Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@beselamamtachew1: #creatorsearchinsights#ወሎአማራ💚🇪🇹 #pleasecopylinkandshare🙏 #pleasefollow👈
besi🦅 dancer
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 27 September 2025 10:09:54 GMT
637906
25796
527
837
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.19MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.21MB
)
Watermark .mp4 (
8.09MB
)
Music .mp3
Comments
Amare 16❤ :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ
2025-09-29 19:32:58
28
@ሊቨርፑል :
ኧረ ትችላለህ ቃላት የለኝም ማአሯን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-27 10:47:25
32
Habtamu Hayile :
ገብርኤልን በጣም ነው የምችለው
2025-11-14 21:16:33
8
kn :
ጎበዝ ሸር ኮፒ ሊክ እያደረግነ እናፈምሰዉ
2025-09-28 09:28:53
8
Happy day 👑 :
Wow tleyaleh👌👏👏🏻👏👏🏻👏
2025-09-27 10:20:11
8
Hagi :
የዘፈን መንፈስ የተመታይሁን
2025-09-27 18:13:02
7
አፄወቹ :
አረ ሸር ሸረ ሸረ ሸረ ሸረ ሸረ አርጉለት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-28 09:20:42
6
➰ እርግቧ🔥 የማዘሯ❤ንግስት👸 :
ይፈምስ
2025-09-28 14:39:47
2
👉ታይገር🐆🐆🐆 :
ይችላል ይፈምስ
2025-09-28 20:01:43
4
Model Tsige :
አቤት ችሎታ ይታደሉታን እንጅ አይታገሉትም ያንተ የተለየ ነዉ ካይን ያዉጣህ
2025-09-27 18:13:19
3
kal 1221 :
wow
2025-09-27 15:56:46
2
yosaefcomando1371204203291 :
wow👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2025-09-27 10:21:28
2
Zahara Emam :
ታድለህ ወላሂ እዝች ምድር ላይየእናትን ደስታን ማየትና የሚፈቅሩትን ሰው ማገኘት እሚያስደስት የለም እኔ ግን ይኸው አስር አመት ሊሞላኝ ነው እሱን ብቻ በመጠበቅ የሌላ ወንድ ልቤ ዉስጥ አልግባ አለኝ ሌላ ሴት ጋር እደሚፈቅር እያወኩ አ
2025-10-03 22:58:44
2
Amanukan :
ወንድሜ በርታ💪
2025-09-27 18:06:20
2
helina yenatwa lij :
1ኛ
2025-09-27 11:07:57
2
abebaw :
እናበርታታው ወገን በጣም ይችላል
2025-09-28 08:50:46
2
አሌክስ :
በርታ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-28 05:36:44
1
user6814695869554 :
👌👌👌👌👌👌👌ትችላለህ
2025-09-27 16:47:25
2
Habtam .121921 :
እምነት ተቀብቷል ልበል ግንባሩ ላይ😳😳😳
2025-10-29 00:06:22
3
aster :
በጣም እየፈጠንክ ነው ትንሽ ረጋ ብትል በጣም ቆንጆ ነው🥰🥰🥰🥰
2025-12-05 17:22:48
1
Gizachew Demis(MD,Internist ) :
ትችላለህ
2025-09-28 12:33:59
1
𝙘𝙖𝙥10 :
እንኳን አደረሳችሁ የሀገሬ ልጆች
2025-09-27 16:35:49
3
ደርሻዬ :
ይመችክ ብሮ
2025-09-27 11:08:38
2
$ :
tileyaleh
2025-09-27 18:50:30
1
To see more videos from user @beselamamtachew1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#الحب❤️ #الشيخ_علي_المياحي #الشيخ_علاء_المهدوي
Ay que distraída
برادەر#foryou #tiktok #ئەکتیڤبن🥀🖤#مۆنیکا #fyp #f
#dunknatachai #dunknatachaiboonprasert #fyp #joongdunk
Жена хореограф - горе для мужа😁💔 #свадьба #свадебныйтанец #wedding #choreographer #weddingdance
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy