@natnael_top2: #CapCut #አገባሻለሁ💍 #natiqoutes #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑

🥀N𝙖𝙩𝙚🎼Q𝙤𝙪𝙩𝙚𝙨🥀
🥀N𝙖𝙩𝙚🎼Q𝙤𝙪𝙩𝙚𝙨🥀
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 23 September 2025 14:58:10 GMT
376455
25800
926
9355

Music

Download

Comments

mr_hailey1
𖣂THEO ɢᴏɢʜ🎴 :
@🎴NYCTOPHILIA🎴:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-27 12:12:15
18
homeland408
ሁሁይ ያ ጀማ ፈታ በልሉኝ 😂 :
ወይ ብዱን ወይ እርዱን
2025-11-09 10:45:10
1
ab790156
Double j :
እና ጀለስ ምን አስቦ ነው የላከልኝ😳
2025-09-26 06:56:36
84
sami.gh7
@ŜÃMÏ ĜĤ✅ :
music name pls
2026-09-03 17:44:18
1
selina84178
Selina🥀 :
ሼር ተደረገልኝ ግን ሜሽን አልተደረኩም😥😥
2025-09-28 16:08:33
3
.edu2001
🌸𝖊𝖉𝖔𝖒𝖆𝖜𝖙♒️ :
ፍትህ ለኛ ሲንግሎች🥺✌
2025-09-27 15:18:41
19
sultan.ahmed4431
🕷️ንግስቷ spider🕸️ :
ምንአልከኝ😁
2025-09-23 15:44:13
68
josafaf22
josa faf :
ወይንሸት
2026-07-29 13:58:21
1
unknown.boss54
Mr.ÜñKñøwñ Bøss💲🇦🇱 :
ቸኮሌት🍫 መጋበዝ የሚፈልግ አለ🥰🥰
2025-09-24 11:06:42
4
mastewalmelaku7
maste :
ተመልሰናል
2025-09-23 15:03:36
14
ethio49881
⚽✨𝐳𝐞𝐧✨⚽ :
💯💯💯💯💯💯ተመቸኝ አንተ አሁን tiktok creat award ላይ መቅረብ አለብህ 😏😏
2025-12-01 04:15:28
0
nero3793
nero wolf :
አሪፍ ነበር እኮ ግን ማን አለኝ እና ለማ mention ላድርገው
2025-12-18 16:55:47
0
abdre724
a.b.d💸🥊💪🏃‍♂️ :
2025-09-24 16:55:40
3
tame_tamoo1920
TAME🦅 :
mann mention larg😭
2025-11-17 17:21:26
1
3497muslimwedding
🎀ءسمت🌸 :
እሆን ይሆናል ለ mention thanks 😊 beb🤭
2025-10-11 19:33:20
0
sebrina2519
Sebrina :
Ameen
2025-09-26 17:11:29
2
shadowflow.0
ShadowFlow :
judy
2025-09-28 19:43:27
0
alulaboss6
Lil santa :
judee
2025-09-25 17:44:34
1
mahle_t4
~𝐦𝐚𝐡𝐢🥀𝐐𝐮𝐨𝐭𝐞𝐬~ :
የምርህን ነዉ😳😅😅😅
2025-09-28 16:06:20
0
eyu.maki_
€𝑦𝑢 🤴 :
@Ruta💫 የኔ ውድ ሚስት
2026-11-05 15:37:14
2
murtah10
🍃𝐌𝐔𝐑𝐓𝐀𝐇🗽 :
@ጓል 👸 ጅዳ 🇸🇦
2026-06-17 09:14:06
1
jerbabi1
𝑏𝑎𝑚𝑎..♟ :
@♔💞𝓜𝓪𝓻𝔂𝓪💞♔
2025-12-04 17:47:26
2
wedihangofay
Řĩźŵãń 🤑🤝 :
@seb nera gal Haji shkor 🌹💃🧕 😇😂
2025-10-05 20:04:44
0
www.kale5
🎧ቃሌ 🦅🇪🇷 :
@𝐔𝐧𝐢𝐪𝐮𝐞🪐 😘😘😘
2026-05-19 23:19:06
1
tareman704
A_B_I💪🇧🇷 :
@@sifen
2025-10-09 07:15:26
2
To see more videos from user @natnael_top2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About