@titi__yenatwa: #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Miraye👸🦋
Miraye👸🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 22 September 2025 19:05:55 GMT
87510
4192
625
639

Music

Download

Comments

junedi3144
GIOVANNI 😎😎 :
እናቴ በ ሂዎት አለች alhmdulilah Welahi 🥹❤️‍🩹
2025-09-23 11:29:41
126
mohammad.osman520
ብቸኛው :
ደስተኛ ነኝ ፍቅር ከሚለው ከጌም ጨውታ ከወጣው😭😥💔
2025-09-23 14:18:42
67
merym949
Merym :
አው ምንም ቢከፍኝ አላህዬ ከኔ ሰላለልኝ አልሀምድሊላህ
2025-09-23 07:14:29
104
neima.ali3
Neima bint Ali :
አወ ዱኒያ ሙሉ እንዳልሆነች አላህ በቁርአኑ ስለነገረኝ አምኝ ተቀበልኩ ቁርአን ሂወትን ቀለል አድርጌ እንዲኖር አስተማረኝ ❤️ቁርአንን አውርዶ ላስተማረን ጌታችን ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው
2025-09-22 20:28:02
64
tglulu2
⚡💚💛❤💎👸💫 :
አወን እግዚአብሔር ስላለኝ ።ተመስገን❤
2025-09-24 21:20:00
4
semulala4
Lala 🦅 :
በ ኪዳነምህረት እናቴ ሁሌ ደስ እንዳለኝ
2025-09-23 23:37:36
23
fre4694
ፍረ🫰👸❤️‍🩹 :
ተመስገን ደስተኛ ነኝ ሙሉ ጤና ስላለኝ👏🥰
2025-12-12 15:09:01
1
user1254574943945
𝐣𝐞𝐫𝐫𝐲🦋🍫 :
አይደለሁም😥💔
2025-10-15 15:12:53
1
tigist0647
anna :
አዎ በእግዚአብሔር
2025-11-04 19:35:01
2
user6199281922616
@bonii🦋🦋🥀 :
አው ደስተኛ ነኝ እኔ እንደሻማ እየቀለጥኩ በሰው ሀገር እናቴን ከማንም በላይ ስለማኖራት ደስተኛ ነኝ😄😄😃😃
2025-11-01 22:14:56
2
behredin.wude0
🇪ኩፈ የኩን❤ :
አይደለሁም 😢ግን አልሀምዱሊላ
2025-09-22 20:01:25
13
rehi.32
yersul wedajii :
እናታችንስ
2025-11-18 17:05:08
1
efulam
ነፂ 🦋🦋🦋 :
አዎ እ/ር ከኔ ጋር ስለሆነ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-18 10:07:52
2
hiwe2322
hiwe23 :
አዎ እናቴና አባቴ በሂወት ስላሉ ረጅም ዕድሜ ኑሩልኝ
2025-12-04 16:20:24
1
itsok3392
ትእግስት አስፈለገ ነው🤗 :
እናት ሁለም ተሰፋ ትሰጠኛለህቻ ፈገግታ ስነ ነው ትላለች 🤲አልቻለክም ስለት የኔ ልጅ እኮ ጀግና ነት ትለኛለች ላለ ምን እፈልጋለሁ ላንቺ ስለ እኖራለሁ እላለሁ በቻይና ግንኮ ሁለም አለቅሳለሁ 😥
2025-12-09 14:40:29
1
yabsra906
yabu🎯 عمل الأب :
እየሱሰ አባቴ ስለሆነ ❤❤
2025-11-07 19:43:55
2
habeshawit029
𝖐𝖆ልዬ♒️🔥 :
jegna enat alecig💪💪
2025-09-29 12:47:46
2
asz.gdf20
አረህማኑ አለል አርሽስተዋ الحمدالله :
2017 መጨረሻው ላይ ውዱን አባቴ በድገት ሞተብኝ 2018 መጀመሪያው ላይ የምሣሣለት ያጎቴ ልጅ በድገት ሞተብኝ ሁለት ወር ባልሞላው በሂወቴ ውድ የሆኑ ሠዎችን በስደት ሁኘ በናፍቆት አጣኋቸው😥 ግን በከባዱ ቢያመኝም ሙስሊም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ ብየ ለመረጋጋት እየሞከርኩኝ ነው
2025-09-23 22:10:25
2
yeti74987
yeti 🦅🦅 :
አዎ ምክንያቱም ሙሉ ጤነኛ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን🥰
2025-11-02 11:10:08
2
www.tittok.comsuriyaabde
لحتزن ءلله محن💝🇯🇴🇪🇹🇸🇦 :
አደለንም ግን አልሃምዱሊላህ
2025-11-18 12:43:14
1
ruthk282
ዮርካቤል🌸 :
ምርጥ ተረጂ የሆነ ከጎኔ የማይለይ ምርጥ ጓደኛ አለኝ😢🥰
2025-11-07 11:21:03
2
m0017962
መቅዲ ወለየዋ👸 :
እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ ጤነኛ ስለሆኩ እና ቤተሰቦቸ ስላሉልኝ 🙏🙏
2025-09-23 22:59:16
3
mekiya6711
Bi&Meki👩‍❤️‍💋‍👩family :
ወላሂ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ቁርአኔ ስለ ምቀራ ጌታዬ ሁሌም ከኔጋ ስለ ህነ ቤተሰቦቼ ደህና ስለ ሆኑልኝ ብቻ አልሀምዱሊላሀ በቄዬ ነው
2025-09-23 17:41:55
4
umii78934
🤍Umii🤍 :
ምንም ደስተኛ ልሆን አልቻልኩም ብቻ አልሃምዱሊላህ 🥺
2025-12-12 15:18:36
1
121921516geg
🇪🇹ሲኖሪታ🍬 ❤🇪🇷🍬 :
ማርያምን አደለሁም😭
2025-10-04 14:06:13
1
To see more videos from user @titi__yenatwa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About