@musictube369: ቴዲ አፍሮ🫡👑 ✨የኢትዮጵያን ባንድራ እያውለበለቡ ስሟነሰን በዓለም መድረክ የሚያስጠሩም አትሌቶች እንኳን ሳይቀሩ ኢዮጵያዊነታቸው በሰላቢዎች ተሸልቶ የጠፋበት ዘመን ላይ። በእናት እየመሰለ የተቀኘላት ይህች አገር የሚያቆስሏት እንጂ የሚቆስሉላት በጠፉ ግዜ፣ የሚጮሁባት ሳይሆን የሚጮሁላት በመነመኑበት ግዜ፣ በድብቅ ሳይሆን በገሃድ የ"እናፍርሳት" አፈርሳታ የሚዶልቱ በበዙበት በዚህ ዘመን፣ እናቱን ከነ ችግርዋ የሚወድዳት፣ በሲቃና በደስታ መሃል የተቀኘላት ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው። ከ”ሰምበሬ” … እስከ “ናት ባሮ” እናትን እናይበታለን፤ ከቴዎድሮስ እስከ አደይ ኢትዮጵያን እንቃኝበታለን። "አደይ"ን እያሰማን ከመረብ ወንዝ በላይና ታች አድርጎ ታቹን በጀግናው አጼ ቴዎድሮስ ወደ ጎንደር ያስገባናል፤ ከዚያም "ማሬ" እያለ በጎጃም አውርዶ ወሎ እና ሸዋ ላይ ያወጣናል። "ኦላን ይዞ" እያለን ወደ ደቡብ ይወስደንና "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። በሙዚቃው ቅኝት ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ያስጎበኘን። የድምጻዊነት ደረጃውን ጣራ ያደረሰው ብቻ ሳይሆን፣ የተነጠቀን ኢትዮጵያዊነት የማስመለስ ምትሃት ይመስላል። ይህ ስራ በውቀት ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ልቆ የሚገኝ ስለመሆኑ ሚሊዮኖች መስክረዋል። ሚሊዮኖች "ኢትዮጵያ" እያሉ አብደዋል።🙌🥰 አዎ ውድ ቤተሰቦቼ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ እያልኩኝ🥰🙏 ከዘመን መሐል የበቀለው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በኢትዮጵያ አልበሙ ጥበብን እጅ ለእጅ ተያይዞ ቃል ኪዳን ገብቶ አሳይቶናል በረቂቅ ግጥሞቹ በውብ ዜማዎች ታሪክን ገልጦ አስነብቦናል የማይደገም አልበም የማይደገም ሙዚቀኛ ነው ክብር ይገባዋል እናመሰግነዋለን🙏🙏 ታዲያ ለዛሬ ከዚህ እንከን አልባ አልበም ላይ 'ያምራል'ን መርጬላቹ በመስቀል በአል ዋዜማ ጋበዝኳቹ በቀጣይ ግን ሙሉ አልበሙን እንደምንዳስሰው ቃል እየገባሁ ለዛሬ ባጭሩ ላብቃ ቴዲ እንደሚለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! ፍቅር ያሸንፋል!!❤ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ያምራል #ethiopianmusic #musictube369

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 September 2025 21:47:58 GMT
441503
34521
165
4379

