@knowlage26: እሬቻ ኃይማኖታዊ በዓል ነው።

evey type/ በየዓይነቱ
evey type/ በየዓይነቱ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 September 2025 17:19:21 GMT
581763
14150
732
8251

Music

Download

Comments

yami70002
yami :
ተባረክ፣፣፣እውነት ነው፣፣መታሰረህ ስለማይቀር መጥቸ እጠይቅሀለው!!!!!
2025-09-25 10:32:16
650
bethelfikru
Bethel Lehem Fikru :
ተስማሙ እና አሳውቁን
2025-10-01 06:19:39
199
eshetudheressa
Oli Dheeressaa :
Du'aa haadha isaa
2025-10-01 15:55:39
0
user4760363637931
user4760363637931 :
ውድ የኦሮሞ ሙስሊምና የኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን በደንብ አዳምጡ ከዚህ በኋላ ማሽቃበጥና የዋቅ የፈታ ሀይማኖት አጃቢ ከመሆን ተቆጠቡ
2025-09-25 19:15:27
184
lawyersinan.girma
Tebeka Sinan Girma(Lawyer) :
ማን ነው እንደ እኔ ኢሬቻ እስኪደርስ የቾከለ???!!!!
2025-09-25 08:57:34
156
geni.lomi
genet :
ስለዚህ ዋቄ ፈታ የሚባል ሀይማኖት አለ ማለት ነው ?
2025-09-30 19:03:19
27
user4125958655740
user4125958655740 :
ኢሬቻ ባዕድ አምኮ ነው
2025-09-30 19:37:59
182
user50381105568567
yoane family :
በሚገባ ግልፅ ነው !!እኔም የኦሮሞ ልጅ ነኝ ግን ኦርቶዶክ ነኝ
2025-09-25 18:28:59
283
dn.brhan
Brhan Official :
ዋቃ ጉራቻ ይባርክህና እውነቱን ተናገርክ 🤣😂😅
2025-09-30 16:05:00
251
joni22560
Joni :
ጥቁር አምላክ አለ እንዴ?
2025-10-01 15:53:57
1
liku.abay
Liku Abay :
እንደዚህ ግለፅ ሲሆን ጥሩ ነው
2025-09-25 06:56:25
456
amare543
amare kasawu :
እስካሁን ካወናበዱን ፖለቲከኞች አንተ ትክክል ነህ ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ግን እምትታሰር ይመስለኛል
2025-09-25 16:59:00
328
mahit198
Mahi 19 :
እሺ ዎቅዬ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ እናከብራለን ይሁን ምን ማድረግ ይቻላል😁
2025-10-01 13:51:31
4
tamratmelka621
# 80 tam :
ኦርቶዶክስ የሆንን እናስተውል
2025-10-01 12:35:02
10
hanaeme700
ለመማር(ለማወቅ ) :
ለተደባለቀባቸው ትክክለኛ መልስ
2025-10-01 14:28:22
5
dagnefinfinne
Dagne :
አልቀረም ተንትኔ ሞቴሃል
2025-09-30 20:08:08
0
user848863738
netsi :
ሄደ ወዳምላኩ ሄደደ,,,,,,,,
2025-10-01 04:35:45
11
kembawolde
kemb@wol :
ተባረክ አቦ
2025-10-01 15:32:10
1
dermen335
dermen :
ለጥቁሩ አምላክ ብሎ አረፈው።
2025-09-25 13:51:05
43
baharan1763
ባህራን ዘሚካኤል :
ጥቁሩ አምላክ ማለት ዳቤሎስ ማለት ነው
2025-09-30 23:57:52
66
mesay_kas0922808080
Mesay Sunpair :
ዋቄፈታ መሆን ለሌላ ብሔር ይቻላል፣ ኦሮሞ ካልተሆነ?
2025-09-25 20:48:24
6
bodybuilder814
Eliyaas88 :
Ene ortodoksi negn Erecha love
2025-09-25 18:25:49
5
taklojemere
taklojemere :
እውነተኛ ሠወችን ያብዛልን
2025-09-25 15:56:06
110
yadesa.dereje0
Lencho Dereje :
እየሱሰ ነጭ ነው ማለት ነው ተሳሰተሀል ያየ ሰው አለ
2025-10-01 08:12:49
0
abdifaris233
Abdi Faris :
ዋቂፈቻ በዓል በቁረዓን ዉስጥ አልተገለጸም ስለዚህ ሃራም ነዉ
2025-10-01 09:24:02
7
To see more videos from user @knowlage26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About