> " ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ " አለማየሁ ደመቀ ለእናቱ ማስታወሻ ይሄንን ባይተዋርን እና የኃይልዬ ታደሰን መጥቻለሁን ሙዚቃ የሰራው ታዲያ በ 3 ወር ውስጥ እናትና እህቱን በህይወት ያጣው አለማየሁ ሂርጶ ሀዘኑ ተጋባብኝ እና በጥልቅ ስሜት ሆነን በጋራ ሰራነው ይላል ታዲያ የነካው ሁሉ ወርቅ የሚሆንለት ኤልያስ መልካ ተሰምቶ ባይመሰለች introው ውብ አድርጎ እነ አሌክሶ እና ጎስሽ ባለውለታችን በሚሉት በመስፍን ታምሬ ፕሮዲውሰርነት በ1994 ለአድማጭ ጆሮ በደረሰው የምንግዜም ምርጥ አልበሞች ውስጥ ከላይኛው ረድፍ በሚቀመጠው በኢቫንጋዲ አልበም ተካቶ ሰማነው🥰🙏 አንዳንድ ሙዚቃዎች ጭፈራ አሸሸ ገዳሜ ብቻ አይደሉም ይልቅ ያማናውቀውን የፍቅር ህይወት ያስናፍቃሉ በሌለን ትዝታ ጭልጥ አርገው ይወስዱናል ባልተረዳነው ሀዘን ዕንባ ያራጩናል 🤭😁 ውድ ቤቸሰቦቼ ዛሬ የግጥም እና ዜማ ደራሲውን ለብዙ ተወዳጅ ሙዚቃዎች እስትንፋስ የዘራውን አለማየሁ ደመቀን እናከበረዋለን ስለማይነጥፉት ብዕሮቹ እናመሰግነዋለን 🙏🙌 በኢትዮጲያ የሙዚቃ ጉዞ ውስጥ ባለፉት 25 ዓመታት ዘመን ተሻጋሪ መሆን የቻሉ ስራዎችን እንደሰሩ ከሚነገርላቸው እና ከበርካታ ስኬታማ ድምፃውያን ጀርባ ከሚጠቀሱ ባለሙያዎች መካከል ይመደባል። የግጥምና ዜማ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ፡፡ በ1990ዎቹ መባቻ አንስቶ ወደ ሙዚቃው ዓለም የገባሁ አለማየሁ ደመቀ በወቅቱ ስመ-ገናና ለነበሩት ጎሳዬ ተስፋዬ፤ አለማየሁ ሄርጶ፤ ሀሊማ አብዱራህማንና ሌሎች ድምፃውያን ግጥምና ዜማ በመስጠት የጀመረው ባለሙያው ዛሬም ድረስ ለወጣት እና አንጋፋ ድምፃውያን 300 የሚጠጉ ስራዎችን ማበርከት ችሏል፡፡ ከግጥምና ዜማ ደራሲነት ባለፈ አዳዲስ እና ወጣት ድምፃውያንን ፕሮዲውስ በማድረግ ወደ ሙዚቃው መንገድ ማስገባት የቻለ ሲሆን በሃያሲነት እንዲሁም በሙዚቃ ውድድር ዳኝነት ውስጥ ማለፍ የቻለ ባለሙያ ነው፡፡ ከእዚህ ባሻገር ‹‹ዮቶር ቁጥር 1 እና 2 ›› የተሰኙ ሁለት መፅሐፍትን ፅፎ ለአንባቢያን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው አለማየሁ ደመቀ እስከ ዛሬ ሰርቶ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ካደረሳቸው ስራዎች የሚበልጡ ሥራዎች በእጁ እንደሚገኙ ይገልፃል፡፡ አለማየሁ ደመቀ ብዙነው ፈላስፋም ነው የዘፈን ግጥም በአሪፍ ዜማዋች ይደርሳል የባንክ ሰራተኛም ነበር ሙሉ ግዜውን ለሙዚቃ ከመስጠቱ በፊት በቴክ ፏይፍ አልበም በጎሳየ አለማየሁ ኤርፖ በዛወርቅ አስፋው ወዘተ...ተሳትፏል አሌክስ የኳስ ሜዳ ልጅ ነው ከጎሳዬና ከአብነት ጋር አብረው ተምረው ስለሙዚቃ እያወሩ አድገዋል ለዚያም ይመስለኛል ለጎሳዬ የሚሆኑ ስራዎች በጎሳዬ ልክ የተሰፉ የሚሆኑት በጥቂቱ ያኔ ልጅ እያለን ፣ሰርክ አዲስ፣እንዴት አረጎሻል፣ ከእሁድ እስከሁድ፣እፁብ ድንቅ፣ወዘተ እና የአለማየሁ ሄርጶ ፣።