@nejadire: ethiopia and eritrea #newsupdate #fyp #addisababa #ethiopian_tik_tok #viral

Nejaᵈⁱʳᵉ
Nejaᵈⁱʳᵉ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 September 2025 17:32:01 GMT
156205
7070
124
668

Music

Download

Comments

abel.dagne3
Abel Dagne :
ፋንዶና ህወሃት ምን ሊውጠው ነው??
2025-09-26 20:49:46
28
alex.fashion2
@Alex fashion :
ኤርትራን ዶ/ር አቢይ አህመድ ካልመራት በስተቀር ኤርትራ ምንም ተስፋ የላትም።ይህንን እውነት ብትቀበሉም ባትቀበሉም ......
2025-09-26 18:43:37
27
chalaprinter67265083
Chala Gemechu :
የሆነ ጥቅም ፈልጎ ልሆን ይችላል።
2025-09-28 08:57:14
0
haileababreham
haileab :
አለም በጉልበት ነው የሚያምነው:: ወጥሪ ኢትዬጰያ ሀገሬ ::
2025-09-26 20:34:39
18
esen.gere
Esen :
ቀይባህር እናስገባ ኣለ የምን ድርድር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
2025-09-26 21:53:08
3
dibaba091
dibaba091 :
@dibaba091: ሻዕቢያ የዲፕሎማሲ የበላይነት እና ግዜ መግዛት ፈልጎ እንጂ የመደራደር ሃሳብ የለውም። አይደለምና የባሐር ሓይል ቤዝ፤ ለንግድ አገልግሎት ብቻ የሚውል ሊዝ እንኳን ለመስጠት ሲስማማ አይታየኝም - ቢያንስ በቅርቡ አይሆንም።
2025-09-27 14:53:10
2
selomon3272
selomon :
እውነት ነው?
2025-09-26 21:04:57
0
i_hope_in_thee
ተስፈኛው :
አሁን ፋንዶ አንዴት ይሆን
2025-09-26 17:59:28
31
user39016308235810
ሙህዲን ሀሰን አወል :
ላታመልጪኝ አታሩጪኝ
2025-09-27 23:57:35
0
user1000303444029
አዩ ዘ ባህርዳር :
ድል ለ ኢርትራ
2025-09-27 07:29:56
1
seidahmed31
Seid ahmed ali :
ኧረ ጉድ ነው ጀግና ተወልዷል እኮ አለምን በሙሉ አርበደበደው አብቹ ታላቅ ወንድሜ ሽህ አመት ኑርልኝ
2025-09-27 12:17:42
5
fetiya.abdela2
Fetiya Abdela :
እኛ አንዋጋም አያገባንም! ያለው ማን ነበር?😂😂😂
2025-09-27 07:32:37
2
mundashmoha
Mundayee halaba kulito :
ኤርቲራን ወደ ኢትዮጵያ
2025-09-26 19:19:30
1
j.y9145
J Y :
ኤርትራ ወደ እናት ሀገሯ መቀላቀል አለባት
2025-09-27 12:25:44
1
user87071225046885
lema.defo :
ይሄ የፈጣሪ ሥራ ነው
2025-09-27 14:12:57
1
asne2023
Asኔ :
Legal ground of obtaining port should curiously reviewed in th lenses of international laws once again!
2025-09-27 08:09:53
0
gudinagudlina
today not tomorrow :
ፋኖ ምንይሁን ቀዘኔ
2025-09-27 13:08:53
0
mohal338
mohal338 :
መነጋገር ይሻላል።ጥሩ ሃሳብ ነው።ባስቸኳይ ሊጀመር ይገባባል።ጦርነት ብቻ ችግር አይፈታም
2025-09-27 08:27:21
0
boss223839
Abdullah :
what
2025-09-28 04:56:06
0
user6516103380041
user6516103380041 :
ኤርትራ ወንድም እዝብነው አብረን ማሚደግ መለወጥ እንፈልጋለን@
2025-09-27 04:30:34
0
tsegayewoldewolde
tsegayewoldewolde :
eritrea and Ethiopia
2025-09-27 05:30:00
0
samtes83
samtes83 :
ወደው ሳይሆን ተገደው ይስማማሉ ኢትዮጵ ጀግና እና ቆራጥ መሪ አላት ገና የእኛ የሆነውን ሁሉ እንጠይቃለን
2025-09-27 13:54:24
0
neseshahayle
Nesesha Hayle :
እዉነት ከሆነ ቸርወሬ ያሰማህ ጦርነት ኪሳራዉ ብዙ ነዉ ይህንን ያልኩት በጦርነት ላይ ያሉ ሀገራትን አይቼ ያሉበት ሁኔታ አስከፊ ስለሆነ ነዉ እኛስ ወደጦርነት ብንገባ ያምሆነ ይህ ከችግር አናመልጥም ጦርነት ያስጠላኛል በቃ
2025-09-27 10:52:37
0
user52258287456655
user52258287456655 :
አላህሠላምችንንያምጣልን
2025-09-27 06:48:09
0
tamu.love1
tamu love :
እነቢ ብትል አሰብ ብቻ ሳይኾን ኤርትራን እንወስደለን
2025-09-27 17:05:06
0
To see more videos from user @nejadire, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About