@psycho.couples: የልቤ ንግስት ❤️ እንኳን ተወለድሽልኝ አንቺን አሞብኝ ከጎንሽ መሆን ስለነበረብኝ ብዙ ያሰብኳቸው ነገሮች ባይሳኩም ባገኘዋት ሰዓት እንዳታውቂብኝ ሞክሪያለው ቶሎ ዳኝልኝ እና ደሞ 🌅 አፈቅርሻለው ለኔ የተፈጠርሽበት ቀን ስለሆ ነው እያመመሽም ቢሆን ይዤሽ የወጣውት ይቅርታ 🌹 .. ይህን ኘሮግራም እንዲ እንዲያምር ስላረጋቹልን ትልቅ ምስጋና @Little Paris (amazing setup and view with delicious food and service) የኔ እህት with this huge beautiful flower @Lillys_flower_ethio
Sam and Liha
Region: ET
Sunday 28 September 2025 11:33:22 GMT
Music
Download
Comments
Kiya :
ሁላችንም እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን🤝🔥
2025-09-28 12:16:47
3809
successful :
ለባሌ ሳሳየው አትመኚ AI ናቸው አለኝ
2025-09-28 11:59:57
1252
mafi :
litl paris
2025-09-30 19:10:13
0
@27 27 :
እመቤቴ ለኔ እንደ ደረሰቺልኝ ለናንተም ትድረስላቹ 💝💝💝
2025-09-29 04:43:18
51
🌀S▪︎ነኚ_የሸዋዋ ጥንቅሽ 🎶 :
ሴቶችዬ እደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ❤️🔥🙏
2025-09-28 14:54:56
437
seadi🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ🦋
2025-09-28 13:34:23
81
Liyu🌸 :
Happy birthday 🥰🥰
2025-09-28 11:40:50
650
xy :
እኔ ብቻ ነኝ cannulaw ያየሁት 😳
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ 🙏🏽
2025-09-28 15:29:38
66
Mister :
እግዚአብሔር ይማርሽ 🥺🥰
2025-09-30 19:19:47
0
golden :
እኔም አሁን ባል አለኝ እላለው ቱ
2025-09-28 15:34:03
7
👉የሸዋ ልጅ ነኝ 🤜🤛💕💕 :
ገንዘብ ኖሮኝ አግብቼ ሚስተን ፈታ እስካረጋት እስከዛው እንዲህ ላሳልፍ
2025-09-28 15:02:30
16
meseret. :
እደዚህ አይነት ነገር በህልሜ እኳን አይቸ አላዉቅም 🥰🥰🥰🥰😳
2025-09-28 11:42:24
1397
frehiwot_Negussie :
ፍቅር ግን ከገንዘብ ጋር ደስ ሲል🥰🥰🥰
2025-09-28 13:13:22
56
Emu :
አሞሻል እንዴ ወይስ አይኔ ነው እጇላይ
2025-09-29 05:08:19
12
abel @ lidu :
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንኳን ተወለድሽ🙏🙏
2025-09-28 11:58:27
213
ቲጂ አዳማ :
ዉሸት ማስመሰል የለለበት እዉነተኛ ፉቅር ስታምሩ🥰🥰🥰🥰
2025-09-28 11:48:32
239
fitse :
ሊያዬ የኔ ውድ እጇን ያየ❤️🥺
2025-09-29 18:32:50
2
Hamdi🌸 :
Caption🥺😌🥰
2025-09-28 11:40:53
1170
chrsti🦅🩸 :
ምን ብለሽ ፀልየሽ ነዉ ግን 🥹
2025-09-28 12:48:54
192
zoma :
አለ እንጅ የኔው የልደቴን ቀን ረስቶ ማታ ረሳኸው አይደል ስለው ነገ ነው እኮ ልደትሽ ብሎ ግግም😭😭😭 ፊልምም ቢሆን አሰሩን ዳይሬክተሮች ወግ ይድረሰን😂😂 እንኳን ተወለድሽ ሊሀ የኔ ወርቅ🥰🥰🥰🥰
2025-09-28 12:06:44
40
🦋 Pretty Girl 🦋 :
ያደለው😥
2025-09-28 13:10:52
20
umu Ibrahim :
ችርስ🥂 ልባችን በአጋራችን እየተሰበረ ለምንኖር
2025-09-28 14:02:11
88
HIWOT AMARE :
እደዚህ ታሳዩን እና በሳምንቱ ለቅሶ እረ ነፍሳችን ተጨነቀች
2025-09-30 18:24:56
1
user6466732115180 እኔ አማራ ነኝ :
ግን እንዲትነበር ፆለትሽ እህቴ
2025-09-28 14:07:54
6
Dinu sultan :
የምንመኘውን ማየት እንጂ እንድንኖር ያልተፈቀደልን ሰዎች😥
2025-09-28 14:26:09
13
To see more videos from user @psycho.couples, please go to the Tikwm
homepage.