@angelicavalsesia: Tarocchi #tarocchilive #tarocchi #amore #amante #accadeoggi

angelicavalsesia
angelicavalsesia
Open In TikTok:
Region: IT
Tuesday 23 September 2025 14:15:59 GMT
10940
431
28
25

Music

Download

Comments

giuseppa.chemi
giuseppa :
hafatto un altro figlio con la dea di tik tok
2025-09-23 15:10:37
1
utente_sconosciuta_56
VMC :
manifesto 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
2025-09-23 14:42:56
2
girolama70
girolama 70 :
manifesto grazie universo 🍀🍀🍀🍀🍀
2025-09-24 07:06:39
2
inessinopoli
Ines sinopoli :
Ferdinando torna risolviamo tutto ❤
2025-09-23 20:12:00
2
ciroagnello74
Ciro Agnello :
👍👍👍
2025-09-25 14:01:00
1
user43038541338025
baby :
❤️❤️❤
2025-09-24 09:21:13
1
lindabertolazzi002
LINDA :
🍀
2025-09-24 09:07:59
1
salvatorelomb3
salvatorelomb3 :
Manifesto 🍀🍀🍀🍀🍀
2025-09-24 04:19:42
1
nicolarotunno6
Nico Rotunno :
❤️😘😘😘🙏
2025-09-23 23:22:47
1
luxus.nagi
Lυxυʂ :
sempre nel momento peggiore arrivi tu
2025-09-23 22:45:21
1
lavane92_
laVane92 :
🥰🥰🥰
2025-09-23 22:43:23
1
lavane92_
laVane92 :
👏👏👏
2025-09-23 22:43:20
1
lavane92_
laVane92 :
😍😍😍
2025-09-23 22:43:19
1
lavane92_
laVane92 :
🍀🍀🍀
2025-09-23 22:43:16
1
erikasurace1
Erika Surace :
🍀🍀🍀🍀
2025-09-23 21:43:52
1
terryfiore666
terryfiore666 :
a me basta che ritorni Luca ❤per poter recuperare il rapporto ❤
2025-09-23 19:15:43
1
luciamonte.luciam
Luciamonte🫦 :
interagisco positivamente 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
2025-09-23 16:40:02
1
noemifarfallina3
Noemi :
🍀🙏🍀🙏🍀🙏
2025-09-23 15:47:45
1
napolitano.giuseppee
7҉ :
🍀🍀🍀🍀🍀
2025-09-23 20:49:12
0
mattiy02
Il barby :
Manifesto 🌹
2025-09-23 19:51:14
0
margheritaa.rosa
margheritaa.rosa :
🍀
2025-09-23 19:24:57
0
dhea7937
Dhea79 :
2025-09-23 18:59:49
0
gianluigi.santoli
Gianluigi Santoli :
manifesto 🍀🍀🍀
2025-11-06 19:47:13
0
To see more videos from user @angelicavalsesia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ያምራል 👌☺️ ✍️የአዘፋፈን ስታይሉ ይለያል በትውልዶች መካከል ቆሞ እንኳን ፍፁም አይደበዝዝም ወጣቱም ጎልማሳውም የእድሜ ባለፀጋውም በእሱ ሙዚቃዋች በየትውልዳቸው ተዝናንተውበታል ተክዘውበታል ተጣብሰውበታል ጨፍረውበታል ተደስተውበታል በትዝታ ባህር ዋኝተውበታል ገና በአስራ ዘጠኝ ዓመቱ የሙዚቃ ተሰጥኦውና ፍላጎቱ የዘለዓለም ጉዞው እንደሆነ በማወቅ የጀመረውን የቀለም ትምህርት ከሁለተኛ ደረጃ አቋርጦ በ1957 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ቤት ተቀጥሮ ስጦታውና ችሎታው በማሳየት ለዘመናት ስሙን ተክሎ በክብር የተወደደው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የተውኔትና ዜማ ደራሲ፣ የቲያትር ተዋናይ እና ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ አንጋፋው መልካሙ ተበጀ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ በኢትዮጵያ ከነበሩ ባንዶች ሁሉ ለኔ እጅግ ዘመናዊ ነበሩ በምላቸው በጣም በምወዳቸው ዎልያስ ባንድ ታጅበው አራቱ ዝነኞች ቴዎድሮስ ታደሰ ፣ መልካሙ ተበጀ ፣ ሂሩት በቀለ እና ፀሐዬ ዮሐንስ በጋራ በ1980 ካሳተሙት 11 ሙዚቃዋችን ከያዘው እጅግ ተወዳጅ አልበም ላይ  የመልካሙ ተበጀን