ባይተዋር ፣ ዴዝዴሙና፣ወዘተ ሁለት አልበሞች እና የተለያዩ ነጠላ ዜማዋች ሚሚ መጋሎ መጋሎ የሚለው ዘፈን ሄለን በርሄ ሁለቱም አልበሞ ላይ ተሳትፎል ለእዮብ መኮነን ብቻ ለብዙ ዘፈኞች ብዙ ደርሷል ዮቶር በሚለው መፅሀፉ ደግሞ ከተለመደው አተያይ ወጣ ያለ ሞራልን ተፅኖ ፈጣሪነትን በአንድ ካህን ውስጥ ስሎ ያስተምረናል ከድካማችን መሃል እየተገኝ አይዞችሁ ይለናል አለማየሁ ደመቀ ረጅም እድሜ ተመኝሁ። "በርግጥ የትኛውም ጉዞ ፍፃሜ የሌላኛው ጉዞ መነሻ ነው" ዮቶር መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ። ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #አለማየሁሂርጶ #ባይተዋር #ethiopianmusic #musictube369 - @musictube369"/> > " ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ " አለማየሁ ደመቀ ለእናቱ ማስታወሻ ይሄንን ባይተዋርን እና የኃይልዬ ታደሰን መጥቻለሁን ሙዚቃ የሰራው ታዲያ በ 3 ወር ውስጥ እናትና እህቱን በህይወት ያጣው አለማየሁ ሂርጶ ሀዘኑ ተጋባብኝ እና በጥልቅ ስሜት ሆነን በጋራ ሰራነው ይላል ታዲያ የነካው ሁሉ ወርቅ የሚሆንለት ኤልያስ መልካ ተሰምቶ ባይመሰለች introው ውብ አድርጎ እነ አሌክሶ እና ጎስሽ ባለውለታችን በሚሉት በመስፍን ታምሬ ፕሮዲውሰርነት በ1994 ለአድማጭ ጆሮ በደረሰው የምንግዜም ምርጥ አልበሞች ውስጥ ከላይኛው ረድፍ በሚቀመጠው በኢቫንጋዲ አልበም ተካቶ ሰማነው🥰🙏 አንዳንድ ሙዚቃዎች ጭፈራ አሸሸ ገዳሜ ብቻ አይደሉም ይልቅ ያማናውቀውን የፍቅር ህይወት ያስናፍቃሉ በሌለን ትዝታ ጭልጥ አርገው ይወስዱናል ባልተረዳነው ሀዘን ዕንባ ያራጩናል 🤭😁 ውድ ቤቸሰቦቼ ዛሬ የግጥም እና ዜማ ደራሲውን ለብዙ ተወዳጅ ሙዚቃዎች እስትንፋስ የዘራውን አለማየሁ ደመቀን እናከበረዋለን ስለማይነጥፉት ብዕሮቹ እናመሰግነዋለን 🙏🙌 በኢትዮጲያ የሙዚቃ ጉዞ ውስጥ ባለፉት 25 ዓመታት ዘመን ተሻጋሪ መሆን የቻሉ ስራዎችን እንደሰሩ ከሚነገርላቸው እና ከበርካታ ስኬታማ ድምፃውያን ጀርባ ከሚጠቀሱ ባለሙያዎች መካከል ይመደባል። የግጥምና ዜማ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ፡፡ በ1990ዎቹ መባቻ አንስቶ ወደ ሙዚቃው ዓለም የገባሁ አለማየሁ ደመቀ በወቅቱ ስመ-ገናና ለነበሩት ጎሳዬ ተስፋዬ፤ አለማየሁ ሄርጶ፤ ሀሊማ አብዱራህማንና ሌሎች ድምፃውያን ግጥምና ዜማ በመስጠት የጀመረው ባለሙያው ዛሬም ድረስ ለወጣት እና አንጋፋ ድምፃውያን 300 የሚጠጉ ስራዎችን ማበርከት ችሏል፡፡ ከግጥምና ዜማ ደራሲነት ባለፈ አዳዲስ እና ወጣት ድምፃውያንን