@nurhussen.abdulkader: ሀገራችንን ይዛቹ አትቀሩም 💪 ይለይልናል👊#doobi #Qas_macammad

🤴Ñųřĥųšŝęņ🇪🇹🇪🇷🇩🇯
🤴Ñųřĥųšŝęņ🇪🇹🇪🇷🇩🇯
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 September 2025 06:05:04 GMT
112118
9451
384
1672

Music

Download

Comments

.user8802727615982
ኑሩ ጎንደር :
ለኢትዩጲያ ብዙ ዋጋ ሚከፍሉ ነገር ግን ብዙም እማይወራላቸው ጀግኖች አፋሮች
2025-09-25 12:43:18
446
akkadtv4amo
አካድ የሸገሩ :
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ብሄሮች ሁሉ እንደ ኣፋሮች የምወደው የለም። ጀግንነታቸው፣ ሃገር ወዳድነታቸው፣ ታማኝነታቸው ይደንቀኛል። ኣንድ ቀን እንኳ ሃገራችንን በክህደት ሲወጉም ሆነ ሲዘልፉ ኣይቻ ኣላውቅም። ምናለ ሁሉም ብሄሮች እንደ እነርሱ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ።
2025-09-25 18:20:24
49
babaqe12
1111 :
ኤርትራ በቅርብ ከሻቢያ ነፃ ትወጣለች።
2025-09-25 10:52:46
234
sag7955
sag :
ያደርገዋል እናቱ የወለደችው ጀግና ነው ።እኛ ምስክር ነን ።🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀
2025-09-25 12:39:01
38
fekerbeca
fekerbeca :
በንግራችን ላይ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አፋር ብቻ ነው
2025-09-25 18:58:30
36
salman1231055
selman :
ኤሬር ምንድ ነው
2025-09-25 16:03:09
1
kahlidmusaa
ĶÃĻÌĎ🇦🇱MÙŠÃÃ🇸🇴 :
I'm Somali but love you Afar people❤
2025-09-25 13:11:24
34
jemalhassne4
≋𝐀𝓫𝓾 𝓕𝓮𝔀𝔃𝓪𝓷 ₰ ✅ :
ሃቅ ነው ። አፋር ለሃገሪቱ ትልቅ ሚና ብቻውን እየተወጣ የኖረ ጀግና ሕዝብ ነው ፖለቲካ አይደለም ብሮ እውነታው ነው 👍👍👍
2025-09-25 12:06:08
72
ellaltafayya
𝐄𝐥𝐥𝐚𝐥𝐭𝐚𝐅𝐚𝐲𝐲𝐚 :
አፋሮች ሰው አይነካም ከተነኩ ግን ዋደሆላ አይሉም 💪⚔
2025-09-25 14:28:50
15
ahmed_15600
𝖆𝖍𝖒𝖊🤟🏿 :
𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑜𝑓 𝑘𝑖𝑛𝑔 🔥💪
2025-09-25 15:34:55
11
danegrous_meme
DANGEROUS💀 :
D/r አህመድ አብይ
2025-09-25 15:01:16
1
princess.romi5mohamed
🧚‍♀️🧚‍♀️Princess romi moh :
ሁለተኛዋ ሀገሬ አፋር ሁሌም ሰላም ሁኑ🙏
2025-09-25 12:13:46
24
suriya8_0
šemuti_❣️❣️ :
ጀግና የጀግና ዘረ አንጨነቀም 💪💪💪💪
2025-09-25 12:33:55
6
boye.boy4
Boye Boy :
በቅርብ ኤልትራ ክልል ትሆናለች
2025-09-26 07:37:28
0
fitsum.zewudu
Fitsum Zewudu :
አሰብ????
2025-09-25 12:30:42
0
24volt0
መጣውልህ 🤣🤣🤣🤪😉🔥 :
ተረት ተረት 🤣🤣🤣
2025-09-25 18:16:02
0
hasslerking
hassler beach :
አስ መሀመድ ይችላል🦾🦾🦾👊🔥🔥🔥
2025-09-25 17:44:44
7
samisamita716
samiታ :
የሃገር ፍቅር ሲኖር ብቻ ሚታሰብ እሳቤ ክበሩልን 👌
2025-09-25 13:49:14
53
alvano638
PÃŃĐÁ🇸🇴 :
ይሄ ሁላ መቃባጠር ለ ኢሳ ነዉ😅💀
2025-09-25 12:17:06
10
algani4m
👑 Alganì 🇵🇸 🦅 :
Respected🫡🫡🫡
2025-09-25 11:54:49
6
abdehalla
Abde :
abo afaroch yemechugnal 💪💪
2025-09-25 11:33:30
28
abeni.tesfaye4358
👑𝕤𝕚𝕞𝕓𝕒👑 :
አፋር የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ነው ዋጡት🥰🥰
2025-09-25 16:30:42
17
ahmed.b588
Ahmed B :
እውነት ነው
2025-09-26 06:08:39
2
jjanun
ABDELMALIK MUSTAFA 🎤 :
አባታችን 🤝🤭
2025-09-25 09:55:33
11
3414comando
jangel king 19 21 🙏🙏🙏 :
wow jaginaw 💪💪💪
2025-09-25 17:22:10
3
To see more videos from user @nurhussen.abdulkader, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About