@mamme520ma: #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤️ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝗠𝗔𝗠𝗘 𝗝𝗘𝗦𝗨𝗦𝗘 📖🕊️
𝗠𝗔𝗠𝗘 𝗝𝗘𝗦𝗨𝗦𝗘 📖🕊️
Open In TikTok:
Region: ZA
Sunday 28 September 2025 04:54:38 GMT
226591
20696
724
4999

Music

Download

Comments

promisepk1
Promise.pk :
ከሰማይ የወረደ ለዘለዓለም የማይጠፋ እውነተኛ መና የህይወት እንጀራ እየሱስ ብቻ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-28 14:45:13
113
senaitadmasu5788
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም :
እንትና ማነው
2025-09-30 08:22:30
3
1.what.is.freedom
አማላጅ ማን ነው??? :
❤️❤️❤️ትክክለኛነቱን ወደድኩት
2025-09-30 14:25:06
0
bereket.bogale00
Beki B :
የሕይወት እንጀራ እሱ አሜን ተበርክ🤲🤲🤲🙏🙏
2025-09-28 06:03:34
63
eyugetahu
🅔🅨🅤🅐🅛 :
የሂወት አንጀራ እየሱስ ብቻ ነው አሜን
2025-09-30 09:28:53
4
user712457718
የጃንደረባዉ ትወልድ ነኝ🥰🥰 :
አዲሰ ገቢ ነዉ መሰለኝ ነይ ማነሽ መዝግቢዉ እንዳይቀላቀል ይሄ ትንሽ የባሰበት ነዉ 😝😝🤣🤣
2025-09-28 12:30:31
22
elias45000
Elias :
ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለው ገንዘብም እውቀትም ራሱ ገዳይ ነዉ🤩🤩🤩
2025-09-28 11:55:29
55
zdayof
dd :
Only JESUS ♥️♥️♥
2025-09-30 14:46:17
0
ethiomppayd
ታዴነኝ😎 የልደትዬ ልጅ❤ :
ኦርቶዶክሳዊያን ተመሳስሎ በተሰራ ምርት እንዳትሸወዱ
2025-09-30 10:30:26
3
maleda88
Maleda :
ኢየሱስ ያልኩ ቀን የቀመስኩ እለት መኖር ጀመርኩ ናፍቆቴ ና
2025-09-28 15:52:57
24
zewedu00
zewedutekleya :
አሄሁሉ ፈተና ለመምሰል ይገርማል
2025-09-29 09:01:34
7
user6682757808815mama
mmmm :
@🙏🙏🙏🙏🤲🤲Yess
2025-09-30 15:01:49
0
f.h674031
The biggest :
ስልና ፔንጤ ሁሌ ጥገኛ ነው
2025-09-30 06:35:17
1
stignabera
ዳግም :
እደኔ ብዙ ጊዜ የሰማው
2025-09-30 05:00:14
3
selamawit.desaleg85
Selamawit Desalegn :
የሕይወት እንጀራ ነው እርሱ
2025-09-30 07:49:21
2
user2709324492061
ማልዳ :
ኢየሱስ ነውኮ ሐይማኖት ማለት እንጂ የሆነ አካል አደረግሽው ማን
2025-09-28 14:49:31
2
bogalesali
Bogale Sali :
ትክክል !!!!
2025-09-30 08:35:38
2
user3208858118743
user3208858118743 :
በትክክል ዘምረሃል የነገሮች ሁሉ ሰሠሬት ክርስቶስ ነው
2025-09-29 17:54:28
2
user8036158675208
N 💞💞💞 G :
ለሁሉም ከሁሉም የበላይ ነው እየሱስ አሜን 💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-30 09:45:50
2
godis12good1
God Is Good all Time✝️❤️ :
ውይ ❤️‍🔥❤️‍🔥😥🙏
2025-09-28 10:50:29
5
unknoown1230
Unknown :
አቶ አያልቅባቹ ነጠላ መልበስ ጀመራቹ 😁ደሞ ቅመሱት ይላል 😳😁😁
2025-09-29 20:23:26
3
ephratazemariam
Ephrata zemariam DN :
ኃይማኖት ማለት ''ክርስቶስን ማመን እና ለክርስቶስ መታመን ነው'' ክርስቶስ ማመን መሞት ከሆነ 1000 ጊዜ እንሙት። ኃይማኖት የሚለው ተቋም አይደለም ከድንቁርና የመነጨ መዝሙር ነው። ጌታ ልቡናህን ይክፈትልህ። ከሀሰተኛው ክርስቶስ ወደ እውነተኛው ለመመለስ ያብቃህ።
2025-09-29 08:06:30
5
lily_1621
Lily :
ማናቸው ?ምንድናቸው? ምን እያሉ ነው?😳😳😳😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-09-30 04:28:13
3
melkamu.terefe15
melkamuterefe5 :
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የህይወት እንጀራ ነው ኢየሱስ። ከስጋው ያልበላ ደሙንም ያልጠጣ በህይወት ሊኖር አይችልም ።
2025-09-29 12:58:26
4
To see more videos from user @mamme520ma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About