ፕሮዲውስ በማድረግ ወደ ሙዚቃው መንገድ ማስገባት የቻለ ሲሆን በሃያሲነት እንዲሁም በሙዚቃ ውድድር ዳኝነት ውስጥ ማለፍ የቻለ ባለሙያ ነው፡፡ ከእዚህ ባሻገር ‹‹ዮቶር ቁጥር 1 እና 2 ›› የተሰኙ ሁለት መፅሐፍትን ፅፎ ለአንባቢያን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው አለማየሁ ደመቀ እስከ ዛሬ ሰርቶ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ካደረሳቸው ስራዎች የሚበልጡ ሥራዎች በእጁ እንደሚገኙ ይገልፃል፡፡ አለማየሁ ደመቀ ብዙነው ፈላስፋም ነው የዘፈን ግጥም በአሪፍ ዜማዋች ይደርሳል የባንክ ሰራተኛም ነበር ሙሉ ግዜውን ለሙዚቃ ከመስጠቱ በፊት በቴክ ፏይፍ አልበም በጎሳየ አለማየሁ ኤርፖ በዛወርቅ አስፋው ወዘተ...ተሳትፏል አሌክስ የኳስ ሜዳ ልጅ ነው ከጎሳዬና ከአብነት ጋር አብረው ተምረው ስለሙዚቃ እያወሩ አድገዋል ለዚያም ይመስለኛል ለጎሳዬ የሚሆኑ ስራዎች በጎሳዬ ልክ የተሰፉ የሚሆኑት በጥቂቱ ያኔ ልጅ እያለን ፣ሰርክ አዲስ፣እንዴት አረጎሻል፣ ከእሁድ እስከሁድ፣እፁብ ድንቅ፣ወዘተ እና የአለማየሁ ሄርጶ ፣።ባይተዋር ፣ ዴዝዴሙና፣ወዘተ ሁለት አልበሞች እና የተለያዩ ነጠላ ዜማዋች ሚሚ መጋሎ መጋሎ የሚለው ዘፈን ሄለን በርሄ ሁለቱም አልበሞ ላይ ተሳትፎል ለእዮብ መኮነን ብቻ ለብዙ ዘፈኞች ብዙ ደርሷል ዮቶር በሚለው መፅሀፉ ደግሞ ከተለመደው አተያይ ወጣ ያለ ሞራልን ተፅኖ ፈጣሪነትን በአንድ ካህን ውስጥ ስሎ ያስተምረናል ከድካማችን መሃል እየተገኝ አይዞችሁ ይለናል አለማየሁ ደመቀ ረጅም እድሜ ተመኝሁ። "በርግጥ የትኛውም ጉዞ ፍፃሜ የሌላኛው ጉዞ መነሻ ነው" ዮቶር መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ። ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #አለማየሁሂርጶ #ባይተዋር #ethiopianmusic #musictube369 - @musictube369 - Tikwm"/> > " ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ " አለማየሁ ደመቀ ለእናቱ ማስታወሻ ይሄንን ባይተዋርን እና የኃይልዬ ታደሰን መጥቻለሁን ሙዚቃ የሰራው ታዲያ በ 3 ወር ውስጥ እናትና እህቱን በህይወት ያጣው አለማየሁ ሂርጶ ሀዘኑ ተጋባብኝ እና በጥልቅ ስሜት ሆነን በጋራ ሰራነው ይላል ታዲያ የነካው ሁሉ ወርቅ የሚሆንለት ኤልያስ መልካ ተሰምቶ ባይመሰለች introው ውብ አድርጎ እነ አሌክሶ እና ጎስሽ ባለውለታችን በሚሉት በመስፍን ታምሬ ፕሮዲውሰርነት በ1994 ለአድማጭ ጆሮ በደረሰው የምንግዜም ምርጥ አልበሞች ውስጥ ከላይኛው ረድፍ በሚቀመጠው በኢቫንጋዲ አልበም ተካቶ ሰማነው🥰🙏 አንዳንድ ሙዚቃዎች ጭፈራ አሸሸ ገዳሜ ብቻ አይደሉም ይልቅ ያማናውቀውን የፍቅር ህይወት ያስናፍቃሉ በሌለን ትዝታ ጭልጥ አርገው ይወስዱናል ባልተረዳነው ሀዘን ዕንባ ያራጩናል 🤭😁 ውድ ቤቸሰቦቼ ዛሬ የግጥም እና ዜማ ደራሲውን ለብዙ ተወዳጅ ሙዚቃዎች እስትንፋስ የዘራውን አለማየሁ ደመቀን እናከበረዋለን ስለማይነጥፉት ብዕሮቹ እናመሰግነዋለን 🙏🙌 በኢትዮጲያ የሙዚቃ ጉዞ ውስጥ ባለፉት 25 ዓመታት ዘመን ተሻጋሪ መሆን የቻሉ ስራዎችን እንደሰሩ ከሚነገርላቸው እና ከበርካታ ስኬታማ ድምፃውያን ጀርባ ከሚጠቀሱ ባለሙያዎች መካከል ይመደባል። የግጥምና ዜማ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ፡፡ በ1990ዎቹ መባቻ አንስቶ ወደ ሙዚቃው ዓለም የገባሁ አለማየሁ ደመቀ በወቅቱ ስመ-ገናና ለነበሩት ጎሳዬ ተስፋዬ፤ አለማየሁ ሄርጶ፤ ሀሊማ አብዱራህማንና ሌሎች ድምፃውያን ግጥምና ዜማ በመስጠት የጀመረው ባለሙያው ዛሬም ድረስ ለወጣት እና አንጋፋ ድምፃውያን 300 የሚጠጉ ስራዎችን ማበርከት ችሏል፡፡ ከግጥምና ዜማ ደራሲነት ባለፈ አዳዲስ እና ወጣት ድምፃውያንን ፕሮዲውስ በማድረግ ወደ ሙዚቃው መንገድ ማስገባት የቻለ ሲሆን በሃያሲነት እንዲሁም በሙዚቃ ውድድር ዳኝነት ውስጥ ማለፍ የቻለ ባለሙያ ነው፡፡ ከእዚህ ባሻገር ‹‹ዮቶር ቁጥር 1 እና 2 ›› የተሰኙ ሁለት መፅሐፍትን ፅፎ ለአንባቢያን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው አለማየሁ ደመቀ እስከ ዛሬ ሰርቶ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ካደረሳቸው ስራዎች የሚበልጡ ሥራዎች በእጁ እንደሚገኙ ይገልፃል፡፡ አለማየሁ ደመቀ ብዙነው ፈላስፋም ነው የዘፈን ግጥም በአሪፍ ዜማዋች ይደርሳል የባንክ ሰራተኛም ነበር ሙሉ ግዜውን ለሙዚቃ ከመስጠቱ በፊት በቴክ ፏይፍ አልበም በጎሳየ አለማየሁ ኤርፖ በዛወርቅ አስፋው ወዘተ...ተሳትፏል አሌክስ የኳስ ሜዳ ልጅ ነው ከጎሳዬና ከአብነት ጋር አብረው ተምረው ስለሙዚቃ እያወሩ አድገዋል ለዚያም ይመስለኛል ለጎሳዬ የሚሆኑ ስራዎች በጎሳዬ ልክ የተሰፉ የሚሆኑት በጥቂቱ ያኔ ልጅ እያለን ፣ሰርክ አዲስ፣እንዴት አረጎሻል፣ ከእሁድ እስከሁድ፣እፁብ ድንቅ፣ወዘተ እና የአለማየሁ ሄርጶ ፣።ባይተዋር ፣ ዴዝዴሙና፣ወዘተ ሁለት አልበሞች እና የተለያዩ ነጠላ ዜማዋች ሚሚ መጋሎ መጋሎ የሚለው ዘፈን ሄለን በርሄ ሁለቱም አልበሞ ላይ ተሳትፎል ለእዮብ መኮነን ብቻ ለብዙ ዘፈኞች ብዙ ደርሷል ዮቶር በሚለው መፅሀፉ ደግሞ ከተለመደው አተያይ ወጣ ያለ ሞራልን ተፅኖ ፈጣሪነትን በአንድ ካህን ውስጥ ስሎ ያስተምረናል ከድካማችን መሃል እየተገኝ አይዞችሁ ይለናል አለማየሁ ደመቀ ረጅም እድሜ ተመኝሁ። "በርግጥ የትኛውም ጉዞ ፍፃሜ የሌላኛው ጉዞ መነሻ ነው" ዮቶር መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ። ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #አለማየሁሂርጶ #ባይተዋር #ethiopianmusic #musictube369 - @musictube369"/>

@musictube369: ✨"ባይተዋር"🤌🤤 << ብቻዬን ብዬ ዘፍኜ ብቻዬን ቤት ውስጥ ቀረሁኝ። ባይተዋር ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆንኩኝ። >> " ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ " አለማየሁ ደመቀ ለእናቱ ማስታወሻ ይሄንን ባይተዋርን እና የኃይልዬ ታደሰን መጥቻለሁን ሙዚቃ የሰራው ታዲያ በ 3 ወር ውስጥ እናትና እህቱን በህይወት ያጣው አለማየሁ ሂርጶ ሀዘኑ ተጋባብኝ እና በጥልቅ ስሜት ሆነን በጋራ ሰራነው ይላል ታዲያ የነካው ሁሉ ወርቅ የሚሆንለት ኤልያስ መልካ ተሰምቶ ባይመሰለች introው ውብ አድርጎ እነ አሌክሶ እና ጎስሽ ባለውለታችን በሚሉት በመስፍን ታምሬ ፕሮዲውሰርነት በ1994 ለአድማጭ ጆሮ በደረሰው የምንግዜም ምርጥ አልበሞች ውስጥ ከላይኛው ረድፍ በሚቀመጠው በኢቫንጋዲ አልበም ተካቶ ሰማነው🥰🙏 አንዳንድ ሙዚቃዎች ጭፈራ አሸሸ ገዳሜ ብቻ አይደሉም ይልቅ ያማናውቀውን የፍቅር ህይወት ያስናፍቃሉ በሌለን ትዝታ ጭልጥ አርገው ይወስዱናል ባልተረዳነው ሀዘን ዕንባ ያራጩናል 🤭😁 ውድ ቤቸሰቦቼ ዛሬ የግጥም እና ዜማ ደራሲውን ለብዙ ተወዳጅ ሙዚቃዎች እስትንፋስ የዘራውን አለማየሁ ደመቀን እናከበረዋለን ስለማይነጥፉት ብዕሮቹ እናመሰግነዋለን 🙏🙌 በኢትዮጲያ የሙዚቃ ጉዞ ውስጥ ባለፉት 25 ዓመታት ዘመን ተሻጋሪ መሆን የቻሉ ስራዎችን እንደሰሩ ከሚነገርላቸው እና ከበርካታ ስኬታማ ድምፃውያን ጀርባ ከሚጠቀሱ ባለሙያዎች መካከል ይመደባል። የግጥምና ዜማ ደራሲው አለማየሁ ደመቀ፡፡ በ1990ዎቹ መባቻ አንስቶ ወደ ሙዚቃው ዓለም የገባሁ አለማየሁ ደመቀ በወቅቱ ስመ-ገናና ለነበሩት ጎሳዬ ተስፋዬ፤ አለማየሁ ሄርጶ፤ ሀሊማ አብዱራህማንና ሌሎች ድምፃውያን ግጥምና ዜማ በመስጠት የጀመረው ባለሙያው ዛሬም ድረስ ለወጣት እና አንጋፋ ድምፃውያን 300 የሚጠጉ ስራዎችን ማበርከት ችሏል፡፡ ከግጥምና ዜማ ደራሲነት ባለፈ አዳዲስ እና ወጣት ድምፃውያንን ፕሮዲውስ በማድረግ ወደ ሙዚቃው መንገድ ማስገባት የቻለ ሲሆን በሃያሲነት እንዲሁም በሙዚቃ ውድድር ዳኝነት ውስጥ ማለፍ የቻለ ባለሙያ ነው፡፡ ከእዚህ ባሻገር ‹‹ዮቶር ቁጥር 1 እና 2 ›› የተሰኙ ሁለት መፅሐፍትን ፅፎ ለአንባቢያን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው አለማየሁ ደመቀ እስከ ዛሬ ሰርቶ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ካደረሳቸው ስራዎች የሚበልጡ ሥራዎች በእጁ እንደሚገኙ ይገልፃል፡፡ አለማየሁ ደመቀ ብዙነው ፈላስፋም ነው የዘፈን ግጥም በአሪፍ ዜማዋች ይደርሳል የባንክ ሰራተኛም ነበር ሙሉ ግዜውን ለሙዚቃ ከመስጠቱ በፊት በቴክ ፏይፍ አልበም በጎሳየ አለማየሁ ኤርፖ በዛወርቅ አስፋው ወዘተ...