@abmentalhealth3452: በ ትላንትናው ዕለት ሊቨርፑል ተፈትኖ ሳውዛምተንን በ መጨረሻ ደቂቃ ኬዛ ጨርሶ የሰጠውን ኳስ በማግባቱ ማሸነፉ ይታወቃል ። ታድያ ኢክቲኬም ማልያውን ለ አንፊልድ ታዳሚዎች ለማሳዬት ሞክሯል ። ከዚያም ዳኛው በ ሁለት ቢጫ ካርድ ከ ሜዳ አስወጥተውታል ። በዚህም የተበሳጩት አርነ ስሎት ከጨዋታው በኋላ ተከታዩን አስተያዬት ሰጥተዋል ። አርኔ ስሎት ሰለ ሁጎ ቀይ ካርድ "ከጎል በኋላ ደስታውን የገለፀበት መንገድ አስገርሞኛል እና ይባስ ብሎ ማሊያውን አውልቆ ነበር በሁሉም መልኩ ሞኝ አይመስለኝም ነበር አላሰፈላጊ ቀይ ካርድ ነው የተመለከተው።" "እኔ የ 47 አመት ሰው ነኝ እና ምናልባት እኔ ትልቅ ሰው ነኝ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ጎል ካስቆጠርኩኝ ወደ ፌዴሪኮ ቼዛ ዞሬ "ሁሉም በአንተ ምክንያት ነው" እለው ነበር እንጂ እንዲ ያለ ተግባር አልሰራም ነበር።"😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights2025 #100kviews #copylink #100kfollowers
አብዱሬ ✋
Region: ET
Wednesday 24 September 2025 11:25:45 GMT
Music
Download
Comments
ማንደ መድፈኛው 2 :
ከትንሽ ክለብ ስትመጣ ካራባወ ማጣሪያ ወራጅ ቀጠና እየዳከረ ወደ ሊግ 4 ለመውረድ እየተደረደረ አለ ክለብ ላይ ያለቀለት በረኛ የሌለበት ፔናሊቲ አግብተህ ማልያህን አውልቀህ ትጨፍራለህ 😂😂😂
2025-09-24 11:58:13
5
temu sin :
እኔ አርሰናል ነኝ አያገባኝም ግን አሰልጣኙ የልጁንI ሞራል አልጠበቀም፡፡ በየጨዋታው ጎል እያስቆጠረ ያለ ተጨዋችን አሸማቆ ቤንች ለማውረድ መቸኮል ለቡድን መንፈስ ጥሩ አይመስለኝም፡፡
2025-09-26 00:43:54
2
getye32 :
ኢሳቅን ካገኘ በኃላ ቤንች ለማድረግ ምክንያት 1😅
2025-09-24 16:19:22
5
fadlu :
ተዳ እነታቸውን አይደል
2025-09-24 12:34:38
2
ሞሳላህ :
ምን አገባህ አተ
2025-09-25 03:59:16
0
@etsub Liverpool :
mebitu naw bb 😘
2025-09-24 15:33:07
1
Tina🦋🦋 :
🙏🙏🙏
2025-09-25 10:20:58
0
adnan1234 :
😂😂😂😂
2025-09-25 08:55:40
0
nat prince :
😳😳😳
2025-09-24 18:50:57
0
yididu :
🤣🤣🤣
2025-09-24 16:14:44
0
Seya :
ke isak ebeltalehu new
2025-09-24 11:46:41
4
fantish@29 :
ድሮም ረጅም ሰው ጅል ነው😁😁😁
2025-09-24 14:22:18
2
To see more videos from user @abmentalhealth3452, please go to the Tikwm
homepage.