ያምራል 👌☺️ ✍️የአዘፋፈን ስታይሉ ይለያል በትውልዶች መካከል ቆሞ እንኳን ፍፁም አይደበዝዝም ወጣቱም ጎልማሳውም የእድሜ ባለፀጋውም በእሱ ሙዚቃዋች በየትውልዳቸው ተዝናንተውበታል ተክዘውበታል ተጣብሰውበታል ጨፍረውበታል ተደስተውበታል በትዝታ ባህር ዋኝተውበታል ገና በአስራ ዘጠኝ ዓመቱ የሙዚቃ ተሰጥኦውና ፍላጎቱ የዘለዓለም ጉዞው እንደሆነ በማወቅ የጀመረውን የቀለም ትምህርት ከሁለተኛ ደረጃ አቋርጦ በ1957 ዓ.ም በብሔራዊ ቲያትር ቤት ተቀጥሮ ስጦታውና ችሎታው በማሳየት ለዘመናት ስሙን ተክሎ በክብር የተወደደው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የተውኔትና ዜማ ደራሲ፣ የቲያትር ተዋናይ እና ድምፃዊ የግጥም እና ዜማ ደራሲ አንጋፋው መልካሙ ተበጀ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ በኢትዮጵያ ከነበሩ ባንዶች ሁሉ ለኔ እጅግ ዘመናዊ ነበሩ በምላቸው በጣም በምወዳቸው ዎልያስ ባንድ ታጅበው አራቱ ዝነኞች ቴዎድሮስ ታደሰ ፣ መልካሙ ተበጀ ፣ ሂሩት በቀለ እና ፀሐዬ ዮሐንስ በጋራ በ1980 ካሳተሙት 11 ሙዚቃዋችን ከያዘው እጅግ ተወዳጅ አልበም ላይ የመልካሙ ተበጀን "ያምራል"" ሙዚቃን ጋብዤያቹ ይሄን ታላቅ ኢትዮጵያ እጅግ ከብዙ በጥቂቱ ስለሱ እንድናመሰግነው ዘንድ ላውጋቹ🙏 በ1938 ዓ.ም ሲዳሞ ክፍለ ሀገር በክብረ መንግስት ከተማ የተወለደው መልካሙ ተበጀ መልካሙ የሙዚቃ ፍቅር ከሕፃንነቱ ጀምሮ አብሮት ያደገ ነው። ቤተሰቦቹ ለሥራ ጉዳይ ወደ ሐረር ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ሲዛወሩ አብሮ በመምጣት በአምኃ ደስታ ትምህርት ቤት ይገባል። በትምህርት ቤት በተለያዩ በዓላት በተለይም በወላጆች ቀን በሚያደርገው ተሳትፎ የሙዚቃ ስሜቱ ከእሱ አልፎ በተመልካች ዘንድ እየጎላ በመሄድ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፯ 1957 ዓ.ም. በብሔራዊ ቲያትር የታዳጊ ኦርኬስትራ /ዳዊት ኦርኬስትራ/ በድምፃዊነት ተቀጠረ። በት/ቤት በተለያዩ በዓላት በተለይም በወላጆች ቀን በሚያደርገው ተሳትፎ የሙዚቃ ስሜቱ ከእሱ አልፎ በተመልካች ዘንድ እየጎላ በመሄድ ነሐሴ 15 ቀን 1957 ዓ.ም. በብሔራዊ ቲያትር የታዳጊ ኦርኬስትራ |ዳዊት ኦርኬስትራ/ በድምፃዊነት ተቀጠረ። -መልካሙ እስካሁን ድረስ ከሁለት መቶ በላይ የሚቆጠሩ ዜማዎችን ተጫውቷል። ከእነዚህም ዜማዎቹ አንድ መቶ ሃምሳ ያህል የራሱ ድርሰቶች ናቸው። « የሲዳሞ ቆንጆ » ፣« በይ እንግዲህ ተለያየን »፣ « ቸብ ቸብ » ፣ « ዳህላክ » እና «ሙዚቃ »የተሰኙ ዜማዎቹ እራሱ ደርሶ ከተጫወታቸው ዘፈኖች መካከል በዋቢነት ሊዘከሩ የሚችሉ ናቸው። 👌🥰 📌መልካሙ ከግጥምና ዜማ ደራሲነቱ ባሻገር ቲያትርም የመድረስና በተዋናይነት የመሳተፍ ችሎታ ያለው ሲሆን ስለ ማህበራዊ ህይወት፣ ስለ ወጣትነት፣ ስለ ተፈጥሮ፣ ስለ ፍቅር እና ስለ ሌሎችም ብዙ የተጫወተ አንጋፋ ከያኒ ነው። የድርሰት ችሎታውን ካስመሰከረባቸው ስራዎቹ አንዱ የሆነውና እራሱም በተዋናይነት የተሳተፈበት «ቢሮክራሲያዊ የከበርቴ አሻጥር» የተሰኘው ድርሰቱ ነው። መልካሙ በበርካታ የቴሌቪዥን ድራማዎች ከመጫወቱ ሌላ በፀጋዬ ገ/መድህን በተደረሰው «አቡጊዳ ቀይሶ»፣ በአያልነህ ሙላት በተደረሰው «ሻጥር በየፈርጁ» እና በሌሎችም ቲያትሮች ተሳትፎአል ከ30 ዓመታት በላይ በብሔራዊ ትያትር በማገልገል የማይረሳ ስምና ዝናን ተክሏል ታዲያ ብዙዎቹን የመልካሙ ተበጀ ዘፈኖች ያቀናበሩት ሙሴ ናርሲስ የተባሉ የሙዚቃ መምህር ነበሩ መልካሙ በሀገራችን የሙዚቃ ዓለም ልዩ ቦታ ያስገኘለትን ምርጥ የፈጠራ ስራዎቹን ስብስብ የያዘ 13 ሙዚቃዎቸ የተካተቱበት አልበም እጅግ በተዋጣለቸው እጆች ባሉት ብዙ አንጋፎች በሩን በሚያንኳኩለት በአበጋዙ ቅንብር ተከሽኖ በፈረንጆቹ 2001 በኢትዮ ሳውንድ በኩል ለህዝብ አድርሷል። በእርግጥ ለሚያውቁት ትዝታን፥ለማያውቁት እንዲህ ነበር ለካ የሚያሰኝ ስራ ነው። ያለፈውን እያሰቡ የነገውን እያለሙ በትዝታ የሚያስጋልብ🥰 መልካሙ ተበጀ የጥበቡ መድረክ ባለውለታ አንጋፋ ድምፃዊ ነው ። ክብር ይገባዋል🙌🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #መልካሙተበጀ #ያምራል #musictube369 #ethiopianmusic

About