@lidudanel: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

ድሙ ዲቻ 🇧🇪
ድሙ ዲቻ 🇧🇪
Open In TikTok:
Region: BH
Tuesday 23 September 2025 05:11:57 GMT
237741
9317
1002
5028

Music

Download

Comments

gene77854
Gene :
ሁሉም ሰራተኖች ይጠየቁ
2025-09-23 17:53:24
3
dani.aberham4
Dani Aberham :
ሲጀመር እሱ እነዚህን መምታት ካልቻለ ምን ጋርድ ነው 🤣🤣
2025-09-24 08:16:55
1
beti.fikir
c0m͟[email protected]͟e͟t͟i͟.f͟i͟k͟i͟r͟ :
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ጋርድ የሆነው ለስራ እጂ ፀብን ለማረጋጋት አጂ ሊደባደብ አይደለም አንዳንዴ ኮሜት ስትፅፉ አስተውሉ ፍት ፍት ፍት
2025-09-27 23:46:48
3
nasir.arbab
🍫👸ቢራቢሮ🐬🐝 :
ልጅታ ብትጠየቅ መልካም ነበር
2025-09-23 12:05:51
37
muler20
Mulugeta :
በዕለቱ የነበሩ ሁሉም ሠራተኞች ጋርዶች እንድሁም የሆቴሉ ባለቤት መጠየቅ አለባቸው። እንደዛ ከልተደረገ/ከልተፈተሼ ፍርዱ ልክ አይደለም። ፍትህ ለወንድማችን***
2025-09-30 07:50:59
0
oumer727
oumer727 :
መንግስት ካለ ሰራተኞቹን ይጠይቅልን
2025-09-23 13:29:41
49
fafi...fafi
ፋፊ .ወሎዬዋ🥀🦋 :
ይቅርታ ወንድም የሚደርስ ገደሉ በጣም ነው ልቤ የተነካ ወላሂ ለአዚም የኔ ምስኪን በቃ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አንተ ግን ብቻ ፈጣሪ ይማር ባለህበት ይበቃል ቻልኩም አልቅሼ ራሱ አልወጣልኝ ወንድም የታችኛውን አገር ያሳምርልህ የኔ ችግር ከንቱ ናት ነው የሰው ህይወት ማለት ነው ለፍርድ የማይቀርቡም አንተ ብቻ ፈጣሪ ካንተ ይሁን በታችኛው አገር በቃ ሁላችንም ወደ አንተ ወንድም አለሜ
2025-09-24 21:01:33
3
t598383
T /ቦረና //ቦረና ሣይት :
ወጀለኛ ተቀምጦ ንፁሐን እሚወገዝበት አገር
2025-09-24 22:36:38
1
nanu.aduna
Nanu Aduna :
አልገባኝም.ወጀለኛው.ተጠርጣርው.ተገኝ
2025-09-23 10:35:28
11
edeneden1168
Eden :
የኔ ምስኪን እምታለሁ ብሎ መች አሰበ ጃኬቱን ለበሰ ደግም ፀብም መሀል ሆኖ ሲያሳዝን😭😭😭😭😭😭
2025-09-23 14:55:29
8
yordanosealemu
Yordanose Alemu :
ሰው እዴት በወንድሙ ላይ ይጨከናል እኛ ኢትዮጵያኖች ተጨካክናል በእውነት እኔ የሰው አገር ሰው እዴት እደመዋደድ እያየው እቀናለው
2025-09-23 12:24:45
5
derejedemise2
sufare suusu :
የደሙ የነፍሱ አምላክ ይበሸላቸው የዚህ ሁሉ ጩኸት ወደ ፈጣሪ ይድረስ
2025-09-23 16:07:18
5
tigi.adede
Tigi Adede :
fiti😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-09-26 21:45:08
1
tij3118
ቲጅ እየ ጌታ ልጅ 🇧🇪⛪⛪ :
ፍርድ አለግን ይፈጃል እንጅ እግዚአብሔር ይፈርዳል 😭😭😭😭😭😭😭
2025-09-23 10:27:29
1
samira.samira9244
samira samira :
ኡፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭
2025-09-23 15:52:18
2
mekdeswela6
mekdes :
አየ ሃገሬ ልጆችሽ አለቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤣
2025-09-23 13:57:17
3
kidisit4
kidisit131313 :
ፍትህ አቢ 🥹🥹🥹
2025-09-23 11:27:00
1
user1482137711783
Abeba :
እግዚአብሔር ይፍረድ
2025-09-25 20:17:02
1
mulukendikasoa0982477226
Muluken dikaso :
xoosa,fido😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-09-23 11:04:00
1
sahara.mohamed73
Sahara Mohamed :
2025-09-23 12:30:31
1
helenwalelig1
@Helen w :
ሰራተኞች በደንብ አይተዋል ግን ያስፈራሩዋቸዋል መንግስትም በቁሙ ሙቷል ስለዚህ ባለሆቴሉን ዋጋ መስጠት ነወ
2025-09-23 14:29:53
1
baheareb
bahe arbaminch :
ምን አርጎ ነው
2025-09-23 13:57:25
1
user2974139151214
tsehay a a :
😭😭😭😭😭😭😭 fith le wondmachin
2025-09-23 10:20:29
1
mam6814
mam :
ፍትህ😂😂😂😂😂😂
2025-09-24 23:05:25
1
yabu.yabu44
Yabu Yabu :
እንዴት ያማል 😭😭😭😭😭💔💔💔💔
2025-09-24 07:32:23
1
To see more videos from user @lidudanel, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About