@ad_habesha_officiall: #amharicmusic #lyrics #foryou #music #newaydebebe@ad_lyrics

ad_lyrics
ad_lyrics
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 September 2025 10:44:36 GMT
1063755
49502
764
15643

Music

Download

Comments

jason.xxxxx7
Jason.xxx69 :
❤❤ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-27 12:07:41
171
atsedegebremicael7
atsedegebremicael7 :
yene werk yene wd eht🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤
2025-10-01 15:21:50
0
user30969614637853
Manchester United :
በህወቴ ዉስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ብቸኛዋ ሴት እናቴ ብቻ ናት 🥰🥰🥰
2025-10-01 19:03:46
10
_____selam
eyahel&selina❣️ :
le eyahel♥🥺
2025-10-01 22:44:31
0
user6666310284414
Azme :
0913452844
2025-09-30 18:52:10
1
goh8460
goh Addis :
የዘፋኙን ስም ንገሩኝ አለማወቅ ሀጢያት አይደለም አደል
2025-09-30 18:45:17
0
abduuu009
Abd🫡 :
በዚ ሙዚቃ 100ብር ጥያለዉ በሷ ምክንያት 😏
2025-09-26 15:59:06
5
ema62941
زياده نور الدين🇪🇹 :
ለዉዷ Enate❤️💚
2025-09-27 10:47:55
90
malik.sadik89
Malik Sadik :
ይህ ዜማ ማስታወሻነቱ ለወለደችኝ ሳይሆን ለአሣዳጊዬ እናቴ ወርቄ አለሙ ይሁን
2025-09-30 17:05:07
4
tomelala4
tomelala4 :
enata weda
2025-10-01 20:06:02
1
mubish_man
Muba _Ye ❤️‍🩹 :
𝐌𝐲 𝐌𝐨𝐭𝐡𝐞𝐫🔥
2025-09-26 18:07:49
10
mesi77460
mesi 🎶🎶🍫🍫🍫🍫 :
ለአያቴ🥰🥰🥰ግን ሞተችብኘ😔😔😥😥😥
2025-09-25 15:42:41
93
ambigboyd
I am big boy :
ለ አናት አይሆንም
2025-09-27 17:50:44
3
seide856
seide :
ትልቅ ጠላት እንጂ ትልቅ ቦታ የምንሰጠው ሰው ለሌለንም ይዝፈኑልን
2025-09-26 22:36:55
15
liyu.dereje5
Liyu Dereje :
ለውድ እናቴ እናቴ
2025-09-30 11:51:51
3
yiso_design19
@yiso design 👗👗👗 :
yelijoche inat ❤️❤️❤
2025-09-25 23:56:28
2
user2653670186361
@ ki ki __6 :
for ema🥰🥰🥰
2025-10-01 18:32:01
1
mesfinmesle
@mesfin mesle :
በሒወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ሴት እናቴ እና እናቴ ብቻ ናት
2025-10-01 16:10:48
6
sekoyasin67
Sekoyasin💥 👑 :
ለምወዳት እህቴ❤
2025-09-27 16:06:26
1
beshaslassian
Besha ye🎧🎤 :
@M🌍M Ma life ❤
2025-09-27 17:35:25
1
beki0225
beki :
ክርስቲአኞች በማርያም 5 ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ🥰
2025-10-01 05:30:44
1
kokebayele
kok🦋 :
በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ከእናቴ ቀጥላ እህቴ እራሷ ታውቀዋለች ትጋበዝልኝ❤❤❤🦋
2025-09-27 11:11:46
1
amuti007
🧸amuti🎀🍫 :
ውዷ እናቴ❤️እና ልጄ ለናተ ነው ❤
2025-09-27 10:40:35
1
user4256094654751
milawa :
this song only for our mothers
2025-09-27 10:28:17
2
hayat28445
hayat عبد الله :
ለናቴ ነበር የሚገባው ግን እኔ ሀላፊነት መሸከም ሥችል እሳ ላትመለሥ ጥላኝ ሄደች😭😭😭😭
2025-09-27 15:16:38
5
To see more videos from user @ad_habesha_officiall, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About