@veladmaredawit: ###🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹10000000000view Ethiopian tik tok viral ነጋሽ በዳዳ!!!

dawit bayeh
dawit bayeh
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 23 September 2025 16:10:40 GMT
1381058
98829
4133
46033

Music

Download

Comments

fitsumyared803
ማስታወቂያላይትቦክስ እስቲከርባነርማሰራ እምፈልጉ :
ይህ ሰው 80ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ወክሎ ነው የተናገረልን ማርያምን አባቶቻችን
2025-09-24 07:15:12
5434
mkmika12
kendaric :
እረ ይሄን ጀግና ጠብቁልን ያስፈልገናል👌👌💪👌
2025-09-23 19:01:39
3572
legeseadise
ረቡኒ :
ንገርልኝማ ወንድሜ እሰይ ጀግና
2025-10-02 18:34:57
0
romanalemayehu866
Roman :
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሚካኤል ከክፉዎች ይጠብቅህ ።🥰🥰
2025-09-24 06:31:14
1013
tewahdo.kidanemhret16
tewahdo❤ :
ማርያምን ውስጤ ያለውን ሁሉ ተናገርከው እግዚአብሄር ይባርክህ
2025-09-24 09:52:44
1306
bama956483113furnitur
amne :
አረ ነጋሽ ተው ምንም ይሁን አባቶች እኮ ናቸው
2025-09-24 07:48:24
104
elfinesh.gari
ኤፍራታ :
አባቶችን አዋረዳቸው
2025-09-24 03:09:18
74
esheturoha
𝔼𝕤𝕙𝕖𝕥𝕦 የሮሀው 🔥 :
ታሪክ እኮ ነው ግዜው ያስጠላል ህዝብ ሲያልቅ ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል አንድ ቃል ትንፍስ አይሉም አሁን ሀይማኖት እንጅ የሀይማኖት አባት የለንም
2025-09-24 05:01:19
497
user1940717453878
ታስቀኛለህ :
ወላሂ ጎበዝ ነህ ከሌላዉ የተለየ ነገር ነዉ ያሰማሀዉ ያልከዉም እዉነት ነዉ ጎበዝ በዚሁ አጋጣሚ አላህ ሂዲያ ይስጥህ
2025-09-24 23:16:27
135
user149062651678
mekbeb :
አትፍረድ እንዳይፈረድብ ፉርዱን ለእሱ ስጥ ሁሉን ለሚችል አምላክ
2025-09-24 06:15:42
18
user1505773465767
ዲያቆን ይትባረክ ሀበሻ :
ቅ ሚካኤል ይጠብቅህ ሌላማ ምን እልሀለሁ
2025-09-24 08:58:28
264
mulugetagslasie02gmail.c
ሰአሊነነ ቅድስት :
የዘመኑ ጀግና ኦርቶዶክሳዊ ወጣት እንዴት እንደምወደው
2025-09-24 17:24:41
137
andualem.gashaw2
Andualem Gashaw :
የልቤን ለምን ነገርከኝ ቆይ
2025-09-23 19:14:45
79
yonaayalsew
yonas :
የፓስተሩንም ተናገራ
2025-09-24 04:53:48
9
123tiktok655
🌶️🌶️🌶️🌶️ :
ኑ ወደ እስልምና 😁😁😁
2025-09-26 02:33:24
5
emebatan
emebatan :
ትክክል ነህ ግን እባክ አባቶችን በከሀዲያን ፊት አትዝለፍ ነው ጴነጠጥህ ወንድሜ
2025-09-24 11:26:35
14
rock745369
አባት ሀገር አማራ3 :
ከዚህ ቡሀላ ሙዳዬ ምፅዋት የለም
2025-09-23 16:57:01
494
ashenafidemise211
"ያመኩትን አውቀዋለሁ የሞተልኝ እየሱስን ነው☦✅ :
ማርያም እንወዲሻለን♥️💖🙏☦🙏
2025-09-25 07:50:41
51
user5074242155883
edl :
የድግል ማርያም ልጀ ይጠብቅህ ወንድሜ
2025-09-24 04:47:27
195
mar....dav
king dave :
መራራ እውነት !!🤔🤔🤔!!
2025-09-24 05:42:34
94
user6322737776527
Hana :
እግዚአብሔር ነው የሚያናግረዎ
2025-09-25 14:16:32
19
ashenafi822
ጃሎ በል ደራ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
አስለቀስከኝ 😥😥😥 ግን ለምን ዝም አሉ ??😥😥
2025-09-24 05:34:35
104
worku.ayanaw4
Worku Ayanaw :
እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
2025-10-02 20:21:06
0
tibebumolla
tibebumolla :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ንገራቸውማ
2025-09-23 18:04:35
92
hgt1238
hgt1238 :
ዋጋህ በሰማይ ነው ነጋሽ ወንድሜ
2025-09-25 16:34:47
73
To see more videos from user @veladmaredawit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About