Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zemasfanclub: abeba desalgn-sekaramu posta #90smusic #viraltiktok #lyricsvideo #foryoupage #ethiopian_tik_tok
House of music ሙዚቃ ቤት
Open In TikTok:
Region: BY
Tuesday 23 September 2025 06:45:52 GMT
804136
44823
462
4192
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.47MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.62MB
)
Watermark .mp4 (
8.66MB
)
Music .mp3
Comments
Tgi የራያዋ💫 :
ወሸት የሆነ ህይወት የሚኖር ማነው እንደእኔ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
2025-09-23 17:13:54
443
ሰሙቲ Queen 👸❤💜 :
ጠከራ ለመሆን ምን እንሁን😭
2025-09-23 17:19:23
121
Mesfin :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-28 11:26:46
40
እግዚአብሄር ይመስገን :
🥺🥺
2025-09-23 12:30:03
35
one love :
ለምን ቁስላችንን ትነካኩታላችሁ በቃ ተውን😞😞
2025-09-24 04:49:09
38
ሳምሪ👑💓 :
ህይወት ግን ጠንካራም ደካማም ብንሆን ከባድ ናት አይደል😢እስከመንሞት እንኖራለን አንድ ነገር በልባች ሰንቀን ተስፋ ,ተስፋ , ተስፋ ሁሌም ተስፋ😢
2025-09-24 10:16:16
19
𝕬𝖘𝖒𝖆♾️ :
የፍቅር ዘፈን ስሰማ ድብን ያለ ፍቅር ከየት መጣ ሳይባል ይይዘኛል😥😂😂😂
2025-09-24 21:01:23
15
H M :
old music best life true music amazing
2025-09-26 15:33:11
4
gigi_shebabaw fans :
ሰካራሙ ፖሰታ ፊልም ማጀቢያ መቼም እማይረሳ👌❤️👏አበባ በትወናው እና በሙዚቃው በደንብ ተጫውታው አሰለቅሳን ነበር
2025-09-25 15:46:06
5
Meski_01 :
ቀይባህር ድጋሚ ለሁለት ተከፈለ 🥺
2025-09-23 16:42:46
8
mekdes🧚🏿♀️♌🪽🪭 :
I'm tired
2025-09-23 18:45:48
5
@m.a.h.i🍫🍫 :
endne yelksa🥺🥺🥺🥺🥺😢
2025-09-23 17:06:09
31
𝓵𝓲𝓯𝓮 𝓲𝓼 𝓼𝓱𝓸𝓻𝓽🥹🎁 :
2018 ከመግባቱ ገና ብዙ ፈተና ያየ አለን በሉኝ 💔💔💔💔
2025-09-25 21:18:25
6
ፎዚ የሱፍ ❤️🔥 :
ምናለ እንደ ሙዚቃው የሄዎት ጉዞ እንደ አዲስ ቢጀምር😥😥😥
2025-09-24 20:20:28
3
amen maranata :
ስሰማው ማለቅሰው ነገርስ🥺❤
2025-09-23 20:49:53
7
kenii❤️🇪🇹🌳❤️ :
enbaen mekotater alchalkum😭😭😭😭😭😭😭😭💔
2025-09-23 16:51:16
8
♊️♊️♊️♊️♊️♊️ :
pls ያሙዝቃውን ርእሱን 🥹🙏🙏
2025-10-14 12:54:25
1
MOM :
የዘፈኑን ስም
2025-12-16 05:04:27
0
ትዕግስት ደገፉ🍋🍋🍋🍋🍋 :
ማንነው ግን እንድ ሰስማ እንብ የሚቀድምው 😭😭😭😭😭😭
2025-09-24 04:44:26
9
ሙክታር ኡመር :
አበባም አረጀችኮ እሷ እየዘፈነች አኔ እያዳመጥኩ አብረን አረጀን አምላችሁ
2025-09-24 03:26:47
3
Mercury :
sekaramu posta
2025-09-27 10:51:01
3
. :
💔🖤
2025-09-23 23:03:37
2
Ⓖነኝ የመድሀኒያለም ልጂ✝️🙏💚💛❤️🙏🤲 :
እህቾቸ እግዚአብሔርን አትዘኑ ወንድልጂ ስታለቅሺ ሰርጉ ነው
2025-09-24 01:20:26
3
seliና🍫🍫 :
አስቲ ተዉን🥺🥺
2025-09-24 20:40:14
2
Beti🌺✨ :
በቃል ተፈርሞ በቀለም ተፃፈ 😞
2025-10-28 12:07:56
1
To see more videos from user @zemasfanclub, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#viralfypシ
@Fábio Teruel #palavrafabioteruel #oracao
#CapCut #MafiaRoni #PilihRONI #RenyahnyaPasti #wefluence jag88hhz
Peace #ocean #beach #peace #SelfCare #sun
Рафти Филм #рӯзгор #маслиҳат #хонашин #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy