@biruk1998: #CapCut #ethopiantiktok #fypppppppppppppp

𝐁𝐮𝐫𝐚𝐤
𝐁𝐮𝐫𝐚𝐤
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 27 September 2025 13:06:14 GMT
3678431
130888
1727
20694

Music

Download

Comments

nisay.love7
ℎ𝑎𝑦𝑢𝑡𝑖👸 :
ካሮት መሞት አለበት የምትሉ😁
2025-09-27 17:36:30
4017
user95079194346103
ያለለት እንደሻው :
ካሮት ሲባል እንደኔ የስልኩን ስፒከር ወደ ጆሮው ያስጠጋ😁😁😁😁😁
2025-09-28 19:40:13
1329
legend_hailu
Ras Hailu :
የሽንኩርቷ ግን ትለያለች 😂🤟
2025-09-28 05:26:20
842
abexo.sua
Aዬ🌹ልበ❤ተራራው💋 :
ኧረ ወይኔ ካሮ😂😂😂😂😂
2025-09-27 17:09:53
227
efirata02
✰𝐄𝐅𝐈𝐑𝐀𝐓𝐀🦋🌸 :
Justice for ካሮት🤣🤣
2025-09-28 07:53:59
343
mekdi2828
mekdi :
ወንድም የለኝም እስኪ ወንድም ሁኑኝ😞😞😔😔😔
2025-10-17 10:07:13
13
sisay990
S የጃማ ልጅ (ወሎየው)💚 👌❤ :
የሽኩርት የተመቻችሁ ላይክ
2025-09-27 18:26:06
214
ey_eyobaaa
EY :
ምን ሰምታችሁ ነው ካሮት ካሮት ምትሉት? አይሰማም እኮ
2025-09-28 17:38:25
136
kaleb191957k
🇨🇦6ix̌9îńé🇨🇦 :
ኦርቶዶክስ ለዝላለም ይኑር
2025-11-20 13:23:43
13
kiya891
kiya Çlássïc 891 :
ስለ ካሮት በ comment ለመረዳት የገባችሁ 🤣
2025-10-04 20:47:45
6
muluye5367
muluye :
አረ ይሄን አለማድነቅ ንፍገትነው ❤️❤️😂😂😂😂😂
2025-12-21 06:04:28
9
fikarkechole0
ፍቅርታ የማርያም ልጅ :
ካሮት🤣🤣🤣🤣😳😳😳😳😳
2025-09-27 19:18:28
59
agdege4
mister president :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-10-17 10:40:38
7
gazz11q
Gazza :
2025-09-28 08:45:53
18
abdi56025
Abdi man :
አይ ካሮት ሊናገር ፈርቶ ነው እንጂ ተሰክቼ እፈነግራታለው ሊል ፈልጎ ነበር😁😁😁😁😁
2025-10-04 22:47:13
5
a..kerim.mafiyaw
Karis Mafiyaw :
ካሮቱ ሳይቀድም አይቀርም እንዳጨምረው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2025-09-27 14:55:17
35
estifo_24
𝗘𝗦𝗧𝗜𝗙𝗢 ♏ :
2025-09-28 12:40:12
10
elshadayesayas
የኤልሻዳይ :
creativity ስትፀዳዳብህ 😂👏👏
2025-09-28 08:48:58
16
user371131191111
የፍቅር ቃል :
የሽንኩርት አራዳነት እና የካሮት ትቢት ነው የታየኝ
2025-09-30 06:09:50
5
mnbvcxz3422
naty DLS :
ካሮት:- መብላቱን አላስትማርችኝም አልቻልኩም 😂😂😂😂
2025-09-28 09:39:25
14
murid762
ሰብ ተጁ :
ካሮ ምን አስቦ ነው ግን
2025-09-27 17:33:50
24
userbekibeki1229
የነገን ማን ያዉቃል :
እውነተኛ ሲንግል Hii ይበለኝ
2025-09-29 17:20:14
41
wwabebe
ትንሹ(የአሳምነው ልጅ)🇨🇬🦅 :
የካሮት ነገር ግን😂😂😂😂😂
2025-09-28 04:51:59
8
kiya12066
lazizi :
ካሮትን በቃሪያ ተካው
2025-09-28 08:34:16
6
k1ngojeh
KingOjeh De Hustla :
Wow nice creativity 🤝
2025-09-28 05:46:47
15
To see more videos from user @biruk1998, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About