@yitbarek_tamiru: ኦ ! እዛ ነዋ በይትባረክ ታምሩ ዪቱብ ቻናል ይጠብቁን ነገ ይለቀቃል! @Babi photography_et 🙏

Yitbarek Tamiru
Yitbarek Tamiru
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 September 2025 14:32:29 GMT
207011
29820
1036
1940

Music

Download

Comments

yeti_mat
Yitbarek Mathewos :
ካውንስሉ እንደ ይትባረክ ያሉ ካንሰር ዘማሪ መሳይ ዘፋኞችን ማገድ አለበት የምትሉ ብቻ like👍
2025-09-27 05:21:28
355
curriio
Sami :
ኧረ ሰዎች እንዲህ አይነት መዝሙር ባለመሰማት ቤቱን እናፅዳ
2025-09-26 19:51:12
176
fasikauser2631449141491
kaberake :
የጊልዶ ወይም ካምዙ እጅ አለበት🤪🤪😝
2025-09-29 11:00:48
2
liz__653
Liz ✝️ :
ስለድህነትህ ከመዘመር በፊት ከዳነ ሰው የሚጠበቅ ስርአት ይኑርህ ዝሙተኝነት የምትኮራበት ተግባር አይደለም ሀጥያት ነው brother
2025-09-28 18:24:19
16
lilytsigie
🦋Lily🦋 :
መቼም እያንዳንዱ ቃል ለጌታ ትርጉም አለው ሆይ ሆይ ሆይ ስትለው ምን እያልከው ነው?
2025-09-26 20:49:04
49
usero8hjvi78oj
Young Heni :
አረ ጌታ ሆይ ና በቃ😳🥺
2025-09-26 14:50:14
221
befikadugebaysew7
Befikadu Gebaysew :
ጌታ ይባርካችሁ እንዳትለቁት
2025-09-27 05:04:59
44
elro3518
💥miss Royal💥 :
እንደሀሳብ ሁለተኛ ባትዘምር ማለት ባትዘፍን
2025-09-29 10:23:37
3
sam.alula
Sam :
አንድ ቀን ጌታ እረድቶህ እንደምትዘምር ተስፋ አረጋለዉ
2025-09-28 10:46:58
24
jossy.368
Jossy Zeleke :
ለምን አንደኛህን አትዘፍንም?😥
2025-09-26 17:45:03
84
eyobdawitt
eyob dawit :
wow Jason derulo
2025-09-26 20:11:10
67
tsegumark
@Tsegu🦋 :
ቀጭኑ ተረጋጋ😁
2025-09-26 17:18:07
159
darwin_goat11
DARWIN EDIT :
ምንድን ነዉ?
2025-09-26 17:16:53
74
cherita968
ቼ.ሪ✨ :
የኛ ያሬድ ነጉ አረጋጋው😏
2025-09-27 11:17:09
47
heavnly_man_bini
В𝖊𝖓𝖏𝖆𝖒𝖎𝖓👑 :
መቼም ለእኛ አይደለም🙄
2025-09-26 20:39:10
9
fiker.medagne
FIKER MEDAGNE :
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ወንድሜ ተባረክ 😍😍🔥
2025-09-26 20:56:12
16
temu471
temu471 :
ዜማውንና እስታይሉን ከዓለማዊ ካልኮረጅክ አይመችክም መሰለኝ
2025-09-27 12:04:21
16
journalist.village
JOURNALIST ETH :
chris brown ዘመረ እንዴ
2025-09-26 17:27:19
70
dagi.kema
Dada (Dagi) :
የምን ሆይ ሆይ ነው ?
2025-09-26 18:32:32
16
selina.selu11
Selina🥀 :
ሆይ ሆይ👏👏👏
2025-09-26 15:05:12
35
singsong1900
sintu :
ይሄ ዘማሪ አደለም መዝሙርም አደለም ከዘፈን ወጣ ያለ ከመዝሙርም ወጣ ያለ አዲስ ግኝት ነው
2025-09-27 19:14:39
2
minte3743
Minte :
እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይባሪክክ ታላቁ ወንድማችን ይትቤ 👏🙏🥰🖤
2025-09-26 19:21:57
16
tigisttimotewoslera
Tigist Timotewos Ler :
አሁን አልዘፈንኩም ለማለት ነው? እባክህን የነ ታምራት ሀይሌን መዝሙር አዳምጥ። አሁን ምን ብለን እናምልክ ይሄንን
2025-09-27 15:03:22
15
hebrry17
ቤ✝️ልሄም :
ኧረ እንዴት ነው ነገሩ 🤔 ጌታ ሆይ ወደ ድሮዋችን መልሰን
2025-09-26 19:12:32
6
jrmessrm
jrmessrm :
ወገን ሀሰተኛ ነብያት ብቻ ሳይሆን ሀሰተኛ ዘማርያን እነጋፈጥ☺️☺
2025-09-29 06:51:30
2
To see more videos from user @yitbarek_tamiru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About