች ቀይረሽ አመጣሽው🙄
2025-09-23 04:19:26
74
humbl431
🎴 :
2025-09-22 13:51:41
72
eden74763
𝓮🦋𝓭🦋𝓮🦋𝓷 :
ኤደን አንተ ሰምቸካለሁ
2025-09-22 20:20:16
13
yimu.omar
OMAR 🇪🇹❤🇵🇸 :
እናቴ ትሙት እገድልሀለው ምለሀል በቃ ግደለኝ🙏🙏😁
2025-09-22 17:56:51
25
ayu.de.ma.mo.4
حىيم 🏵️🦋🧕 :
አይገርምም🤭🤭🤭
2025-09-22 13:26:40
14
habeshaethio7
habeshaethio7 :
ክርስቲያኖች በማርያም 7 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ 🙏🥰
2025-09-22 14:19:40
89
userkiya97
Kiya :
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ 🤣
2025-09-22 18:24:36
28
zylo.49
يونس :
give her the award 🎖
2025-09-22 14:50:37
18
spicy27th
spicy 🌶 :
edu gn tegrmalech 😂
2025-09-22 15:35:29
6
zebiba281651811384
ቀበጧ 281651811384 :
ወይኔ በጣም ነዉ የከፋኝ😭
2025-09-22 20:29:42
5
khaya1755
🇪🇹ĶĦÂŶǍ🇳🇴 :
Tecno camon 15
2025-09-23 05:06:55
7
missbetty57
Queen Bee 👸🐝 :
me everytime with my male friends setu tena yelewm ende🤔
2025-10-05 01:28:28
0
hilwahala45
@@@💐 :
Swedsh eko🥰🥰🥰
2025-09-23 19:27:50
4
biruk245
Bïřůķ✞🇪🇹 :
ሲጀመር 2018 የማርቆስ እና የሜላት ዘመን ነው🤣🤣🤣
2025-10-13 13:17:29
2
jahzurael22
ራስታ :
bruhhhh🤣
2025-09-22 16:25:28
2
To see more videos from user @makybu_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About