@addismedianetwork: የባህር በር ትክክለኛ ጥያቄ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ Addis Media Network #fyp #tiktok #viralvideo #trending #foryoupage #Ethiopiantiktok

Addis Media Network
Addis Media Network
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 September 2025 16:55:31 GMT
105949
10603
479
3011

Music

Download

Comments

user_name_y1
‍ :
የቲክቶክ ብቸኛ ጥቅሙ አንተን ስላስተዋወቀን ብቻ ነዉ።
2025-09-24 21:00:59
419
user1053845910373
Hope :
ኤርትራ አሰብን በሰላም ትስጠን ከመበተን ለመዳን ከፈለገች
2025-09-24 18:26:57
109
fitsummatiyas
Fitsum Matiyas official :
ግንኮ መኖር አልቻልንም ዘረፋችሁ ከፋኮ???
2025-10-01 10:23:42
0
ma.y734
Ma Y :
ለዛውም በወንበዴዎች
2025-10-01 19:51:30
0
hagose.teklai
K.K :
እውነት ነው አያና ምርጥ አገላለፅ
2025-09-24 18:15:41
163
mesay60
mesay habtu :
ቀይ ባህርን ለኢሬቻ ሃይማኖት ታስቦ ነው😂😂😂😂
2025-09-25 00:43:09
9
user6245585785027
user6245585785027 :
ወላሂ ወደባችንን የማስመለሱን ጉዳይ እንደቀልድ አስቦ የሚቃወም ካለ ለጣላት አሳልፎ ከሰጠው ከባንዳው መለስ ዜናዊ ተለይቶ አይታይም
2025-09-25 03:02:28
39
nati06874
Nati :
እኔ አማራ ነኝ ነገር ግን በሌሎች መሪዎች ከገባንበት ባርነት ነፃ የምንወጣው በኦሮሞ ጀግኖች ነው ደግሞም መንገዱን ጀምረውታል።
2025-09-26 17:33:30
0
mafimafinnovalnoval
Noval Noval :
ወደብ ቢመጣ ባይመጣ ለደሀው ምን ይተርፈዋል ደሀን የሚጠላ ስርአት እስካለ
2025-09-24 22:06:20
17
nabiyu83
Dr Yohanes :
አዲሰ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ቀይ ባህር አሰብ የኦሮሙማ አገዛዝ ወደብ😂😂😂😂
2025-09-25 06:39:50
11
jituabebe04.com
Abebe Ashenafi :
አያና ሌንጫ ኬኛ💪
2025-09-24 18:38:36
1
assefa426
Madon የስላሴ❤❤gunner's 🦅 :
what about Professor Asrat Woldeyes??? እሄም ልትሸመጥጡት ነው??
2025-09-25 06:42:14
1
abyusiraw1
Aliyas :
እኔ ያለጦርነ ማስመለስ አችልም ያንን ለማድረግ ደሞ የውስጣችንን አንድነት ሸርሽሮታል አብይ
2025-09-25 04:33:11
4
jesusmylife824
Blessed from above :
ኢትዮጵያ ከራስ ስልጣንና ክብር አልፎ ለአገርና ለትውልድ የሚያስብ መሪ ስላገኘች ነው አጀንዳው የተነሳው።😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
2025-09-25 07:44:33
9
jafi747
Grace(ኤሚ) :
ክፉ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጫካ ጓደኛሞች የሚለው ይጨመርበት።
2025-09-25 07:42:01
14
aklilu44
@Aklilu H.Gelito :
አያና የተማረ፣ እዉቀት ያለዉ፣ አንደበተ ርቱዕ ምርጥ ሰዉ ነዉ! I appreciate his justifications and knowledge wherever on any issue. I wish him all the best!
2025-09-25 07:23:29
13
milkiigammaa
miko :
ayaanaa atti nammaa gudaadha jabaadhuu
2025-09-25 07:57:49
4
neba.boka
neba boka :
አያና ድንቅ ኢትዮጵያዊ ። ጥሩ እይታ ። ሚዛናዊ ሀሳብ ።
2025-09-25 02:07:09
8
denana3n
denana :
ይህ ሰውዬ ግን; የማወራው ሁሉ point ነው!
2025-09-25 10:49:03
3
truthprevail5
Truthprevail :
በግብጽ ተወልዶ ያደገው ሻቢያ በሰላም አሰብ ወደባችንን ያስረክባል ብሎ መጠበቅ ከእባብ እንቁላል እርግብ እንደመጠበቅ ነው ! በዚህ መንገድ አታስቡት አይሆንም ! ጦርነት አስፈላጊ ባይሆንም ከዚህ ውጭ ምርጫ የለም ! እስከ መቼ እየበገንን ትንንሽ አገሮች ስር ወድቀን የወደብ ለማኞች እንሆናለን !
2025-09-25 04:51:45
9
nejimatiktok
fifty :
በጣጣጣጣጣጣም እድሜየ ሲደርስ ነው የገባኝ👍
2025-09-26 06:47:31
1
beya934
ታላቁ ዮቶር የኮልፌው🥊🥊 :
ኢሱና መሌ ተሞዳሙደው ነው አሰብን ያለ አንዳች ጠያቂ የተቀባበሉት መሌ ትልቅ ስህተት ነበር የሰራው 🤝
2025-09-27 07:12:44
1
mesayjinka
መሳይ አኮ :
አያና 🥰🥰🥰
2025-09-25 07:18:25
6
daniel.asefa31
Daniel Asefa :
ሀገሬ ለካ ሰዉ ዓላት!
2025-09-25 03:00:29
12
To see more videos from user @addismedianetwork, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About