ተሳትፏል አሌክስ የኳስ ሜዳ ልጅ ነው ከጎሳዬና ከአብነት ጋር አብረው ተምረው ስለሙዚቃ እያወሩ አድገዋል ለዚያም ይመስለኛል ለጎሳዬ የሚሆኑ ስራዎች በጎሳዬ ልክ የተሰፉ የሚሆኑት በጥቂቱ ያኔ ልጅ እያለን ፣ሰርክ አዲስ፣እንዴት አረጎሻል፣ ከእሁድ እስከሁድ፣እፁብ ድንቅ፣ወዘተ እና የአለማየሁ ሄርጶ ፣።ባይተዋር ፣ ዴዝዴሙና፣ወዘተ ሁለት አልበሞች እና የተለያዩ ነጠላ ዜማዋች ሚሚ መጋሎ መጋሎ የሚለው ዘፈን ሄለን በርሄ ሁለቱም አልበሞ ላይ ተሳትፎል ለእዮብ መኮነን ብቻ ለብዙ ዘፈኞች ብዙ ደርሷል ዮቶር በሚለው መፅሀፉ ደግሞ ከተለመደው አተያይ ወጣ ያለ ሞራልን ተፅኖ ፈጣሪነትን በአንድ ካህን ውስጥ ስሎ ያስተምረናል ከድካማችን መሃል እየተገኝ አይዞችሁ ይለናል አለማየሁ ደመቀ ረጅም እድሜ ተመኝሁ። "በርግጥ የትኛውም ጉዞ ፍፃሜ የሌላኛው ጉዞ መነሻ ነው" ዮቶር መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ። ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #አለማየሁሂርጶ #ባይተዋር #ethiopianmusic #musictube369

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 20:13:13 GMT
262275
13557
160
1774

Music

Download

Comments

merhawi.desta38
Avatar :
ይሄን ዘፈን ስሰማ ፍቅር እንደያዘኝ ይሰማኛል ሆድ ይብሰኝና ደውዬ ማወራት ፈልግና አንድም ሰው የሌለኝ ባዶ መሆኔን ሳስብ እንደዝናብ ጠብታ ካይኔ እንባ ዱብ ይላል የእውነት የልቤን ነው የፃፍኩላቹ ይከፋኛል የምር።
2026-08-15 19:58:01
8
ketsela.bisrat
ketsela Bisrat :
ተመስጋኙንም አመስጋኙንም አመሠግናለሁ።
2025-09-23 17:29:04
33
mickymak7
Mickey Mak :
Big Respect For Alemayehu Demeke much Love bro 💚💛❤️🫡🫡🫡
2025-09-23 23:41:47
19
mahiofic
💝 ፍቅርofficial :
አልለይም አለኝ ቀን ሌሊቱ
2026-02-23 11:23:28
1
sirbarud
Sir sa'ad :
my favorite song baytawar in avangadi album reminds me my childhood I really enjoy when I'm listening to this song 🎵 OMG I feel like I'm in my childhood time 🥰🥰🥰🥰 thanks to Alamayo Hirpo and thanks to Elyias Felka you did it really there's nothing compared to this song the lyrics the beat the amazing voice ❤️the music band everyone was insane ❤️also deeply thanks to music tube you guys are also awesome 👌