Music

Download

Comments

musictube369
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴 :
ከ”ሰምበሬ” … እስከ “ናት ባሮ” እናትን እናይበታለን፤ ከቴዎድሮስ እስከ አደይ ኢትዮጵያን እንቃኝበታለን። "አደይ"ን እያሰማን ከመረብ ወንዝ በላይና ታች አድርጎ ታቹን በጀግናው አጼ ቴዎድሮስ ወደ ጎንደር ያስገባናል፤ ከዚያም "ማሬ" እያለ በጎጃም አውርዶ ወሎ እና ሸዋ ላይ ያወጣናል። "ኦላን ይዞ" እያለን ወደ ደቡብ ይወስደንና "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። በሙዚቃው ቅኝት ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ያስጎበኘን። የድምጻዊነት ደረጃውን ጣራ ያደረሰው ብቻ ሳይሆን፣ የተነጠቀን ኢትዮጵያዊነት የማስመለስ ምትሃት ይመስላል። ይህ ስራ በውቀት ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ልቆ የሚገኝ ስለመሆኑ ሚሊዮኖች መስክረዋል። ሚሊዮኖች "ኢትዮጵያ" እያሉ አብደዋል።🙌🥰 እናመሰግናለን ቴዲ🙏
2025-09-26 22:20:49
147
bruk__2
Teddy Afroawi 🧣 :
ቴዲ እኮ ተገልፆ ማያልቅ መፅሀፍ ነው
2025-09-28 05:32:58
19
teddyasha5
ቴዲ የቡናው :
ሩቢ ምንድን ነው
2025-09-28 07:09:53
9
jeden441
Nati Car Guy :
ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ድንገት አጉል አርጎኝ ነበር
2025-09-29 04:55:10
7
muhamed__027
✏️محمد :
እኔ ብቻ ነኝ እሄን music ስሰማዉ የሆነ ነገር ዉርር ሚያረገኝ🥵
2025-09-27 16:55:11
55
mikiaskonjitfeyis
miki :
እንኳን አደረሰህ🥰🥰🥰
2025-09-27 07:15:47
8
lil_yabu_123
henok :
ቴዲ አፍሮ በጣም ነው የምወደው አንደኛ ዘፊኝ ነው❤
2025-09-29 08:37:06
10
mytwins037
mytwins037 :
የሰርጌ ቀን ባሌ የዘፈነልኝ መቼም የማረሳው ዘፈን ቴዲያችን🙏🙏
2025-09-28 19:11:14
13
mikiamu12
amuway :
መልክሽ ሲጣራ ሲለኝ ናናየኝ😍😍😍
2025-09-29 18:53:06
3
7kbingo2
maf Andi :
በማዲንጉ ስራልን በሙሉ አልበም
2025-09-27 05:57:49
6
abella....1
🧸abi :
አፍሬም ታምሩ ግን ለኔ ነው የዘፍነው
2025-09-27 18:24:13
3
user3906527118614
ጃ //ዝ ❤ :
wow
2025-09-27 20:21:56
2
assefa.ambaye6
BirukNa444 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ከራሴ ጋራ እስከምለያይ........
2025-09-28 14:08:02
2
jafarmmb
ጀ.🇫🇷.ፈ🦋🎯 :
silye nanaye
2025-09-28 17:39:26
4
susumua7
Adisu :
🎼(🎤🎸🎷ok
2025-10-14 17:27:21
1
tasefayallea
tasefayallea :
አአአአ😏😏😏😏
2025-10-02 18:53:57
0
zedomendaye
zedo :
yen💋💋💋💋💋💋💋💋
2025-09-28 04:04:48
1
muba73138
Muba #manche# :
ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር ድንገት አጉል አድርጎኝ ነበር🥰🥰
2025-09-27 17:00:06
26
suduyee
☆𝕯𝖊𝖒𝖔𝖓☆*🦅 :
@Raniya🌸
2025-09-27 06:04:55
8
shebelaw164
𝐍𝐀𝐅𝐈 𝐒𝐈𝐍𝐀𝐅🫧 :
@🧞‍♀️Q.M.X.E.L😜
2025-12-08 15:33:56
1
mikiamu12
amuway :
@beti haile 😍😍😍
2025-10-04 17:17:07
1
natoliy05
NATNAEL 🀄️ :
@🦋𝓼𝓪𝓴𝓲𝓽𝓪𝔀𝓪 👸🙈
2025-09-28 20:22:02
2
samvod04
💫𝕤𝕒𝕞✨✨𝕧𝕠𝕕✨ :
@seadi 👸
2025-09-29 03:01:34
1
atse_19
አፄ :
@rediet__19 🫀
2025-09-29 12:15:28
1
ne_lla06
🐉Dudu🦀 :
@Evan_💐 እህቴ🥰
2025-09-27 16:46:53
3
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About