Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@argobbaw: #flypシ #pppppppppppppppp #muslimtiktok🤲🤲🕋🕋🕌🕌 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #🥺 @ስያው ነኝ{🛖_🕌_🌾}
ስያው ነኝ{🛖_🕌_🌾}
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 23 September 2025 17:57:06 GMT
1529127
117707
6647
38624
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.01MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.01MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
afe man⚔️🇪🇹⚔️🇸🇦🇸🇦⚔️🇨🇦 :
የገባው ላይክ ግባ🥰🥰🥰
2025-09-24 04:40:43
3839
♡ቲጂ~ከእስራኤል🇮🇱☦️ :
ሌላዉ በቀረብኝ ጤነኛ በሆንኩ 😭
2025-09-24 09:05:01
958
ARMY-22 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 Thank you for reading.
2025-09-24 14:55:41
575
Williams Raymond :
ሳህ ማን ነግሮህ ነው የውስጤን የተናገርከው 🥰🥰🥰
2025-09-23 21:07:24
704
Be your self :
sirriti Biyya Araba ibsa warri jettan like godha
2025-09-23 20:28:56
581
ekrim :
የእዉነት ለኔናዉ 13 አማት በስደት 😢😢😢
2025-09-24 06:44:09
159
Ikram :
namnii wantii kun dhuga jetan like godhi 😭😭😭😭😭😭uuuufff
2025-09-24 05:41:23
235
nati🏍️ :
እንደ ሀሳብ . በርሜሉ ቢሸጥስ🤔
2025-09-24 11:04:47
28
ማርያም እናቴ :
የመዳም ቅመሞች ትክክለኛ ታሪክ ወይ እነሱ አይለወጡ ወይ እኛ መላክ አናቆም 😘
2025-09-24 05:38:10
112
joker funyy :
ስሜን መጥራት ደብሮክ ነው😥😥😥
2025-09-24 02:57:52
64
Zed fashion collections :
የኖረው ያውቀዋል😭
2025-09-24 12:33:11
47
Mebrahtu :
ስሜን መጥራት ደብሮክ ነው
2025-09-24 01:05:06
45
tebeb :
በትክክል ወንድሜ የልቤ ነው ያወቅከው አገራችን በሰላም ይመልሰን
2025-09-23 20:58:53
78
I am muslim :
አንጀት አርስ ንግግር
2025-09-24 12:59:02
22
mula :
አባቴ የሀገር ውስጥ ኑሮ ደሞ በወንፊት ውሀ ማመላለስ ነው የዚን ደሞ እኛ እንንገር ብዬ ነው
2025-09-25 05:25:58
26
Tsi...👉1221 :
ምንም ቀርቶብኝ በጤና በተመለስኩ እውነት አሞኛል😌
2025-09-25 06:46:46
11
Nanye :
ውጭ አገር ማለት ሰፊ እስር ቤት
2025-09-25 12:27:06
5
🪂 :
Namni dubbin kuni dhugaadha jettu like
2025-09-25 17:41:31
5
ሰሰለሁሉም ነገር አልሐምዱሊላ፨🤲😥🕌💚❤💛 :
እፍፍፍፍፍ የኔ ሒወት😢😢😢😢😢
2025-09-23 19:57:17
31
Alem✝️🦋🦋 :
እስኪ አበረታቱኝ የራሴን መዝሙር እንድ ሰራ ግቡና ላይክ አርድርጉልኝ በስደት ያላቹ🥺🙏
2025-09-25 13:03:50
10
7 star family j & R .M.A :
ልክ ነህ😥 ብቻ አልሃምዱሊላህ ዋናው ጤና
2025-09-24 00:04:34
22
Lemma_Bazie💪💪😍😍 :
ጀሪካውን ዘቅዝቀህ ተሸከመው አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል (አፉን በደንብ ክደነው)
2025-09-24 12:50:52
13
Annie Anderson :
ሥራውንም ጩሀቱንም ሥዲቡንም😭 ችየው ነበር 😭እመሙን ግን አልቻልኩም😭 ያረቢ አተው አግዘኚ
2025-09-24 14:36:37
5
ሳተናው ከወሎ !!! :
ሳንቀብጥ አረጀን በስደት ለማይሞላ ነገር ሁሌየ አንድ አይነት ሂወት 🥰🥰
2025-09-24 03:34:40
13
Simalee wallaggaa 🧿🇰🇼 :
Ewunte new😭💔 ijjollummaa keenya bifaa keenya umurii keenya waan hundaa keenya nuu hatee biyyii arabaa😭😭💔
2025-09-24 04:15:18
14
To see more videos from user @argobbaw, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
effort bgt🥹 makin gak sabar buat nonton full nya😭 catat tanggal nya di 24 September @bisikandesagringsing #bisikandesagringsing #BisikanDesaGringsing #filmbisikandesagringsing #fyp #filmbioskop
@Instagram @rafael_cabral @Tik Tok @rafael_cabral4 #rafaelcabralcy #mjmusiccy #origens #rafaelcabral
@Cê Tá Doido Festival @Panda 🐼 Agoraaaa... #cetadoidocy #mjmusiccy #sertanejo #musicabrasileira
🤠🤠
* “MT-09 owners know this feeling 😮💨” #CapCut #wheeling_kids_sri_lanka #fx_witharanage #mk_mako #mt09 @Dream Asia Production
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy