@lijabe005: ግሼን ደብረ ከርቤ ዋሻው ጊዮርጊስ 🙏

"lij abe"🔥🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 27 September 2025 14:18:31 GMT
175623
24026
803
712

Music

Download

Comments

teheyiyimer
ፀሀይ እሙ ብሩክ :
ቀጣይ አመት ከደጇ ነኝ ያሳካልሽ በሉኝ
2025-09-27 18:25:23
116
zuzugugu28
nunu💚💛❤️ :
ሙሰሊም ነኝ ግን አያቴጋ 3 ጊዜ ሄደናል ውርር ነው የሚያረገው አሁንም ሀገሬ ስገባ መሄድ እፈልጋለሁ 🥺🥺🥺🥺
2025-09-30 13:13:10
7
yeshi9730
yeshi :
er nafekegn hagerachenen sela yaderegelen
2025-09-30 13:18:52
1
lidiya.debalka
𝙡𝙞𝙙𝙞𝙮𝙖🇪🇹🇸🇦🇹🇷❤️👌 :
2015😭😭😭 ትዝታ ብቻ ድጋሜ ለዴጅሽ አበሰቂኝ እናቴ😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-27 20:16:25
23
kal30508
kal :
ይሄ ጅሩ አርሴማ አደል እዴ ቡታው
2025-09-28 16:58:04
2
habeta54
ሀብትሽ የፍቅር ሰዉ 💚💚💛💛💗💗 :
ጊወርጊስ የቱጋ ነዉ
2025-09-29 18:02:08
1
zezmzm.sewa
🥀 ሰላሜ ነሸ ድንግል🙏 :
የግሸኖ ማርያም የልባችንን ሀሳብ አሰፈፃማ ለደጆ ታብቃን👏👏👏
2025-09-27 23:05:25
24
rediatadane0
redu የሰማዕቷ ልጅ(yeጁ woldia💓) :
ወይኔ ትዝታ😢😢😢😢
2025-09-27 15:46:00
6
user2900394852934
እግዚአብሔር :
በሰላም ላገርችሁነያብቃቹህ
2025-09-30 08:29:11
1
mareg.endaweke
mareg endaweke :
እንኳን አደረሳችሁ
2025-09-30 18:08:06
1
nardos6250
በስምህ ልጠራ👉 S የኔ 👑 :
እናቴ በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ የስደት እናቴ በሰዉ ሀገር ከመቅረት ጠብቂን እኛን ልጆችሽን ስደት ያላችሁ ድንግል ማርያም በሰላም ለሀገራችሁ ታብቃችሁ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2025-09-30 06:06:49
2
kidstgi260
mariyamenate :
እኛንም ታብቃን ንገሩልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
2025-09-30 02:51:20
1
us112233333333665
MULU ነኝ የነፀግሺ እህት ከቦረና😍 :
ስሞትላችሁስዴትነኝ ብርስጡልኝ እልካለሁ
2025-09-27 22:43:24
4
natanem.ergete
✝️ናታኔምየሰሚነሽ🇱🇾ኪዳነምህረትልጅ👉🇬🇧 :
ያባሰሉ ቅድስ ጊወርጊስ ፈጥነህ ናልኝ በፈረስህ የዋሻው ጊወርጊስ🙏🙏🥰
2025-09-29 15:18:28
4
beti80181
B ያባቷ ናፋቂ :
እመብርሃን እድታኝ ለሀገር አብቅቶኝ ግን ግሸን ሂጀ በሞትኩኝ እመብርሃን መምጫየን አቅርቢልኝ 🙏🙏🙏🙏
2025-09-29 22:15:40
2
user84345071634994
Fiker24 :
እናቴ ሆይ የሰው ሀገር ኑሮ ስቃይነው 🥺🥺 ውልል ውል አለኝ ደጅሽ ወለላይቱ ደጅሽ ናፈቀኝ🥺🥺🥺🥺🥺
2025-09-29 22:34:07
3
1226mahi
mahder :
እንዴት እንደናፈቀኝ ይሄ የግር መንገድ🥰🥰🥰
2025-09-30 08:50:16
1
demeke8525
Demeke :
በረከታችሁ አይለየን
2025-09-30 08:49:40
1
selameyhabetamu
selameyhabetamu :
አይ መታደልህ
2025-09-30 12:07:30
1
mareyamareya0935
Atsede :
እልልል1000000
2025-09-30 11:33:14
1
mastewaltegegne
Mastewal Tegegne :
እናቴ እመቤቴ በያለንበት ጠብቀሽ ለደጅሽ አብቂን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-09-30 10:08:26
1
tamr.asheber
ለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን :
እመቤቴ ለደጅሽ አብቅኝ
2025-09-30 10:29:39
1
ha90404
1.2.3 ሂወት ይቀጥላል 👌 :
እኛንም ስደተኞች ልጆችሽን ለዴጂሽ ያብቃን 🙏🙏😢😢😢😢😢
2025-09-30 12:03:15
1
kassahun628
Kassahun :
ዉልዉልአለደሽ
2025-09-30 11:35:11
1
mihirat50
obsii,kaayyoo,kootii :
እልልልልልልልልልልልልልልሕ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲
2025-09-30 09:06:03
1
To see more videos from user @lijabe005, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About