@nebah_art: ሰላማዊ ወይስ የጠመንጃ ትግል? የኢ/ር ይልቃልና ልደቱ ፍጥጫ #nebah_art #politics #ብልፅግና #ይልቃል_ጌትነት #ልደቱ_አያሌው

𝖓𝖊𝖇𝖆𝖍_𝖆𝖗𝖙 ℹ️
𝖓𝖊𝖇𝖆𝖍_𝖆𝖗𝖙 ℹ️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 September 2025 06:47:40 GMT
36709
927
110
130

Music

Download

Comments

abduhussien5
abduhussien5 :
ይልቃል የሚባል ሆረር የመሰለ ሰው ስራ ሲያጣ በዶላር አገሩን ወግቷል
2025-09-25 04:55:30
0
addis9117
A.K :
የፋኖ ትግል የትጥቅ ትግል አይደለም " ታጋይ ይልቃል 😂😂 እና የፋኖ ትግል ምንድነው 🤔
2025-09-25 07:13:48
0
nc0683
nc :
አቸነፍን አሸነፍን
2025-09-26 18:18:08
0
user3344755698131
neba@wello :
እመኑኝ በቅርቡ ይሄ ሰው ከአብይ ጎን ይቆማል😂
2025-09-26 19:08:02
0
ab.kalcho.kurkum.tifi
Abrock :
አይ እንጅነር 😁😁😁😁4ኪሎ እንገባለን ስሉ በጸሎት ነው ?
2025-09-24 09:14:17
0
abebe0831
abebe :
Gena mammar alebat
2025-09-26 15:28:16
0
yelqalabebe
Yelqal Abebe :
ልደቱ የሚባል ሰው የሚገርም ነው የራበውን ሰው እርቦኛል ምግብ አልሰጥህም መራብህን ግን እውቅና እሰጣለሁ የሚል አስተሳሰብ ድንቁርና ነው
2025-09-24 07:57:19
11
bamlaktamenealema97
bamlaktamenealema97 :
ልደቱእኮ አሁንም አድቫንቴጁን ነው እየጠበቀ ያለው
2025-09-24 10:26:24
0
anuwarendris835
jdva :
ldetu poletics and rationalism cause and effect tenkko yebela sew new ychlal
2025-09-25 20:15:12
0
wendakinde
wenda :
ልደቱ ሀገር ወዳድ
2025-09-24 11:06:05
3
hani71516
hani :
ፋኖ የህልውና ትግል ነው
2025-09-24 08:42:38
0
leulmekonen49
ራስ Lula. :
ልደቱ ብቻ ምርጥ ፖለቲከኛ ነዉ!!
2025-09-24 09:00:46
14
user2732309586132
AB :
ሸኢንጅነር ይልቃል የት ዩኒቨርሲቲ የት ነው?
2025-09-24 17:57:06
1
melkieawoke
melkie :
የሚያሳዝነው ትልልቅ የፖለቲካ ሰወች እንኳ በሐሳብ መግባባት አልቻሉ ያልታደለች አገር
2025-09-26 06:37:07
0
user1138287569181
user1138287569181 :
ልደቱ ክደቱ🤣🤣🤣 1997 ይረሳል ወይ🤣🤣🤣
2025-09-24 16:41:11
1
redi82021
rediet :
ይሄ ከልደቱ በላይ ያለው ባለመነፅሩ ሰውዬ የምን መሀንዲስ ነው ግን?
2025-09-26 08:41:56
0
luddago_t_eyyaqo120
Bibi_Tage :
አረ ይሄ ኢንጅነር ተጣሞ ነው እንዴ የተገነባው????
2025-09-24 13:53:31
0
nuruhopeful
Hopefully :
እናንተ ዝም ብላችሁ መፅሀፍ ፃፉ
2025-09-25 17:25:24
0
agedawbekela
fkr :
lebochi
2025-09-25 06:34:42
1
fishe4
fishe :
ልደቱ ማለት አቋም የሌሌው የጨለለ ፖለቲከኛ
2025-09-25 11:44:24
0
john.john9267
John john :
ልደቱ ትክክለኛ ፖለቲከኛ ነዉ
2025-09-24 10:49:27
1
tsehaybedadaborena1
winers :
የፋኖ ትግል የህልውና ሳይሆን የ4""ኪሎ ፍላጎት የስልጣን ጥማት ነው
2025-09-24 19:35:13
2
user8372625023472
user8372625023472 :
ግን ይህሰዉዬ ምንሁኖነዉ እንጂነር ነዉን?
2025-09-25 05:58:17
0
merga_2
Merga_2 :
የአማራው የተለየ ግድያ ነው እንዴ ። ማንኛውም አፈንጋጭ በተገኘው መንገድ ሁሉ ይቀጠቀጣል ።
2025-09-25 16:17:15
0
chrstianmengstu
ፍሬህይወት ምህረት :
ልደቱ አቋምህን አደነኩህ
2025-09-24 19:06:09
1
To see more videos from user @nebah_art, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About