Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@life73172: #creatorsearchinsights
ናዚ😘
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 26 September 2025 09:16:05 GMT
565582
36051
1217
7475
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.22MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.22MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
mesfin bonkola :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-27 18:00:18
57
ናዚ😘 :
ክብር ከፍቅር ይበልጣል 😘
2025-09-26 09:22:00
969
eyobmaiyle :
You right man
2025-10-03 07:45:43
0
አህሜ የመዲፉ..🔴⚪️ :
መግደል ነውጅ የምናባቷ ጥሎ መሄድነው
2025-09-27 08:43:27
186
low battery :
አዎ ሴትን የለመነ ወንድ በገጀራ አንገቱ ይቆረጥ😡😡😡😡
2025-09-27 03:02:04
180
Netsitenu :
Wendu chet siyadergis chigr yelahum?
2025-09-26 18:26:15
22
ምርጫዬ ነህ liverpool💪👑 :
ጫላ ቢሄድ ይመጣል ቶሎሳ 😂😂😂😂😂😅😅😅
2025-09-27 11:15:32
16
Morgan23🙏 :
You are right bro
2025-10-03 07:51:12
0
ashu 🥶 ጎንደሬው :
እንዳንተ አይነቶችን ወንዶች ያብዛልን ብሮ ኑሪልን አሉ እንዳንድ ፔሬዳም ወንዶች ያላንች ሂወቴ ባዶ ነው እያለ የሚለፋደድ😂😂
2025-09-26 14:56:25
141
ADWA :
❤እባካችሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ሳታምኑ እንዳትሞቱ❤
2025-09-26 18:44:58
28
bitu ye sole 2319 :
ሴት ልጅ dis respect አደረገችህ ማለት you did more than before ok
2025-09-26 17:41:31
78
hanu :
sijemer cheating and disrespect yetelyaley nger nw if cheating !she doesn't love you period. so boy move on. if she loves you she will respect as u.
2025-09-30 11:09:59
4
Alex Tsehay :
ልጆች ካሉህስ
2025-09-27 07:47:13
1
nuሬ🦁 :
የምን ጥሎ መሄድነው የምታወራው አገቷን መቁረጥነውጅ🤔
2025-09-26 19:59:37
127
DE LIGT 🤞✌️ :
ወላሂ በአላህ ይሁንብኚ ይህስሜት እሚገልፅልኚ አጥቸነበር
2025-09-26 15:28:12
62
A b u d ii🫵 :
ይሄ ነገር ገጥሞኝ ነበር ገና በመጀመሪያው አሰናበትኳት🤗
2025-09-27 05:28:18
8
BGS :
u nailed it buddy!!!!!
2025-10-02 18:32:47
2
Maryam Bekele :
Wond be hade wond ymetal
2025-09-28 07:14:55
1
Tsionaa✨🥀 :
ፆታ አይለይም በነገርህ ላይ ሴትም ሆነች ወንድ ክህደትና ክብር የሌለበት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ መቀመጥ የለባቸውም።
2025-09-29 14:55:41
2
Endalk ASG :
ልጅ ወልጄኮ ነው ችዬ የኖርኩት
2025-09-26 16:47:36
4
Selam.Selam :
ከዚህ በላይ መውራት አይቻልም እሺ እንደውም ብጣዕሚ እንተነህጅሉ😏😏😏😏😏😏😏😳😁ዝጋ
2025-09-29 11:58:46
0
sahaye :
cheti mhaleti mindinewu🤔🤔🤔
2025-09-26 13:57:39
1
Mess ba :
አንቺ ባልሽን እንደዚያ ነው የምታደርጊው?
2025-09-27 09:23:13
4
Miy Loiv mamየኔልዩ እናት እወድሻለው💓 :
እሽ ወድችት ሢያደርግሥ
2025-09-26 09:29:18
2
Jemil :
100% fact👌
2025-09-27 11:37:06
8
To see more videos from user @life73172, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ماأصعب لحظة وداع المُسافر.. وماأقسى تلگ النظرات الأخيرة.. يامسافر ومآخذ نور هالمكان معگ أستودعْتُگَ الله وأنتَ أغلا وداعهُ.. يروح الرووووح🥺🥺❤️❤️❤️❤️ #مسافر #أخي
✨ Oggi Matilde ci porta con lei sulla trave! 💫 Piccoli consigli per tutte le giovani ginnaste che vogliono migliorare: 1️⃣ Non avere fretta, respira e concentrati 🤸♀️ 2️⃣ Guarda sempre avanti, non in basso 👀 3️⃣ Ogni passo con sicurezza, anche il più piccolo 💪 💖 Ricorda: la trave è una sfida… ma con costanza diventa il tuo palco! #ginnasticaartistica #trave #consiglidimaty #gymnastics #Ginnastica #Allenamento #gymmastique #ginnasticaartistica #ginnasticaartisticaitaliana #gymnasticartistic #gymnasticartistic #gymlover #trave #balancebeam
aaj Ki Raat Maza husn Ka aankhon se lijiye New trending song #😘😙🔥 #foryou #foryoupage #darmish #trending #viral #😘😙
#MemeCut#ichliebeweihnachten #schönstezeitimjahr #Meme #MemeCut
sonuna kadar izleyin
#thang #nhôm rút đôi 2.8m chữ a, duỗi thẳng 5.6m siêu chắc chắn. giá thanh lý. zalo 0987 396 434
About
Robot
Legal
Privacy Policy