@diborahmadingoafework: ባባዬ የምወድክ አባቴ እስከ ዛሬ ያንተን መለየት ከኔ እንዳላምን የሚያደርጉኝ ትዝታዎች ቢኖሩኝም ይኸው ግዜውን ቆጥሮ ሶስተኛ አመትከ መጣ Rest in Peace 🤍 #madingoafework #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

Diborah Madingo Afework
Diborah Madingo Afework
Open In TikTok:
Region: US
Friday 26 September 2025 11:19:51 GMT
4144645
242575
3977
5252

Music

Download

Comments

noseriouslad
wyavy lad :
አባትሽ ይችላል ሞርያምን
2025-09-26 18:29:31
2917
ab543737
ab :
ማዲዬ አባቴ አንተ ስትሞት በዛ ቀን ያንተን ሞት ሰምቼ ልክ በነበርኩበት ሰዓት በጥይት ተመታሁ ሁሌም ያችን ቀን በኔና በዓንተ ስም አከብራለሁ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትኑር ጀግናዬ ነህ❤😭
2025-09-26 18:05:40
415
nigusu40
KINGO12 :
madiye🥺
2026-10-30 14:23:03
0
mistrenegn
@fikir :
የዚ ልጅ መሞት እንደ እግር እሳት የሚያንገበግበው
2025-09-27 20:05:16
1057
keena19977
ዱኒያ ተአብ :
ድቡየ አይዞሽልኝ 😥😥አባትሽም ሁሌየም በልባችን ነው❤
2025-09-26 11:25:11
2706
official_zebiba_girma
Official Zebiba Girma :
Stay strong my dear sister deboye ❤️❤️❤
2025-09-26 16:00:33
1129
cr7cofe
11ሜዳ @22ሰፈር🙏 :
እንደ ቀልድ 3 አመት ነብስ ይማር
2025-09-26 14:10:48
305
kiduskumoifrancis
🇳🇦Kidus KNU🇬🇧 :
Your Dad blessed me personally🥺🙏🏽I fell in love with all his songs, voice and they keep me going through difficult times😫I only understand the language 10% but I feel every lyric that he is singing. I admire hi soo much🥺Love from Namibia 🇳🇦 💯
2025-09-28 22:49:32
18
ananyaa1612
B :
ዛሬ ጠዋት ነበረ ከእንቅልፌ እንደነቃሁ ማዲንጎ በዚህ ቀን ነበረ ያረፈው 3 አመት ሆነው ማለት ነው ያልኩት በጣም እወደው ስለነበረ ያረፈበት ቀን ፍፁም መረሳት አልቻልኩም😥።ማዲየ ነፍስ ይማር😥
2025-09-26 22:01:49
46
hawihasen3
Hawi ♋️🦋 :
you don't know how much we love him💔💔💔💔RIP stay strong
2025-09-26 21:10:31
196
kimkwho7
kimkwho :
ሞት ክፉ እንደ ቀልድ 3 አመት ሆነክ ነብስክ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭
2025-09-26 13:54:54
261
princejoyjoy8
➣𝑔𝑒𝑛𝑖➣ራያ➣🌽🍋 :
አይ ሞት ግን እህህ😥😥😥😥
2025-09-26 11:32:57
170
henokasrat980
ውይ :
ጀግና ልጅ ሁኝለት
2025-09-27 16:25:37
20
meek0nee
meek one :
nebs yemar madiye, king of tizita ❤
2025-09-26 11:22:30
618
user87128631717
እናቴ እመቤቴ :
አይ ሞት ክፉ🥺💔
2025-09-26 14:38:10
68
meseimesiy
Mesei Mesiy :
ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው
2025-09-26 16:57:19
27
philo_ru23
Rüya🧸 :
my madi nbes yemar😭💔
2025-09-26 11:25:51
6
user5551921583072
ክርስቴያን ነኝ💚💛❤ :
ድቡየ አይዞሺ እንኳን ያንች የኛ ጭምር ስብራት ነው😭😭😭😭
2025-09-28 19:40:30
5
ruth.collection52
Ruth Collection :
እንኳን አንቺ ልጁ እኛ አድናቂዎቹ እንኳን ከልባችን አይወጣም
2025-09-29 05:24:13
5
bariywu
kiru☠️💪 :
እረ ምን ልሁን ባባየ የኔ ጀግና
2025-09-29 19:45:11
5
hayemi.sayenetwa
haymi 🦅🍫 :
የኔቆንጅዬ አባትሽ በጣም ለእሱ ትልቅ ስጦታው እንደሆንሺ በጣም ጠንካራ ልጅ ቃለ መጠየቅ ሲድረግ ተናገሮል,,አንቺም, ጎበዝ ሁኝ መጨረሻሽን እግዝብሔር ያሳምርልን, ከልቤ የምወደው 😭😭
2025-09-28 12:59:09
19
teddyafrokingofkings19.2
ĐªŊ𝑖🦁 :
አይ ሞት ጨካኙ 😭😭
2025-09-26 21:54:08
15
my_d9928
MyD :
I always regret when I listen his musics. Always. I really really missed him. May his soul rest in heaven.
2025-09-26 20:51:12
17
juice_wrld_39
Shakespeare _90🧃🌏 :
ዘመን አይሽሬ ህያው ስራዎችን ትቶልን ሄዷል ማዲ ❤️💯
2025-09-26 21:25:15
7
user75165346738584
user75165346738584 :
እንኳን ላንች ለኛም ኩራታችን ነው የተሻለ ደረጃ ደርሰሽ ሰሙን ምታስጠሪ ያርግሽ
2025-09-27 18:45:03
16
To see more videos from user @diborahmadingoafework, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About