@hiwot8013:

Hiwot
Hiwot
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 22 September 2025 15:16:10 GMT
483277
18429
3566
2483

Music

Download

Comments

user423378844
CR 7 :
ሴትልጅ የሞተቸዉ መቸእደዉ ታቃለህ በዚህአር በተሸከመ ቂጦማሰብ የጀመረችቀንነዉ😂😂😂😂
2025-09-25 05:39:47
209
nohavenevar_me
አጋዥ _የሌለው ደሀ👉😣 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 አና አከውንቱን Followo ያረጋቹ ሁሉ እበካቹን 1ወር 20k ከስጋበቹኝ በቪድዮ ታርኬን እምነግረቹ ይሆነል ለስራ ስለም ፈልጋው አርጉልኝ 2ቪድዮ አለ ለሰ👨‍👩‍👧‍👦
2025-09-25 10:24:03
85
user4959990334721
ዜድ ነኝ የሀይቅ ልጅ ❤😍 :
እዝህ ውስጥ ገብቸ ብሞትም የጀነት ነኝ😂
2025-09-22 18:03:51
108
negsitm
n g :
የቂጥ ጥቅሙ ምድነው ወዶች መልሱልኝ 😂😂
2025-10-29 12:06:45
15
user5446010010167
𝄞𝐀⃠ትንሹ༆ነኝ❥ትልቁ༆😁🫡 :
አችኳ ቦልኪኝ😒🤭
2025-09-22 19:53:37
26
.w88814
𝄞ታm⃗a⃗ኟ😢ነኝ💔ድብርታሟ😢●★᭄ :
ችርስ🍻የኮሜንት ሱስ ለያዘን🤪🤣🤣🤣🤣
2025-09-23 14:00:06
46
vuub327
ቆንጆ ካልሆንሺ: እህቴ ነሺ😀 :
የስራ ልምድ ያለዉ መሆን አለበት ሾፌርሺ☺️🤣
2025-09-23 08:04:59
8
yehlu.enat
ያልተፈተነ አያልፍም💞 :
እጭ አታፍሪም እዴ
2025-09-22 19:11:42
17
xgxfh83
✿♡ጥ ቅ ሿ ራያ🌾🤟 :
ቅጥነቴን ወደድኩት🥺🤣 ያረቢ ምኑን ጣለበሽ😫☹️😏
2025-09-22 22:23:47
25
endrisabdu957
༆አደበኛው𖣘🚫ነኝ𖣘ሰው አክባሪው༄🚷 :
ቀጭኖች ይግደሉኝ😁😁
2026-03-04 11:19:42
1
a12q555
jems 🇹🇷💫 :
ለኢላ ሀኢለላህ🤣
2025-09-24 03:23:07
8
user638522375101
➺መቅዲ🦋 :
ግን እኔ ለምንድነው የማልወፍረው
2025-09-22 21:31:32
4
lamri586
🎭 𝐒𝐢𝐠𝐦𝐚 𝐠𝐢𝐫𝐥🥷 :
እኔን ብቻነው ቆይ የመዳም እሩዝ የጎዳኝ🥺🤣
2026-03-06 01:42:31
0
user2570008458197
my 23 ok :
አሞራውየትነህ ፈልጌህነበር🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-15 14:08:55
2
s3481366
ፊልተር የስራህን🤕 :
ይሄ መቸም የመግስት እጅ አለበት🤣
2025-09-22 16:09:27
6
r1761029
R.ቾ :
እመዋ አይቀጭኖች ሙተናል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔😳
2025-09-27 13:03:25
6
mo.md42
▄︻̷̿┻̿═━一 ስደትን በርግጫ ✋🤤 :
ዘፋላዋ🥰
2026-06-09 22:11:51
2
abidu262
ኣቢዱ :
wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-28 22:05:09
1
weyeshetmalkeu
ወድሜ💝ሂወቴ💖🔐 :
ቆይምንእየበሉነው የሚወፍሩት🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2025-09-25 14:01:55
1
hi_wat4
Hiwe የሰማእትዋ ልጅ :
ማዳም በሂወትአለችግን ባባስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዴነው
2025-09-28 09:49:00
4
astu.19.16
ታMaኙዋ🔐🤟👸(ሙሉሸዋ )😘 :
የኔ ልዩ ህጅበት 🥰🥰🥰😂
2026-03-02 17:40:35
0
ljinunusha
𝐍ቾአደ༄በኛዋ🧕የ𝐒ቾ🫂𝐒𝐢𝐬🎀 :
እ የትነኝ ጉድ እድሀለም አለደ 🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🙈🙈
2025-09-23 00:31:32
2
user5326970666957
አንድአማራ1💚💛❤ :
ይቅርበት አታሽ ወይም ቦልከኪዉ
2025-09-26 18:52:04
3
yimerhayate
ዉቢቷሃይቅ ዉሥጤነች :
ቆይኔግንማንረግሞኝነዉ ሁሌቀጫጫ አይዳዬ🤣🤣🤣
2025-09-23 15:59:48
3
To see more videos from user @hiwot8013, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About