2026-06-07 15:11:24
2
user855158423057
24 :
😢😢😢 እንደ ናፍቆት ክፉ የለም
2025-09-25 19:18:14
14
nafyad.mengesha
Nafyad Mengesha :
አባካችሁ ሰው መርሳት አቃተኝ
2025-12-06 16:08:35
4
user6843677127826
537810 :
እኔ፡ግን፡ያባቴ፡ፍቅር፡ናፈቀኝ፡ምን፡ያረጋል፡ሞት፡ወሰደው፡እንጂ።🥰🥰
2025-11-13 11:43:56
5
ermiyas_t
Ermiyas_t :
wow nice job 👏 👍 👌
2025-09-22 20:23:54
5
unit6663
Selina :
🥹🥹
2026-05-19 00:41:15
1
dagnu1616
ኪዳነ ምህረት እናቴ ♥16 :
ባይተዋር ይሔ ሙዚቃ 😭በስንቶቻችን ላፍ ውስጥ ትክክለኛ ቦታውን አግኝቶ አፅናንቶናል😭
2025-11-11 07:27:44
5
bini3030z
Bini :
የተዎለድኩበት አመት ላይ ነው የተዘፈነ አሁን ከ24 አመት በኋላ አየሰማሁት ነው እሚገርም ስራ
2025-11-06 06:19:45
1
user6395361181310
murad murad :
ዋይኔ ፍቅር ግን 👏👏
2026-03-18 00:47:21
1
wayway995
way way 995 :
2025-10-04 19:53:04
3
.nevergive90
𝖓𝖊𝖛𝖊𝖗 𝖌𝖎𝖛𝖊 𝖚𝖕 :
አለማየሁ ደመቀ አለማየሁ hirpo ኤልያስ መልካ የ3ቱ ድንቅ ስራ
2025-09-24 15:30:09
17
amanibol8
አማን♣️ :
አይመስለኚም ነበር ላፍታም የማጣት😭
2025-09-24 12:13:45
3
yoye1212
Yoye1212 :
Alexoooo🥰🥰🥰🥰👌👌👌
2025-11-16 19:41:40
1
gezish_21
𝗚𝗘𝗭𝗜𝗦𝗛 ♐ መድፈኛው ⚪️🔴 :
ተዉን እስኪ 😭
2025-09-23 16:28:26
8
bilalflo1
ÑᎯᏆᎯℕℐℳ :
baytewar😭😭😭😭
2025-09-23 18:01:39
2
user8134274080029
@bini :
መውደድ የማይቻል እዳ ነዉ ወይ
2025-11-10 10:54:37
1
jackyohannes
jack yohannes :
ምርጥ ዘፈን ምርጥ ቅንብር❤❤❤
2025-09-23 04:44:17
2
shekiestyle6
ሸኪ ስታይል :
አሚንንንንን አንቺም ባለ 3000% ሆንሽ አደል
2025-09-23 23:09:30
1
umudirarr
Mim tahir :
@✌️ሰጩ ሐበሻ 🌴 baytewor arekegi❤
2025-09-23 23:46:58
1
abeba833
እንደልቧ💎 :
የኔእናት🥰🥰❤❤🥺🥺
2025-09-23 09:15:24
1
tutu6184
Tutu :
ባይተዋር
2025-09-28 12:36:21
0
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About