@tesfareview: #tesfareview

TESFA REVIEW
TESFA REVIEW
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 28 September 2025 09:18:31 GMT
4495003
176708
2233
23795

Music

Download

Comments

kal_edit2
Kal edit 🙉 :
2025-09-28 18:13:43
4381
bizuayhutesfaye77
buze 23 :
ማነው ልክ እንደኔ ለምንም አይነት ምግብ የማይደነግጥ
2025-09-28 18:49:35
3454
fuad_kedr
👑ካLIDِِِ :
ያልተገደበው አባይ😁 የጉራጌ እናት ጓዳ ቅቤ አይጣ❤🤲
2025-09-28 11:38:38
4638
thezuseeeee
bisrat bisrat :
ጉራጌ መሆን ምችለው ስንት ብከፍል ነው😂🔥👍
2025-09-28 12:43:40
945
user203676268127
user203676268127 :
ቀጣይ መንግስት በክትፎ ላይ ግብር ይጥላል በቃ🤣🤣🤣🤣
2025-09-28 13:47:25
631
shu6463
shaynee :
የመኪና መርገጫ ነው በለኝ🤔🤔🤔
2025-09-28 12:27:12
286
kulspagna
ሬበረ🍺😎 :
በክትፎ ያበደ ቅቤ👌👌🤣
2025-09-28 12:59:37
446
muler481
muler481 :
comment ልታነቡ የገባችሁ በሙሉ እመቤቴ ማርያም 2018ን የሰላም የጤና የፍቅር እና የይቅርታ ዘመን ታርግልን🥰🥰🥰❤️❤
2025-09-29 13:06:20
189
fozi840
fozi 🌸🌸🌸 :
ክትፎ ይበላል✖ ክትፎ ይጠጣል✔
2025-09-28 15:30:03
118
dedaybeyene
Deday Beyene :
የእናቶች እጅ ይባረክክክክ
2025-09-29 05:45:29
6
ayenachenneshimariyam21
ዲ/ን አቤል ዘ ሰአሊተ ምሕረት ⛪ :
እናቴ እንዳለች ለአቤልም በሰሀን ስጡት ብላለች 😂
2025-09-30 09:37:56
9
bekiyohanes
@ቤኪ ሀበሻዊ ✝️🇪🇹🇪🇹 :
ምን አለ ከፍሎ ጉራጌ መሆን ቢቻል ከስራ ሰራተኛ የሆነ ህዝብ በፍቅሩም ቢሆን የማይታማ, አመጋገብ ስርዓት ዋው ነው የታደለ ህዝብ እባካችሁ የጉራጌ ተወላጆች ከተማዋንና ህዝቧን ጎብኙ ብዙ ችግር ስላለ
2025-09-30 12:15:00
6
siyamr.begashaw
Siyamr 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ጉራጌን ያገባ ይወልዳል ንጉስ🥰🥰🥰
2025-09-28 14:29:15
7
birukgirma15
biruk :
በ2019 እኔማ ጉራጌ ነው መሆን የምፈልገው 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-28 17:56:52
19
emush2263
emu :
ከዚህ ፀጋ አይለያችሁ
2025-09-29 17:13:19
7
merryalex06gmail.com
merry :
መንግስት እንዳያየው በጣም የደላን ነው የሚመስለን
2025-09-28 18:08:06
12
abiwgati2
ማሩ ነኝከ ኮልፌ 🩸 :
ጉራጌ ሀገር ክትፎ በላው አይባልም ጠጣው እንጂ 😍😍
2025-09-28 14:36:23
43
www.tiktok.ethioplaadis0
አንድት ኢትዮጵያ :
አንድ ማስታወቂያ አሰራኝ በናትህ ተስፉ እስኪ ያሰራህ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
2025-09-28 17:28:29
21
user99378249516635
mube_14 :
ምናለ ብሄር መቀየር ቢቻል ኖሮ
2025-09-28 18:08:26
110
elshaday.ye.mariya
💫ኤልሻዳይ💫 :
ጉራጌ አመቱን ሙሉ የሰራውን ለመስቀል ነው የሚያወጣው🥰
2025-09-29 11:52:49
17
user8462748394539
ኡሚ ኑሪልኝ ዘላለም ሁሌም ደስታሽ ያሳየኝ :
አቦ ጉራጌ ትለያላቹ🥰🥰🥰🥰
2025-09-28 18:42:41
21
baba2kids
BMKZ :
አረ ደበቅ አርጋቹ ብሉ መንግስትን እንደዚዉም አልቻልነዉም
2025-09-28 13:23:33
10
eliyas3528
Infinity 🌿 :
ጉራጌ የጥጋብና የደግነት ሀገር ስወዳቹኮ በዚህ ስራ ወደድነታቹ ላይ ቁጥራቹ በዛ ቢልልን ሀገራችን የት በደረሰች
2025-09-28 09:55:37
25
inshalla42
ሀቢብ ተስፈኛው :
ክትፎ ይበላል ሳይሆን ይጠጣል ሚባለው ለዚነው
2025-09-28 14:47:21
16
tedaawukoabed
Teda(ታዋቂው እብድ) :
ቆጮው እንደት እንደሚሰራ የምናውቅ እና ክትፎ ያለ ቆጮ እንደማይጣፍጦ ስናስብ ቢቀርስ ባይበላ ብለን የምናስብ like ብቻ እንደራረግ
2025-09-29 10:49:37
6
To see more videos from user @tesfareview, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About