Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gizeworkgeist: ቁርስ/ሹክሺካ#100k #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #gizekitchen #FoodLover #viral
Gizeworkgeist
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 September 2025 09:28:15 GMT
7629527
203160
1758
26793
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.51MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
MESAY :
እሪ እንቁላል 17 ብር ነው መአት አትጥሪብን
2025-09-26 06:39:41
2728
ጀግኒት❤ :
የት ነው እንቁላል 30 ብረ የገባው😂😂
2025-09-26 08:50:54
1485
ISRAኤል :
የት ነው ሰላሳ እንቁላል በሰርጀሪ ነው እንዴ የምታስጥያት
2025-09-25 12:03:04
561
temesgen :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-28 07:21:53
119
Li :
እኛ የተፈቀ ፈቀ ካሮት እና አንድማኪያ ጫው አይሸጥም አሉ 🙄 ምን ተሻለ
2025-09-25 11:18:00
182
amansis399 :
በቃ አሁን ሁሉም ቦታ እንቁላል 30 ብር ሊገባ ነው 😒ጌታ እንቁላል ጣይ ያድርግሽ
2025-09-26 09:45:54
59
የ𝓪𝓭𝓪𝓶 𝓵𝓮𝓳𝓮 :
25ብር ነው የሀበሻ
2025-09-28 07:41:48
15
🕸️TΩҒIҜ🪙 :
ትንሽየ😂😂
2025-10-02 11:41:03
16
Mercy @121 :
የክሬሙን አሰራር Please 🙏🥰
2025-09-26 19:51:47
33
👑⏤🝛꯭𝐈𝛕ᷟ𝚣⃪ꙴ👑⃝𝖒𝖔𝖒𝖊☠👑⎯ :
200 ብር ቢኖረኝ ጫት በቅምበትስ 😁
2025-09-27 18:17:36
9
Lidiya :
25 ነው አኛ ሰፈር😳
2025-09-28 08:38:13
5
brook Terefe Teklu🧿 :
ማርዬ ከቤተ መንግስት ነው እንዴ እንቁላሉን የገዛሽው
2025-09-26 13:50:28
10
🦋🦋🦋 :
ችዝ እንዴት ነው ሚሰራው እሱን ስሪልን🥰
2025-09-26 17:44:50
7
Hafii ROYAL 🤴🏾 :
ዳቦውን ረስተሽው ነው 😄
2025-09-26 17:54:25
5
elara🌙 :
ቺዙን አሰራር ስሪልን🙏
2025-09-26 13:45:09
5
firdos eziden :
30እንቁላል ሙዋርተኛ😏
2025-09-26 11:01:38
5
bruktawit35 :
ቺዙን እንዴት እንዳወጣሽው አሳይን
2025-09-26 11:30:20
13
ነብሮ :
ቺዝ አሰራር አሳዬን🙏
2025-09-26 10:05:35
8
semesem :
ክሬም በግማሽ ወተት የተባለዉ አሰራሩን
2025-09-26 16:48:57
19
mbf :
ወተት 50ብር ነው የት ነው?
2025-09-26 08:35:56
7
ሰምህ የፀና ግንብ ነው 🥰 :
የቺዙን አሰራር አሳይን ውዴ 🙏
2025-09-26 09:12:54
6
selu🍫🍫 :
ህህህህ ጆሮዬ ነው 30 ብር🤔🤔
2025-09-26 10:24:15
5
𝐀мαηυєℓ :
30 ብር እንቁላሉ የሰጎን ነው እንዴ ??
2025-09-26 10:01:36
5
Jemal Abdu :
የክሬሙ አሰራር ንገረኝ
2025-09-27 10:42:20
5
To see more videos from user @gizeworkgeist, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sangat nyaman dipakai, pembersihan yang tidak kasar.#turmericsoap #turmericskincare #kojicacidsoap #kojicacid -WY
chuyến này đi cho chí khang ở nhà #chiphien #maitrithuc #chikhang #chubaduy #giaitri
How to increase the storage space of your phone #TechTips #fyp
#DIYTools #tiktokshopsummersale #summervibes #tiktokshop
#firstamendmentaudit #fyp #publicphotography #knowyourrights #copsoftiktok ⚡ C0P TRIES TO ID AUDITOR — WALKS AWAY EMBARRASSED!pt2
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy